🇪🇹 Coding
930 subscribers
82 photos
3 videos
6 files
82 links
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
Download Telegram
#የዌብሳይት_ጥቆማ

🔆የኮምፒዩተር ሳይንስ💻 ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ

#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ (Software Engineering) መማሪያ ድህረገፆች
👇👇👇

(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)

1️⃣Stanford Engineering Everywhere(SEE)

✔️ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

2️⃣MIT Open እና Courseware

✔️የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።

3️⃣GitHub.com

✔️GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው።

4️⃣W3 Schools

ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።

✔️ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።

5️⃣Codecademy

✔️አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨‍💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።

6️⃣😜. @ethio_techs በሀገራችን ያለ #በቴሌግራም ተመራጩ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው።

⚠️ብዙ መማር👨‍💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
Forwarded from Awaqi 200k Challenge
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።

@awaqiethiopia

ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::

https://t.me/awaqiethiopia

Promotion Details
Contestant name: #Gojo
Contestant ID: #1560579021
Forwarded from AI Programming
w3schools Offline Version 2022@freecodecs.rar
32 MB
W3school Offline Version

W3school
የሚጠቅመን ከመጀምሪያ ጀምሮ ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ጥሩ ከሆኑ ዌብሳይት መካከል አንዱ ነው። HTML፣ CSS፣ JavaScript፣ PHP፣ Python እና ሌሎች በርካታ ድህረገፅ ልማት ጋር የተያያዙ ቋንቋዎችን መማር እንችላለን።

የኢንተርኔት መቆራረጥ🌐 ወይም በሌለበት ቦታ የምትኖሩ ከሆነ የW3Schoolsን በቀላሉ ከኢንተርኔት ውጭ ማግኘት የምትችሉበት Offline Version ነው።
አንዴ የW3chools Offline ፋይሉን ካወረድን በኋላ extract በማለት ወደ extract ወደሆነው ፎልደር ከገባን በኋላ default.html ን በመክፈት መጠቀም እንችላለን።

ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የፋይል ትልቀት፡ 32MB
የፋይል አይነት፡ RAR

ይህን ዌብሳይት በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ትምርት
!

AI Programming
🙏1
Forwarded from AI Programming
How to Open GitHub Repository in the Web-Based Editor
VSCode ኮምፒውተራቹ ላይ ሳይጫን የGitHub Repository በቀላሉ ፕሮጀክታችሁን Online ኮድ ማድረግ እንደምትችሉ ታቃላቹ?

ይህ ሂደት የGitHub Repository ፕሮጀክታችሁን Clone ወይም Download ሳታረጉ በቀላሉ የተመቻቹ Browser ላይ እንዴት እንደምትሰሩ በ ሶስት አይነት መልኩ ያሳያቹሃል።

💡አንደኛው መንገድ Repositoryያችሁን በተመሳሳይ Tab እንዲከፍትላቹ ከፈለጋቹ -> ኪቦርዳቹ ላይ የነጥብ . (dot) ምልክት ትነካላቹ።
💡ሁለተኛው መንገድ በ አዲስ Tab እንዲከፍትላቹ ከፈለጋቹ -> ኪቦርዳቹ ላይ የይበልጣል ምልክት > ምልክት ትነካላቹ፡፡
💡ሶስተኛው መንገድ Browser ያለውን URL መቀየር "github.com" to "github.dev".
____
AI Programming
Forwarded from AI Programming
በጣም አሪፍ 6 በ2022 የወጡ የAI ፈጠራዎች
. . . ለምሳሌ ለአንድ የ5 ዓመት ህጻን
“ጦርነት ምን ማለት እንደሆነ
አስረዳ”
ብንለውስ ወይም “ህጻናት ከየት ነው የሚመጡት ወይም እንዴት ይፈጠራሉ” እና የመሳሰሉትን ብንለው . . .
ማሽኑ የሆነ ድግግሞሽን በማጥናት እና በመተንበይ “እንዴት የኢንፊኒቲ ጽንሰ ሃሳብን(Infinite Theory) ለ5 ዓመት ልጅ ማስረዳት ይቻላል” ሊለን ይችላል።

ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ኢሹ ላይ መጽሔታችንን ያንብቡ።
Read it at: Here
Download it at: Here
______
AI Programming
Preferable Roadmap for PROGRAMMERS
የተለየ ፍኖተ ካርታ(Roadmap) የለም!

ፍኖተ ካርታዎች አጋዥ መመሪያዎች ብቻ ናቸው እንጂ ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ መንገድ እንዲከተል ተመራጭ መንገዶች አይደሉም።

But this flow can help you:

HTML → CSS → CSS frameworks → JavaScript → DOM → Git and GitHub → React/Angular/Vue → Node.js → API → Database → Blockchain → Solidity

ማነሳሳት • መማር • መፍጠር
Forwarded from Kicks Addis
Yeezy 700 v2

Size  :- 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3200💸 FIXED

+251963540472
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Yeezy 700 v2

Size  :- 40 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3200💸 FIXED

+251963540472
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro

Size  :- 40
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED

+251963540472
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro

Size  :- 40
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED

+251963540472
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro

Size  :- 41 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED

+251963540472
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro

Size  :- 43
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED

+251963540472
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
አጤሪራ
GraphQL እና REST APIs እንዴት በተለያየ መልኩ ያነባሉ?

. . . የGraphQL Functions አንድ ነጠላ መጨረሻ ቦታ የሚጠቀሙ ሲሆን፤ ደንበኞች ከአንድ በላይ ግብአቶችን በአንድ ጥሪ ብቻ መጠይቅ ይችላሉ።
. . . በሌላ በኩል በRestAPIs ላይ ደንበኛው ከቋቶቹ ላይ ያሉትን ሶስት ግብአቶች ለማግኘት ሶስቴ ግኑኝነቱ ይመሰርታል።

ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ኢሹ ላይ መጽሔታችንን ያንብቡ።
Read it at: Here
Download it at: Here
You Don't Know JS Yet Get Started.pdf
762.9 KB
You Don't Know JS Yet

Are you looking for a better way to learn the fundamentals of JavaScript? Look no further! 6 VOLUME SET

✔️ Up & Going
✔️ Scope & Closures
✔️ This & Object Prototypes
✔️ Types & Grammar
✔️ Async & Performance
✔️ ES6 & Beyond

🚀 This is a series of books diving deep into the core mechanisms of the JavaScript language.
#Book #JavaScript
🔆AI Programming Ethiopia 🇪🇹
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
የ programming እና Technology እውቀታችሁን ወደ ቀጣይ ደረጃ የምታሸጋግሩበት ቻናል።
📚 PDF መፅሀፍት
📖 Tech Tutorial
📺 Programming Tutorials(በ አማርኛ)
🧐 Programming mcq
🛠 Free source code
🔆 Paid Software For Free
@freecodecs
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
#Computer_Science, #Sofware_Engineering #it
ለምትማሩ እና በራሳቹ መማር ለመትፈልጉ ለናነተ ታስቦ የተዘጋጀ Channel
የተለያዩ PDF፣ Software፣ እንዲውም ያለፈውን Worksheet የምታገኙበት
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
https://t.me/freecodecs

🟡 Join Channel🔴
@freecodecs
Forwarded from AI Programming
TOP 10 DEVELOPER SALARIES
Salary by Developer Type
According to the Stack Overflow public survey of May 2022 which evolves over 70k developers across the world, senior roles like executives and engineering managers tend to have the highest salaries. But, in the United States, Germany, the United Kingdom, and Canada Blockchain developers have comparable salaries even though they have the lowest average years of experience.

For further reading here is the link.
___
AI Programming
Forwarded from Siltawi ስልታዊ
ጥራት ያላቸውን የፊልም ፕሮዳክሽኖች ለመሰራት፣ የራሴ የምትሉት ዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት ወይም በማስታወቂያው ዘርፍ ተሰማርቶ ተጠቃሚ ለመሆን እንዲሁም የሞሽን ግራፊክስ ሙያ መስክ ውስጥ ለመግባት ይህ የአንድ ወር የቪድዮ ኤዲቲንግ ስልጠና ምርጥ መነሻ ነው።

በዚህ ፕሮግራም ሲመዘገቡ ኢንዱስትሪው ላይ ትልቅ ልምድ ካካበቱ ባለሞያዎች እና ገጽ ለገጽ ትምህርት በተጨማሪ ተቀርፀው የተዘጋጁ ትምህርቶችን ከአስተማሪዎች ድጋፍ ጋር ያገኛሉ።

ፕሮግራም ርዝመት: 34 ሰዓት
🗓በሳምንት 3 ቀናት
🎖ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
💰ክፍያ፡ 3,500 ብር

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125 / 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
Forwarded from AI Programming
ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና
በዚህ ኮርስ ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ።

በተጨማሪም ይህን ኮርስ ስትመዘገቡ የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ ይህ የአንድ ወር የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው።

ፕሮግራም ርዝመት: 34 ሰዓት
🗓 በሳምንት 3 ቀናት
🎖 ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
💰ክፍያ፡ 3,000 ብር

ምዝገባ ጀምረናል!

አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ ማሰልጠኛ ክፍል

በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125/ 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
Software Engineer እና Programmer የሚጠቀሙት ዌብሳይት

ብዙውን ግዜ በዚህ ቻናላችን ችግሮችን እንዴት እንደምንፈታ ወይም መላ እንዴት እንደምንፈልግላቸው ስናጋራቹ ቆይተናል። እነዚህንም ነገሮች ለመስራት የሚረዱንን መሳሪያዎች እና አንዳንድ ጠቃሚ Resourceንም እንደዚሁ።
ዛሬ እስቲ የSoftware Development, Design እና Creativityያችንን ሊያግዝ የሚችል አዲስ እንኳን ማለት ባንችልም ጠቃሚ እና ልዩ Web App እናስተዋውቃቹ።

🔗 https://youtu.be/TqDTUMtv2ik
_
AI Programming