How to Code Like a Pro in VS Code
VS Code ላይ ስትሰሩ ፊጥነት እና ቅልትፍና የምትፈልጉ ከሆነ እነዚን አስማት የሆኑ ሾርት ከቶች በመጠቀም መፍጠን ትችላላቹ
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/YIvxxIqkyfQ

YouTube
How to Code Like a Pro in VS Code - 7 የቪዡዋል ስቱዲዮ አስማቶች
Improve your VS Code workflow by using the tips and tricks and keyboard shortcuts to increase your productivity and have more fun while coding.
#VSCodeTricks #howto #AIProgramming #AmharicProgramming #amharictutorial #codingtricks
VSCode Sheets
https:…

Forwarded from AI Programming
Linux Disto - Part 4
ለተጠቃሚ ተስማሚ እና ለጀማሪዎች የሚሆኑ 5 ከፍተኛ የሊኑክስ አይነቶች
—
ከየት መጀመር እንዳለብን አለማወቅ የብዙዎቻችን ችግር ሊሆን ይችላል። በተለይም በWindows ምትክ ሌላ ነገር PCው ላይ እንዲሰራ ሀሳብ ለሌለው ሰው።
አብዛኞቻችሁ የሶፍትዌር ፕሮግራሚንግ ታውቃላችሁ አይደል? ይህ ማለት ስለ ትይዩ ሂደት (Parallel Processing) እና Open Source ጽንሰ-ሀሳቦች ትንሽ ወይም የበለጠ ታውቃላቹ ማለት ነው፣ ይህ ማለት በተጠቀሱት ርዕሶች ላይ ሊኑክስ የተሻለ እንደሆነ ያውቃሉ ማለት ነው።
እንግዲ ጀማሪ ከሆናቹ ወይም Linux ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለናንተ አዲስ ከሆነ በደንብ እንዲያውቁ ከስር የመረጥንላችሁን የሊኑክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተምስ ዝርዝርን እንዲያዩት እንጠቁማለን።
ጎበዝ ፕሮግራመር እንድትሆኑ ሊረዱዎት የሚችሉ 5 ምርጥ የሊኑክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ፡
1. ኡቡንቱ (Ubuntu)
ኡቡንቱ የምንግዜም ለሰው ልጆች የሚሆን ሊኑክስ ተደርጎ ተለይቷል። ይህ የሆነው ኡቡንቱ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ላይ ብዙ ጥረት ስላደረገ ነው። ኡቡንቱን ለመጠቀም ያን ያህል ቴክኒካዊ ወይም ፕሮግራሚንግ እውቀት እንዲኖራቹ አይጠበቅባችሁም። የሊኑክስ = Command Line የሚባለውን አባባል ያስቀረ ነው። ይህ ኡቡንቱን ዛሬ ካለበት ቦታ እንዲደርስ ካረጉት ዋና ዋና ነጥቦች አንዱ ነው።
2. ኢልመንተሪ (Elementary )
እስካሁን ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች ሊኑክስ ዲስትሮን ስለተመለከትን፣ ለማክ ተጠቃሚዎችም እስኪ አንድ ነገር እንበል። ኢለመንተሪ ኦኤስ (Elementary) ሌላ በኡቡንቱ ላይ የተመሰረተ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሲሆን ይህ ማለት ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ራሱ ያለምንም ጥርጥር ቀለል ያለ ነው። ለውበቱ ምስጋና ይግባውና ከቅርብ ግዜ ወዲህ በጣም በፍጥነት ወደ ከፍተኛ ዲስትሮዎች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። Elementary በማክ ኦኤክስ መልክ ተመስሎ አንደኛ ደረጃ ስርዓተ ክወና በጣም ቆንጆ ከሆኑት የሊኑክስ ዲስትሮዎች አንዱ ነው።
3. Linux Mint Cinnamon
ከሊኑክስ ሶፍትዌሮች ጋር እራሳቸውን በማላመድ ሂደት ላይ ያሉ አዲስ የሊኑክስ ተጠቃሚዎች Cinnamonን በጣም ጠቃሚ ሆኖ ያገኙታል። ሁሉም ሶፍትዌሮች በጣም ተደራሽ በሆነ መልኩ በምድቦች የተከፋፈሉ ናቸው። ምንም እንኳን ይህ አእምሮን የሚስብ ባህሪ ባይሆንም የሊኑክስ ሶፍትዌርን ስም ለማያውቁ አዲስ ተጠቃሚዎች ይህ ትልቅ ጉርሻ ነው። እንዲሁም ፈጣን ነው። በድሮ ኮምፒተሮች ላይም በጥሩ ሁኔታ ይሰራል።
4. Linux Mint Mate
የቆዩ ኮምፒውተሮች ላይ እንዲሰራ የምትፈልጉ ከሆነ ይሄ በጣም ጥሩ የሊኑክስ ዲስትሮ ነው። Mint Mate አነስተኛ ፍጥነት ወይም ሃይል(Spec) ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ ያለችግር መስራት ይችላል። ከመደበኛ የዴስክቶፕ መተግበሪያዎች ጋር ባይመጣም ግን በምንም መልኩ ከሌሎች ዴስትሮዎች በምንም መልኩ አያንስም። በስርዓተ ክወናዎ ጣልቃ የማይገባ (Interrupt)የማያረግ እና ውጤታማ የኮምፒዩተር ተሞክሮ እንዲኖርዎት የሚያደርግ ነው።
5. ዞሪን ኦኤስ (Zorin OS)
ይሄም ልክ እንደ Elementary በኡቡንቱ ላይ የተመሰረተ፣ በጣም የተጣራ የሊኑክስ ዲስትሮ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ከዊንዶውስ ኦኤስ ለመጡ የተሰራ ነው። ምንም እንኳን ሁሉም የሊኑክስ ዲስትሮ በሁሉም ሰው ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች በተለምዶ ሲጠቀሙበት ከነበረው ዲስክቶፕ በጣም እንግዳ በሚመስልበት ጊዜ ሊደናገሩ እና ላይወዱት ይችላሉ። ዞሪን ኦኤስ ይህን መሰናክል አልፏል ምክንያቱም ከዊንዶውስ ገጽታ ጋር ተመሳሳይነት አለው።
እኛ የምንመክረው፡-
ቀላል ነው! የMacOS ተጠቃሚ ከሆናቹ Elementary ኦኤስን እንድትጠቀሙ እንመክራለን ግን የዊንዶውስ ተጠቃሚ ከሆናቹ ኡቡንቱን ብትጠቀሙ ይሻላል ምክንያቱም አሰራሩ እጅግ በጣም ዘላቂ እና ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ስርአት ስላለው የእርስዎን የሊኑክስ ጉዞ ለመጀመር ትክክለኛው መንገድ ነው።
በሚቀጥለው ብሎግ እስከምንገናኝ መልካም ጉዞ!
—
Join The Underground Coding Movement!
AI Programming

ፓይተን ፕሮግራሚንግን ለመጀመር
Getting Started in Python
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ስንል ምንድነው? ምን ለመስራት ይጠቅማል? በእነዚህ 2 ክፍሎች ስለፓይተን መግቢያ ገለጻ እና በፓይተን ፕሮግራም ለመስራት የሚያግዙ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና አጀማመር እናያለን።
ክፍል 1 ፡ https://youtu.be/DyE4LB3_tU8
ክፍል 2 ፡ https://youtu.be/47mmb6Rkn_Y
—
Coding

Python Programming (Installing) - ፓይተን ፕሮግራሚንግ (አጫጫን)
በመጪዎቹ ተከታታይ አጋዥ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች የምናቀርብላቹ ስለ ፓይተን እና በሱ ተመስርተን ስለምንሰራው ቀላል ፕሮጀክቶች ይሆናል።
በዚህ ቪዲዮ ላይ ፓይተን ፕሮግራም ለመጠቀም የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና ስለ ፓይተን ለመግቢያ እንዲሆናቹ እናብራራላቹሃለን።
#AIProgramming #Python #PyCharm #MachineLearning
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00…

Forwarded from Ãbél Berhanu
Full-Stack Web Development
🔆Website Development በ Real Project በአሪፍ አቀራረብ ከመጀምሪያው ጀምሮ እስከ Hosting እንዴት Professional በሆነ መንገድ መስራት እንደምንችል ፤ ምን አይነት Programming Language መምረጥ እንዳለብን እና ሌሎች ጠቃሚ እና ተያያዥ Hacks and Tricks ጋር የሚያሳይ ዎርክሾፕ🔆
Frontend
📌 (HTML, CSS, JavaScript, React)
Backend
📌 (PHP, JavaScript, Python)
እነዚህን Languages & Tools ከ Scratch step-by-step Full-Stack Website Development እንዴት እንደምንሰራ ሰፋ ባለ ፕሮግራም Video Tutorial አዘጋጅተናል ምን ያህሎቻቹ ዝግጁ ናቹሁ?
AI Programming ቤተሰብ ያልሆናቹ Join Now
@freecodecs

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼
🌼🌼 Happy New Year 🌼🌼
🔆Initialize Life🔆
const newYear = {
bug : false,
error : false,
stress : 'free',
distraction : 'free'
}
🌼🌼 Happy New Year 🌼🌼
🔆Initialize Life🔆
const newYear = {
bug : false,
error : false,
stress : 'free',
distraction : 'free'
}
Forwarded from AI Programming
What does this do⁉️
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
Carbon lets you create and share 🚀 beautiful images of your source code😵
You know all of those code screenshots you see on Twitter? Although the code's usually impressive
♨️ Go try it out and impress all your developer and designer friends. ♨️
https://carbon.now.sh/
❌ የደረሰብት እጁን ወደላይ 👍
Emotional Damage in code life
🔥Learn | Design | Code | Test🔥
#website

💢 Tailwind CSS
- - - - - - - - - - - - - - -
🚀 Tailwind CSS is a utility-first CSS framework designed to enable users to create applications faster and easier. You can use utility classes to control the layout, color, spacing, typography, shadows, and more💪🏽
Benefits of Tailwind CSS
✔️You write less custom CSS.
✔️You keep CSS files small
ከሌሎች በምን ይለያል 🧐❓
It is a low-level framework. Meaning, unlike other CSS frameworks like Bootstrap and Materialize, Tailwind doesn’t offer fully styled components like buttons, dropdowns, and navbars. Instead, it offers utility classes so you can create your own reusable components.
https://tailwindcss.com/
🔆 Go ahead and check it out🖐🏽
🔥Inspire | Design | Code | Test🔥
#tailwind #frontend #css #html

Is coding stressful❓
The only way to avoid stress🤯 caused by errors/bug is to master the art of debugging 🚀.
Best debugging tips for stress-free coding
✔️Test your code regularly
✔️Take a break
✔️Don’t ignore compiler warning
✔️Check documentation
https://websitehurdles.com/is-coding-stressful/
🔆 Go ahead and check it out🖐🏽
🤯𝗜𝘁 𝘄𝗼𝗿𝗸𝘀 𝗳𝗶𝗻𝗲 𝗼𝗻 𝗹𝗼𝗰𝗮𝗹𝗵𝗼𝘀𝘁 𝗯𝘂𝘁 𝗱𝗼𝗲𝘀𝗻'𝘁 𝘄𝗼𝗿𝗸 𝗼𝗻 𝘁𝗵𝗲 𝗽𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗲𝗿.
🤫 𝗶𝘁 𝘄𝗼𝗿𝗸𝘀 𝗜 𝗱𝗼𝗻'𝘁 𝗸𝗻𝗼𝘄 𝘄𝗵𝘆
😰 𝗶𝘁 𝗱𝗼𝗲𝘀𝗻'𝘁 𝘄𝗼𝗿𝗸 𝗜 𝗱𝗼𝗻'𝘁 𝗸𝗻𝗼𝘄 𝘄𝗵𝘆
🔥Inspire | Design | Code | Debug🔥
#debug #server #test #code

#የዌብሳይት_ጥቆማ
🔆የኮምፒዩተር ሳይንስ💻 ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ
#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ (Software Engineering) መማሪያ ድህረገፆች 👇👇👇
(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)
1️⃣᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE)
✔️ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።
2️⃣᎐ MIT Open እና Courseware
✔️የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።
3️⃣᎐ GitHub.com
✔️GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው።
4️⃣᎐ W3 Schools
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።
✔️ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
5️⃣᎐ Codecademy
✔️አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
6️⃣😜. @ethio_techs በሀገራችን ያለ #በቴሌግራም ተመራጩ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው።
⚠️ብዙ መማር👨💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...

Forwarded from Awaqi 200k Challenge
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።
@awaqiethiopia
ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::
https://t.me/awaqiethiopia
Promotion Details
Contestant name: #Gojo
Contestant ID: #1560579021
@awaqiethiopia
ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::
https://t.me/awaqiethiopia
Promotion Details
Contestant name: #Gojo
Contestant ID: #1560579021
Forwarded from AI Programming
8)What does … operator do in JS?
Anonymous Quiz
43%
It is used to spread iterables to individual elements
24%
It is used to describe a datatype of undefined size
15%
No such operator exists
17%
idk
Forwarded from AI Programming
w3schools Offline Version 2022@freecodecs.rar
32 MB
W3school Offline Version
W3school የሚጠቅመን ከመጀምሪያ ጀምሮ ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ጥሩ ከሆኑ ዌብሳይት መካከል አንዱ ነው። HTML፣ CSS፣ JavaScript፣ PHP፣ Python እና ሌሎች በርካታ ድህረገፅ ልማት ጋር የተያያዙ ቋንቋዎችን መማር እንችላለን።
የኢንተርኔት መቆራረጥ🌐 ወይም በሌለበት ቦታ የምትኖሩ ከሆነ የW3Schoolsን በቀላሉ ከኢንተርኔት ውጭ ማግኘት የምትችሉበት Offline Version ነው።
አንዴ የW3chools Offline ፋይሉን ካወረድን በኋላ extract በማለት ወደ extract ወደሆነው ፎልደር ከገባን በኋላ default.html ን በመክፈት መጠቀም እንችላለን።
ዓመተ ምህረት፡ 2022 GC
የፋይል ትልቀት፡ 32MB
የፋይል አይነት፡ RAR
ይህን ዌብሳይት በነጻ ተጋበዙልን 📚
መልካም ትምርት !

🙏1
Forwarded from AI Programming
How to Open GitHub Repository in the Web-Based Editor
VSCode ኮምፒውተራቹ ላይ ሳይጫን የGitHub Repository በቀላሉ ፕሮጀክታችሁን Online ኮድ ማድረግ እንደምትችሉ ታቃላቹ?
ይህ ሂደት የGitHub Repository ፕሮጀክታችሁን Clone ወይም Download ሳታረጉ በቀላሉ የተመቻቹ Browser ላይ እንዴት እንደምትሰሩ በ ሶስት አይነት መልኩ ያሳያቹሃል።
💡አንደኛው መንገድ Repositoryያችሁን በተመሳሳይ Tab እንዲከፍትላቹ ከፈለጋቹ -> ኪቦርዳቹ ላይ የነጥብ . (dot) ምልክት ትነካላቹ።
💡ሁለተኛው መንገድ በ አዲስ Tab እንዲከፍትላቹ ከፈለጋቹ -> ኪቦርዳቹ ላይ የይበልጣል ምልክት > ምልክት ትነካላቹ፡፡
💡ሶስተኛው መንገድ Browser ያለውን URL መቀየር "github.com" to "github.dev".
____

በጣም አሪፍ 6 በ2022 የወጡ የAI ፈጠራዎች
. . . ለምሳሌ ለአንድ የ5 ዓመት ህጻን
“ጦርነት ምን ማለት እንደሆነ
አስረዳ” ብንለውስ ወይም “ህጻናት ከየት ነው የሚመጡት ወይም እንዴት ይፈጠራሉ” እና የመሳሰሉትን ብንለው . . .
ማሽኑ የሆነ ድግግሞሽን በማጥናት እና በመተንበይ “እንዴት የኢንፊኒቲ ጽንሰ ሃሳብን(Infinite Theory) ለ5 ዓመት ልጅ ማስረዳት ይቻላል” ሊለን ይችላል።
ሙሉ ጽሑፉን ለማንበብ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ኢሹ ላይ መጽሔታችንን ያንብቡ።
Read it at: Here
Download it at: Here
______

Preferable Roadmap for PROGRAMMERS
የተለየ ፍኖተ ካርታ(Roadmap) የለም!
ፍኖተ ካርታዎች አጋዥ መመሪያዎች ብቻ ናቸው እንጂ ለእያንዳንዱ ሰው ተመሳሳይ መንገድ እንዲከተል ተመራጭ መንገዶች አይደሉም።
But this flow can help you:
HTML → CSS → CSS frameworks → JavaScript → DOM → Git and GitHub → React/Angular/Vue → Node.js → API → Database → Blockchain → Solidity
ማነሳሳት • መማር • መፍጠር

Forwarded from Kicks Addis
Yeezy 700 v2
Size :- 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3200💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Size :- 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3200💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Yeezy 700 v2
Size :- 40 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3200💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Size :- 40 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3200💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro
Size :- 40
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Size :- 40
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro
Size :- 40
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Size :- 40
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Forwarded from Kicks Addis
Air Jordan 6 Retro
Size :- 41 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact
Size :- 41 42
🏷Free Delivery🚚
🏷price =3300💸 FIXED
☎ ☎ +251963540472 ☎
Join @Gojo_Fashion1
Inbox @GojoFashion_contact