ለተከበራችሁ የግሎው ስታር ትምህርት ቤት
ወላጆች/አሳዳጊዎች፡የተማሪዎችን የጥናት ክፍያ (Tutorial Payment) በተመለከተ ክፍያውን መፈጸም የሚገባው ከዚህ በታች በተገለጸው የባንክ ሂሳብ ቁጥር መሆኑን እንገልጻለን::
👉የትምህርት ቤቱ ስም፡ ግሎው ስታር ትምህርት ቤት
👉የባንክ ስም፡ አዋሽ ባንክ (Awash Bank)
👉የሂሳብ ባለቤት፡ ልክነሽ ኢራና ሙርቴሳ (Liknesh Erena Murtesa)
👉የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 01320059876700
ጠቃሚ ማሳሰቢያዎች፡-👇
የክፍያ ማረጋገጫ (ሪሲት)ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ የባንክ ሪሲቱን ትምህርት ቤት በአካል በመምጣት ማሳየት ወይም ማረጋገጥ ይኖርብዎታል።
👉የክፍያ ምክንያት (Reason): በክፍያ ማስተላለፊያዎ ላይ የተማሪውን ሙሉ ስም ከነክፍሉ ቢጽፉበት የተመረጠ እና በቀላሉ ለመለየት የሚያስችል ይሆናል።
ተጨማሪ ጥያቄዎች ካሉ፡-
👍ማንኛውም አይነት የተለየ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ትምህርት ቤት በአካል በመገኘት ማማከር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ግሎው ስታር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የዕለቱ የልምድ ልውውጥ ሪፖርት
Experience Sharing Program
ዛሬ በትምህርት ቤታችን ከቦሌ ክፍለ ከተማ በ ወረዳዎች 11 ውስጥ የሚገኙ ሱፐርቫይዘሮች፣ እንዲሁም ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ መምህራን በተገኙበት አስደሳችና ጠቃሚ የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በዚህ መርሃ ግብር የግሎው ስታር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴዎች፣ በትምህርት ጥራት ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትና ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል የተወሰዱ ስትራቴጂያዊ እርምጃዎች በሰፊው ቀርበዋል።
ከዚህም በተጨማሪ የተማሪዎችን ሥነ-ምግባርና ባህሪ ለማሻሻል፣ አዎንታዊ የትምህርት አካባቢን ለመፍጠርና የተሻለ የትምህርት ውጤት ለማምጣት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ተጋርተዋል።
የዕለቱ መርሃ ግብር በጣም አስደሳች፣ አበረታችና በርካታ ልምዶችን ለመለዋወጥ እድል የፈጠረ ነበር። የተሳታፊዎች መገኘትና የተደረገው ውይይት ትምህርት ቤታችን ያለውን አቅምና ወደ ተሻለ ደረጃ ለመድረስ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነበር።
ማጠቃለያ
በአጠቃላይ የዛሬው የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር ለትምህርት ቤታችን ታላቅ ክብርና እውቅና የሰጠ፣ ለወደፊት የሥራ እድገታችንም ትልቅ መነሳሳት የፈጠረ ክንውን ነበር።
ለመጡት የቦሌ ክፍለ ከተማ ሱፐርቫይዘሮች፣ ለተለያዩ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ለመላው ተሳታፊዎች ከልብ እናመሰግናለን።
ግሎው ስታር አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
በጥራት እንማራለን፤ በስኬት እንመራለን!