GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
1.61K subscribers
2.72K photos
325 videos
220 files
16 links
Always strive for Excellence❤!!
Download Telegram
GLOW STAR PRIMARY SCHOOL 🌟
📚 QUESTION AND ANSWER PROGRAM 🎤
Today, Glow Star Primary School held in between grade 6 Students an exciting Question and Answer Program to encourage students’ knowledge, critical thinking, confidence, and active participation in learning.
👏 Congratulations to all our students for their participation and enthusiasm!
🌟 Glow Star Primary School — Inspiring Young Minds, Building Bright Futures
GLOW STAR PRIMARY SCHOOL

ትምህርት ቤቱ ሶሻል ኮሚቴ የ2018 ዓ.ም. የሥራ አፈጻጸምና የ2019 ዓ.ም. ዕቅድ አቅርቧል። በዕቅዱ ላይም ሰፊ ውይይት ከተደረገ በኋላ በቀረቡት ሐሳቦችና ግብዓቶች መሠረት ዕቅዱ እንዲሻሻልና በተሻለ ሁኔታ እንዲተገበር ተስማምተዋል።
በአጠቃላይ የትምህርት ቤታችን ዋነኛ ትኩረት የተማሪዎችን የባህሪ፣ የሥነ-ምግባር፣ የአካዳሚክ ውጤትና የስነ-ልቦና እድገት ማሻሻል መሆኑ ተገልጿል።

ይህንንም ለማሳካት ከትምህርት ቢሮ ሱፐርቫይዘሮች፣ ከትምህርት ቤቱ ባለቤቶች፣ ከማኔጅመንቱ፣ ከመምህራንና ከሌሎች ሠራተኞች ጋር በትብብርና በጋራ ኃላፊነት መሥራት እንዳለብን ተገንዝበናል።
በተለይም በንባብ፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋና በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ላይ በተጨማሪ ትኩረት በመስጠት የተማሪዎችን የትምህርት ደረጃና አጠቃላይ ብቃት ለማሳደግ ቁርጠኝነታችንን ገልጸናል።

መደምደሚያ

Glow Star School ተወዳጅ፣ ተመራጭና ሞዴል ትምህርት ቤት እንዲሆን የሁላችንም ተሳትፎ፣ ትጋት፣ ትብብርና የጋራ ኃላፊነት ወሳኝ ነው።
ስለሆነም ከዚህ በኋላም በጋራ በመሥራት፣ የተሻሉ አሠራሮችን በማጠናከርና ያሉትን ክፍተቶች በማረም የትምህርት ቤታችንን ስኬትና ዕድገት እናረጋግጣለን።
በጋራ እንሥራ፤ በጋራ እናድግ፤ Glow Star Schoolን የስኬት ምሳሌ እናድርግ!