የወላጅ-መምህር-ት/ቤት የምክክር ቀን
ሰላም ውድ ወላጆች፣
የመጀመሪያው መንፈቅ አመት (First Semester) የልጆቻችሁን የትምህርት ውጤት እና የስነ-ባህሪይ እድገት አስመልክቶ ቅዳሜ፣ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 – 5፡30 ሰዓት ድረስ ምክክር ይደረጋል፡፡
ስለሆነም በዚሁ ፕሮግራም ላይ በተጠቀሰው ሰዓት በልጆችዎ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ግቢ እንዲገኙና ስለ ልጆችዎ ምክክር እንዲያደርጉ እየጠየቅን በዕለቱ የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የውጤት መግለጫ እንደሚሰጥ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

Forwarded from Worke
በግሎው ቅ/መደበኛ ሰፈራ ቅርንጫፍ ት/ቤት የስፖርት ቀን አከባበር ስነ-ስርዓት.......