GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
1.42K subscribers
2.54K photos
306 videos
220 files
14 links
Always strive for Excellence!!
Download Telegram
እንደምን አመሹ!

‎ከቅድመ አንደኛ ደረጃ - 8ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች
‎=======================

👉ከሰኞ(12/01/2018) ጀምሮ ት/ት ሙሉ ቀን በመሆኑ
‎ ቁርስ ፣ምሳና ንፁ የመጠጥ ውሃ ( 9: 15)
‎ ዩኒፎርም ሙሉውን መልበስ
‎ ፀጉር ማሳጠር
‎ በአጠቃላይ ለመማር ማስተማር ዝግጁ ሆኖ መገኘት አንዱ ጥሩ የስነ ምግባር መለኪያ ነው።


‎ ግሎው ት/ቤት
ቀን፡-13/01/2018 ዓ.ም


        ማስታወቂያ

ለግሎው ት/ ቤት ተማሪ ወላጆች በሙሉ

ለሁለተኛ ዙር የመፅሀፍ ክፍያ እየመዘገብን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ያልከፈላችሁ ወላጆች ካላችሁ ነገ መስከረም 14/2018 ዓ.ም የመጨረሻ ቀን መሆኑን አውቃችሁ እድሉን እንድትጠቀሙ እና ለልጆቻችን መማሪያ መፅሀፍት እንድናመጣላቸው በትህትና እናሳውቃለን፡፡ 

ማሳሰቢያ፡-- ይህ ሁለተኛ ዙር በመሆኑ ለሶስተኛ ዙር እድል እንደማይኖር በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
   


                                                       

   ት/ቤቱ
‎ሰላም
👉ነገ በ16/1/2018 ዓም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት አለመኖሩን ትምህረት ቢሮ አሳውቋል ።






‎ለተማሪዎች

‎ለተማሪ ወላጆች / አሳዳጊዎች

‎እንኳን ለደመራ/ ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!!

‎መልካም በዓል



ግሎው ት/ቤት
የ2018 ዓ ም የግሎው ት/ቤት የተማሪዎች የጨዋታና የሰልፍ ፕሮግራም👫