World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
ብታምኑም ባታምኑም 😀

1 በግ በ17 ሚሊዮን ብር ተሸጠ
ይህ የምትመለከቱት ደብል ዳይመንድ የሚባል ስም ያለው በግ በስኮትላንድ ሀገር በጨረታ
* 490 ሺህ የአሜሪካን ዶላር
* ወደ ብር ሲመነዘር ወደ 17 ሚሊዮን 345 ሺህ 904 ብር ተሽጧል 😱😱😱😀 ለበለጠ መረጃ በስሙ ጎግል አርጉ 😁
👉 መገኛውን በ አውስትራሊያ ያደረገው የአለማችን ትልቁ አዞ 1200 ኪሎግራም ወይም 2,645 lb የሚመዝን ሲሆን ሁለት MINI cars፣ወይም or ሁለት ሶስተኛ ጥቁር የለንደን taxi!ያህላል ከ southern Asia ውስጥ ርዝመቱ ደሞ 10 m (32 ft 10 in) ያህላል !! 😱😱😱

እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር በ ዘንድሮው 2020 ስሙንም የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችሏል ።
👉የኦሃዮ ዩኒቨርስቲ እንዳጠናው ወንዶች የራሳቸውን ፎቶ አብዝተው የሚፖስቱ ከሆነ የአእምሮ በሽተኞች ናቸው።
@httpsworldfunfacts
👉 በ1965 አንድ የአራት አመት ህፃን ልጅ በውሀ ውስጥ ይሰጥማል ። ነገር ግን Alice blase የተባለች ሴት ከመሞት ታተርፈዋለች ። ከ9ኝ አመታት በኋላ ያ ልጅ ሴቲትን ከተማ ላይ ከተመሳሳይ ባህር በውሀ ከመስጠም አንድ ወንድ ያተርፋታል ። ይሄ ሰውም የAlice ባለቤት ነበር ።
@httpsworldfunfacts
👉 በአለማችን ላይ ለረጅም ጊዜ በእጮኝነት የቆዩት Octavio Guillen ና Adriana Martinez ከ ሜክሲኮ ሲሆኑ ለ69 አመታት በጓደኝነት ከቆዩ ቦሃላ በ 82 አመታቸው ላይ ተጋብተዋል ።
ሰሜን ኮርያ እና ኩባ ብቸኛ ኮካ ኮላ ማይሸጥባቸው ሀገሮች ናቸው።😱😱
@httpsworldfunfacts
የአለም ህዝብ በሙሉ Los Angeles ውስጥ መኖር ይችላል። 🤔🤔😮😮🤥🤥
@httpsworldfunfacts 👈👈 Join
ቀንዳሟ ወይዘሮ

ከወደ ቻይና የተገኘ አስገራሚ ዜና ነው ፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2010 ዣንግ ሩይፋንግ የተባሉ ወይዘሮ ግንባራቸው ላይ ቀንድ በማብቀል አለምን አስደምመዋል ፡፡ ወይ ጉድ !!
👉 በደቡብ ኮርያ ፈቃደኛ ለሆኑ ሰዎች በህይወት እያሉ የቀብር ስነስርዓት በተሳካ ሁኔታ የመፈጸም አገልግሎት የሚሰጥ በአይነቱ ለየት ያለ ድርጅት አለ ፤ በዚ ድርጅት ውስጥ ከ25 ሺህ በላይ የአገሪቱ ዜጎች በዚህ ድርጅት አማካይነት ሳይሞቱ ቀብራቸውን አስፈፅመዋል ፡፡ 😂🤷‍♂
በአለም ላይ ሜትሪክ ሲስተም ማይጠቀሙ ሀገሮች ሦስት ብቻ ናቸው።👍👍
በአለም ላይ ረጅሙ የቦታ ስም 85 ፊደል አለው። 🤡🙀🙀
@httpsworldfunfacts
በአለም ላይ ወደ 4 quadrillion ባክቴሪያዎች ይኖራሉ።🤯🤯😦😦
@httpsworldfunfacts
በየሰከንዱ አራት ልጆች ይወለዳሉ።😯😯😯
@httpsworldfunfacts
👉 በ አለም ላይ አንተን /አንቺን ቁጭ በ መልክ የሚመስሉ ቢያንስ 6 ሰዎች አሉ ግን ምን ያረጋል ከነሱ አንዱን በህይወት ዘመንህ የ ማግኘት ዕድልህ 9% ብቻ ነው ፡፡
እስካሁን ድረስ ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ተብሎ የተመዘገበው 144 degree Fahrenheit ነው።😯😯
@httpsworldfunfacts
👉 በእሩቅ ምስራቅ ቻይና አካባቢ የሚኖሩት የ ''Tibeatan'' ህዝቦች ከሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡት ምላስን በማውጣት ነው ።
👉 በሚገርም ሁኔታ ውሾች የራሳቸውን ፈስ የማየት ችሎታ አላቸዉ ፡፡፡፡፡ እኛ አይደለንም ያልነው የዘርፉ ባለሙያዎች ነው ያሉት 🤷‍♂
👉 ራሱ ከመሰረተው ድርጅት ተባሯል ቢባል አሁን ማን ያምናል ? የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው ። ትምህርት አይወድም ነበር በልጅነቱ የሚገጣጠሙ ነገሮች ትኩረቱን ይስቡት ነበር ፤ የሚወደውን ነገር ጠንቅቆ ስለሚያውቅ እስከመጨረሻው ድረስ ገፋበት ። ገና በ25 አመቱ የ100 ሚልየን ዶላር የሚያወጣ ድርጅት ከጓደኛው ጋር ቢገነባም ገና ከጅምሩ ከድርጅቱ በክህደት ተባሯል ። ተስፋ ግን ሊቆርጥ አልቻለም ፤ ትልቅ የቴክኖሎጂ ኢምፓየር የመመስረት ህልም ስለነበረው ሌላ የራሱን ድርጅት ብዙም ሳይቆይ መሰረት ። ብዙ ቢንገዳገድም ብዙ ቢወድቅም ሃሳቡ ግን እውን እየሆነ መጣ ። በመጨረሻም አባሮት የነበረው የራሱ የበፊት ድርጅት የካምፓኒው ስራ አስኪያጅ አድርጎ በመቅጠር አብሮት ሊሰራው ተስማማ ፤ ይህ ሰው ምድራችን ካገኘቻቸው ጥቂት የፈጠራ ሰዎች መካከል የሚመደብ ነው ። ስቲቭ ጆብስ ይባላል የአፕል ኩባንያ መስራች ነው ። ይሄን ድንቅ የአለማችን ግለሰብ አለማችን ካጣችው ያለፈው ወር 9 አመታት ተቆጠረ ። ከስቲቭ ጆብስ የምንማረው በህይወት ውስጥ ትልቁ ነገር ስንቴ ወደቅን ሳይሆን ስንቴ ወድቀን ተነሳን የሚለውን ነው ።
👉 በእየሩሳሌም ውስጥ ከሰባቱ ቀናት ማለትም አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ቅዱስ ቀናት ተብለው ይከበራሉ ። ይኸውም ዕርብ በሙስሊሞች ፣ ቅዳሜ በአይሁዶች እና እሁድ ደግሞ በክርስቲያኖች ዘንድ ሁሌም የሳምንቱ ክብረ በዓላት ናቸው ።