World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
👉 በእየሩሳሌም ውስጥ ከሰባቱ ቀናት ማለትም አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ቅዱስ ቀናት ተብለው ይከበራሉ ። ይኸውም ዕርብ በሙስሊሞች ፣ ቅዳሜ በአይሁዶች እና እሁድ ደግሞ በክርስቲያኖች ዘንድ ሁሌም የሳምንቱ ክብረ በዓላት ናቸው ።
👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ኮፍያ ዝም ብሎ ኮፍያ እንዳይመስላችሁ ከኋላ የተገጠመለት senser በኮፍያችን ቲቪያችንን ለመቀያየር ይጠቅመናል ይህ senser (ማንበቢያ) የሚሰራው በቲቪ ላይ አይናችንን በመትከል የፈለግነውን የቴሌቪዥን ቻናል አእምሮአችን ውስጥ የምናስበውን ቻናል በማንበብ ይቀይርልናን ።
የራስ ምታት ህክምና በ 1895 ፣ ይህ እውነተኛ Photo ነው
Indonesia ውስጥ ማስክ ማያረጉ ወንዶች Push up በመስራት ይቀጣሉ።😂😂
በአርጀንቲና የተወለዱ መንታዎች የስም ስያሜ ማራ እና ዶና ሆኗል!
የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው

🎯 በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ።
🎯 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ።
🎯 በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ።

በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ ። ይሄንን ሰው ብዙዎቻችን እናውቀዋለን አብረሃም ሊንከን ይባላል ። አለማችን ካየቻቸው ታላላቅ መሪዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው ታላቅ የፅናት ተምሳሌትም ነው ።
👉 ዶ/ር አላይስ ቼዝ የተባለ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ እና ''Nutrition for health'' (የተመጣጠነ ምግብ ለጤንነት) የተባለውን መፅሐፍ የፃፈው ምሁር በመጨረሻም የሞተው በምግብ እጥረት እና በረሃብ የተነሳ ነበር ። ''የአባይን ልጅ ውሃ ጠማት'' የሚባለው እዚህ ላይ ነው እንግዲ
1, በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ ፣ 31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል ፡፡

2, የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው ፡፡

3, የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው ፡፡

4, የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር ፡፡

5, እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር ። ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡

6, በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ ፡፡

7, በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ ፡፡

8, ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል ፡፡

9, ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል ፡፡

10, ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል ፡፡
👉 ፓኪስታናዊው ኻን ባባ የ24 አመት ወጣት ሲሆን 440 ኪ.ግ ይመዝናል ። ታዲያ ይህ ወጣት በቀን 5ሊትር ወተት 4 ዶሮዎች እና 36 እንቁላል ይበላል ። እርሶስ በቀን ምን ያህል ይመገባሉ ?
Join @httpsworldfunfacts 👈👈
Forwarded from YJ_JOHNNY via @like
አይናችሁን 50% በመጨፈን ወይንም ስልኮን ትንሽ ራቅ በማድረግ ይመልከቱ😁

ከዛም ላይኳን ጠቅ🤓
@YJ_JOHNNY
Forwarded from Deleted Account
ጉድ😱አርቲስት ማህደር አሰፋ ፍቅረኛዋን ጥላ ሄዳ ማሳበዷ ሳያንሰ አሁን ደሞ ከ ቢሊየነሩ አላሙዲን ጋረ ራቆቷን የተለያዮ video ለቃለች ምነም ሳታፍረ የምትለቃቸውን video ለማግኘት ከስር play ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEmCyj6RRjJ3h7y5Bg
👉 በአሜሪካ በካሊፎርንያ ግዛት ውስጥ ያለ አደን ፍቃድ አይጥ በወጥመድ አድኖ መያዝ ወይም መግደል በህግ የተከለከለ ነው ። አይጥ ካስቸገረ የአደን ፍቃድ በማውጣት በወጥመድ መያዝ ይቻላል ።
ፈረንሳይ ውስጥ የሆነ መንገድ አለ እና መንገዱን በቀን ውስጥ ሁለቴ ለተወሰነ ሠዓት ብቻ ነው ሚጠቀሙበት ምክንያቱም ሌላውን ሠዓት መንገዱ በውሀ ይሞላል።😱😱😹😹
@httpsworldfunfacts
👉 በሀገራችን ኢትዮጵያ ታሪክ በየስራ ዘርፉ ቀደምት ፈር ቀዳጆች ፦

1. የመጀመሪያው ሃኪም ሃኪም ወርቅነህ እሸቴ
2. የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና አንባቢ ክቡር ኮ/ር ከበደ ሚካኤል
3. የመጀመሪያው ዘመናዊ ሰዓሊ አቶ አገኘው እንግዳ
4. የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ አቶ ገመዳ ጉተማ
5. የመጀመሪያው ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያለው የኢትዮጵያ የመኪና አሽከርካሪ ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ
6. የመጀመሪያዎቹ አውሮኘላን አብራሪዎች አሰፋው አሊና ሚሽካ ባቢችፍ
7. የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትርያሊክ ቡፅዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ
8. የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት የኦሎምፒክ ባለወርቅ ሸለቃ ደራርቱ ቱሉ
9. የመጀመሪያው የህትመት ጋዜጠኛ ካንቲባ ደስታ ምትኬ
10. የመጀመሪያዋ ሴት አውሮኘላን አብራሪ ወ/ሮ ሙሉ እመቤት እምሩ
11. የመጀመሪያዋ የረጅም ልብወለድ ደራሲ ወ/ሮ ፀሀይ መላኩ
12. የመጀመሪያው የረጅም ልብ ወለድ ደራሲ ነጋድረስ አፈወርቅ ገብረየሱስ
13. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ሃኪም ውዳድ ኪዳነ ማሪያም
14. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ መሃንዲስ ብርነሽ አስፋው
15. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ጋዜጠኛ ሮማን አስፋው
16. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የትያትር ተዋናይ ሰላማዊት ገብረ ስላሴ
17. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ዳኛ ዮዲት እምሩ
18. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ
19. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የፖርላማ ተመራጭ ፣ የትምህርት ጥናት ዳይሬክተርና የመጀመሪያዋ በውጭ ሃገር የትምህርት እድል ያገኘች ስንዱ ገብሩ
20. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙዚቃቸውን በሽክላ ያሳተሙት እሙሃይ ጽጌማሪያም ገብሩ
21. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር አልማዝ እሸቴ
22. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሚኒስተር አዳነች ተካ
23. የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ብስክሌት አሽከርካሪ እቴጌ ጣይቱ
Forwarded from Deleted Account
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተሽ ተመልከቻ 👇👇👇👇👇
💚🎭ክፍል አንድ🎭💚
ከሁለቱ የቱ ያስገርማል ??

ይኽ ሰው ሳያቋርጥ ወይም ያለምንም እረፍት ብዛት ያለው ፑሽ አፕ በመስራት የአለም ሪከርድን ይዟል ። የፑሽ አፑ ብዛትም 10,507 ነበር ።
A Man in Thailand married a dead girlfriend to fulfill his promise of love.

😳

😳Join and Share @httpsworldfunfacts
What Language Should Do U Prefer in This Channel To Be????Choose 👇👇👇
anonymous poll

Amharic🤩 – 33
👍👍👍👍👍👍👍 79%

English 😍 – 9
👍👍 21%

👥 42 people voted so far.
📲ይህንን ያውቃሉ

👉በፊንላንድ ውስጥ በphone #Recycling_Company የሚካሀድ ስልክ የመወርወር ስፖርታዊ ውድድር አለ።

#share ማድረግ አይርሱ👇