World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
በአለም ላይ ወደ 4 quadrillion ባክቴሪያዎች ይኖራሉ።🤯🤯😦😦
@httpsworldfunfacts
በየሰከንዱ አራት ልጆች ይወለዳሉ።😯😯😯
@httpsworldfunfacts
👉 በ አለም ላይ አንተን /አንቺን ቁጭ በ መልክ የሚመስሉ ቢያንስ 6 ሰዎች አሉ ግን ምን ያረጋል ከነሱ አንዱን በህይወት ዘመንህ የ ማግኘት ዕድልህ 9% ብቻ ነው ፡፡
እስካሁን ድረስ ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ተብሎ የተመዘገበው 144 degree Fahrenheit ነው።😯😯
@httpsworldfunfacts
👉 በእሩቅ ምስራቅ ቻይና አካባቢ የሚኖሩት የ ''Tibeatan'' ህዝቦች ከሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡት ምላስን በማውጣት ነው ።
👉 በሚገርም ሁኔታ ውሾች የራሳቸውን ፈስ የማየት ችሎታ አላቸዉ ፡፡፡፡፡ እኛ አይደለንም ያልነው የዘርፉ ባለሙያዎች ነው ያሉት 🤷‍♂
👉 ራሱ ከመሰረተው ድርጅት ተባሯል ቢባል አሁን ማን ያምናል ? የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው ። ትምህርት አይወድም ነበር በልጅነቱ የሚገጣጠሙ ነገሮች ትኩረቱን ይስቡት ነበር ፤ የሚወደውን ነገር ጠንቅቆ ስለሚያውቅ እስከመጨረሻው ድረስ ገፋበት ። ገና በ25 አመቱ የ100 ሚልየን ዶላር የሚያወጣ ድርጅት ከጓደኛው ጋር ቢገነባም ገና ከጅምሩ ከድርጅቱ በክህደት ተባሯል ። ተስፋ ግን ሊቆርጥ አልቻለም ፤ ትልቅ የቴክኖሎጂ ኢምፓየር የመመስረት ህልም ስለነበረው ሌላ የራሱን ድርጅት ብዙም ሳይቆይ መሰረት ። ብዙ ቢንገዳገድም ብዙ ቢወድቅም ሃሳቡ ግን እውን እየሆነ መጣ ። በመጨረሻም አባሮት የነበረው የራሱ የበፊት ድርጅት የካምፓኒው ስራ አስኪያጅ አድርጎ በመቅጠር አብሮት ሊሰራው ተስማማ ፤ ይህ ሰው ምድራችን ካገኘቻቸው ጥቂት የፈጠራ ሰዎች መካከል የሚመደብ ነው ። ስቲቭ ጆብስ ይባላል የአፕል ኩባንያ መስራች ነው ። ይሄን ድንቅ የአለማችን ግለሰብ አለማችን ካጣችው ያለፈው ወር 9 አመታት ተቆጠረ ። ከስቲቭ ጆብስ የምንማረው በህይወት ውስጥ ትልቁ ነገር ስንቴ ወደቅን ሳይሆን ስንቴ ወድቀን ተነሳን የሚለውን ነው ።
👉 በእየሩሳሌም ውስጥ ከሰባቱ ቀናት ማለትም አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ቅዱስ ቀናት ተብለው ይከበራሉ ። ይኸውም ዕርብ በሙስሊሞች ፣ ቅዳሜ በአይሁዶች እና እሁድ ደግሞ በክርስቲያኖች ዘንድ ሁሌም የሳምንቱ ክብረ በዓላት ናቸው ።
👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ኮፍያ ዝም ብሎ ኮፍያ እንዳይመስላችሁ ከኋላ የተገጠመለት senser በኮፍያችን ቲቪያችንን ለመቀያየር ይጠቅመናል ይህ senser (ማንበቢያ) የሚሰራው በቲቪ ላይ አይናችንን በመትከል የፈለግነውን የቴሌቪዥን ቻናል አእምሮአችን ውስጥ የምናስበውን ቻናል በማንበብ ይቀይርልናን ።
የራስ ምታት ህክምና በ 1895 ፣ ይህ እውነተኛ Photo ነው
Indonesia ውስጥ ማስክ ማያረጉ ወንዶች Push up በመስራት ይቀጣሉ።😂😂
በአርጀንቲና የተወለዱ መንታዎች የስም ስያሜ ማራ እና ዶና ሆኗል!
የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው

🎯 በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ።
🎯 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ።
🎯 በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ።

በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ ። ይሄንን ሰው ብዙዎቻችን እናውቀዋለን አብረሃም ሊንከን ይባላል ። አለማችን ካየቻቸው ታላላቅ መሪዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው ታላቅ የፅናት ተምሳሌትም ነው ።
👉 ዶ/ር አላይስ ቼዝ የተባለ የሥነ-ምግብ ተመራማሪ እና ''Nutrition for health'' (የተመጣጠነ ምግብ ለጤንነት) የተባለውን መፅሐፍ የፃፈው ምሁር በመጨረሻም የሞተው በምግብ እጥረት እና በረሃብ የተነሳ ነበር ። ''የአባይን ልጅ ውሃ ጠማት'' የሚባለው እዚህ ላይ ነው እንግዲ
1, በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ ፣ 31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል ፡፡

2, የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው ፡፡

3, የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው ፡፡

4, የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር ፡፡

5, እስከ 1976 ዓ.ም (እኤአ) በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር ። ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወቃል፡፡

6, በዓመት ከ10 ሺ በላይ አዕዋፋት ከመስተዋት መስኮቶች ጋር በመጋጨት ይሞታሉ ፡፡

7, በምድር ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የእንስሳት ዝርያዎች አሉ ፡፡

8, ከአራት አሜሪካውያን አንዱ በቴሌቪዥን መስኮት ታይቷል ፡፡

9, ሰውነታችን በሰከንድ 15 ሚሊዮን ቀይ የደም ሴሎችን እየፈጠረ ይገድላል ፡፡

10, ማር አይበላሽም፡፡ 3ሺ ዓመት ያስቆጠረ ማር ለምግብነት ይውላል ፡፡
👉 ፓኪስታናዊው ኻን ባባ የ24 አመት ወጣት ሲሆን 440 ኪ.ግ ይመዝናል ። ታዲያ ይህ ወጣት በቀን 5ሊትር ወተት 4 ዶሮዎች እና 36 እንቁላል ይበላል ። እርሶስ በቀን ምን ያህል ይመገባሉ ?
Join @httpsworldfunfacts 👈👈
Forwarded from YJ_JOHNNY via @like
አይናችሁን 50% በመጨፈን ወይንም ስልኮን ትንሽ ራቅ በማድረግ ይመልከቱ😁

ከዛም ላይኳን ጠቅ🤓
@YJ_JOHNNY
Forwarded from Deleted Account
ጉድ😱አርቲስት ማህደር አሰፋ ፍቅረኛዋን ጥላ ሄዳ ማሳበዷ ሳያንሰ አሁን ደሞ ከ ቢሊየነሩ አላሙዲን ጋረ ራቆቷን የተለያዮ video ለቃለች ምነም ሳታፍረ የምትለቃቸውን video ለማግኘት ከስር play ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEmCyj6RRjJ3h7y5Bg
👉 በአሜሪካ በካሊፎርንያ ግዛት ውስጥ ያለ አደን ፍቃድ አይጥ በወጥመድ አድኖ መያዝ ወይም መግደል በህግ የተከለከለ ነው ። አይጥ ካስቸገረ የአደን ፍቃድ በማውጣት በወጥመድ መያዝ ይቻላል ።