የአለም ህዝብ በሙሉ Los Angeles ውስጥ መኖር ይችላል። 🤔🤔😮😮🤥🤥
@httpsworldfunfacts 👈👈 Join
@httpsworldfunfacts 👈👈 Join
በአለም ላይ ወደ 4 quadrillion ባክቴሪያዎች ይኖራሉ።🤯🤯😦😦
@httpsworldfunfacts
@httpsworldfunfacts
እስካሁን ድረስ ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ተብሎ የተመዘገበው 144 degree Fahrenheit ነው።😯😯
@httpsworldfunfacts
@httpsworldfunfacts
👉 ራሱ ከመሰረተው ድርጅት ተባሯል ቢባል አሁን ማን ያምናል ? የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው ። ትምህርት አይወድም ነበር በልጅነቱ የሚገጣጠሙ ነገሮች ትኩረቱን ይስቡት ነበር ፤ የሚወደውን ነገር ጠንቅቆ ስለሚያውቅ እስከመጨረሻው ድረስ ገፋበት ። ገና በ25 አመቱ የ100 ሚልየን ዶላር የሚያወጣ ድርጅት ከጓደኛው ጋር ቢገነባም ገና ከጅምሩ ከድርጅቱ በክህደት ተባሯል ። ተስፋ ግን ሊቆርጥ አልቻለም ፤ ትልቅ የቴክኖሎጂ ኢምፓየር የመመስረት ህልም ስለነበረው ሌላ የራሱን ድርጅት ብዙም ሳይቆይ መሰረት ። ብዙ ቢንገዳገድም ብዙ ቢወድቅም ሃሳቡ ግን እውን እየሆነ መጣ ። በመጨረሻም አባሮት የነበረው የራሱ የበፊት ድርጅት የካምፓኒው ስራ አስኪያጅ አድርጎ በመቅጠር አብሮት ሊሰራው ተስማማ ፤ ይህ ሰው ምድራችን ካገኘቻቸው ጥቂት የፈጠራ ሰዎች መካከል የሚመደብ ነው ። ስቲቭ ጆብስ ይባላል የአፕል ኩባንያ መስራች ነው ። ይሄን ድንቅ የአለማችን ግለሰብ አለማችን ካጣችው ያለፈው ወር 9 አመታት ተቆጠረ ። ከስቲቭ ጆብስ የምንማረው በህይወት ውስጥ ትልቁ ነገር ስንቴ ወደቅን ሳይሆን ስንቴ ወድቀን ተነሳን የሚለውን ነው ።
የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው
🎯 በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ።
🎯 በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ።
🎯 በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ።
🎯 በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።
🎯 በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ።
በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ ። ይሄንን ሰው ብዙዎቻችን እናውቀዋለን አብረሃም ሊንከን ይባላል ። አለማችን ካየቻቸው ታላላቅ መሪዎች አንዱ እና ዋነኛው ነው ታላቅ የፅናት ተምሳሌትም ነው ።