World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
👉 በ1965 አንድ የአራት አመት ህፃን ልጅ በውሀ ውስጥ ይሰጥማል ። ነገር ግን Alice blase የተባለች ሴት ከመሞት ታተርፈዋለች ። ከ9ኝ አመታት በኋላ ያ ልጅ ሴቲትን ከተማ ላይ ከተመሳሳይ ባህር በውሀ ከመስጠም አንድ ወንድ ያተርፋታል ። ይሄ ሰውም የAlice ባለቤት ነበር ።
@httpsworldfunfacts
👉 በአለማችን ላይ ለረጅም ጊዜ በእጮኝነት የቆዩት Octavio Guillen ና Adriana Martinez ከ ሜክሲኮ ሲሆኑ ለ69 አመታት በጓደኝነት ከቆዩ ቦሃላ በ 82 አመታቸው ላይ ተጋብተዋል ።
ሰሜን ኮርያ እና ኩባ ብቸኛ ኮካ ኮላ ማይሸጥባቸው ሀገሮች ናቸው።😱😱
@httpsworldfunfacts
የአለም ህዝብ በሙሉ Los Angeles ውስጥ መኖር ይችላል። 🤔🤔😮😮🤥🤥
@httpsworldfunfacts 👈👈 Join
ቀንዳሟ ወይዘሮ

ከወደ ቻይና የተገኘ አስገራሚ ዜና ነው ፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2010 ዣንግ ሩይፋንግ የተባሉ ወይዘሮ ግንባራቸው ላይ ቀንድ በማብቀል አለምን አስደምመዋል ፡፡ ወይ ጉድ !!
👉 በደቡብ ኮርያ ፈቃደኛ ለሆኑ ሰዎች በህይወት እያሉ የቀብር ስነስርዓት በተሳካ ሁኔታ የመፈጸም አገልግሎት የሚሰጥ በአይነቱ ለየት ያለ ድርጅት አለ ፤ በዚ ድርጅት ውስጥ ከ25 ሺህ በላይ የአገሪቱ ዜጎች በዚህ ድርጅት አማካይነት ሳይሞቱ ቀብራቸውን አስፈፅመዋል ፡፡ 😂🤷‍♂
በአለም ላይ ሜትሪክ ሲስተም ማይጠቀሙ ሀገሮች ሦስት ብቻ ናቸው።👍👍
በአለም ላይ ረጅሙ የቦታ ስም 85 ፊደል አለው። 🤡🙀🙀
@httpsworldfunfacts
በአለም ላይ ወደ 4 quadrillion ባክቴሪያዎች ይኖራሉ።🤯🤯😦😦
@httpsworldfunfacts
በየሰከንዱ አራት ልጆች ይወለዳሉ።😯😯😯
@httpsworldfunfacts
👉 በ አለም ላይ አንተን /አንቺን ቁጭ በ መልክ የሚመስሉ ቢያንስ 6 ሰዎች አሉ ግን ምን ያረጋል ከነሱ አንዱን በህይወት ዘመንህ የ ማግኘት ዕድልህ 9% ብቻ ነው ፡፡
እስካሁን ድረስ ቀዝቃዛ የአየር ንብረት ተብሎ የተመዘገበው 144 degree Fahrenheit ነው።😯😯
@httpsworldfunfacts
👉 በእሩቅ ምስራቅ ቻይና አካባቢ የሚኖሩት የ ''Tibeatan'' ህዝቦች ከሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡት ምላስን በማውጣት ነው ።
👉 በሚገርም ሁኔታ ውሾች የራሳቸውን ፈስ የማየት ችሎታ አላቸዉ ፡፡፡፡፡ እኛ አይደለንም ያልነው የዘርፉ ባለሙያዎች ነው ያሉት 🤷‍♂
👉 ራሱ ከመሰረተው ድርጅት ተባሯል ቢባል አሁን ማን ያምናል ? የዚ ሰው ታሪክ በጣም አስገራሚ ነው ። ትምህርት አይወድም ነበር በልጅነቱ የሚገጣጠሙ ነገሮች ትኩረቱን ይስቡት ነበር ፤ የሚወደውን ነገር ጠንቅቆ ስለሚያውቅ እስከመጨረሻው ድረስ ገፋበት ። ገና በ25 አመቱ የ100 ሚልየን ዶላር የሚያወጣ ድርጅት ከጓደኛው ጋር ቢገነባም ገና ከጅምሩ ከድርጅቱ በክህደት ተባሯል ። ተስፋ ግን ሊቆርጥ አልቻለም ፤ ትልቅ የቴክኖሎጂ ኢምፓየር የመመስረት ህልም ስለነበረው ሌላ የራሱን ድርጅት ብዙም ሳይቆይ መሰረት ። ብዙ ቢንገዳገድም ብዙ ቢወድቅም ሃሳቡ ግን እውን እየሆነ መጣ ። በመጨረሻም አባሮት የነበረው የራሱ የበፊት ድርጅት የካምፓኒው ስራ አስኪያጅ አድርጎ በመቅጠር አብሮት ሊሰራው ተስማማ ፤ ይህ ሰው ምድራችን ካገኘቻቸው ጥቂት የፈጠራ ሰዎች መካከል የሚመደብ ነው ። ስቲቭ ጆብስ ይባላል የአፕል ኩባንያ መስራች ነው ። ይሄን ድንቅ የአለማችን ግለሰብ አለማችን ካጣችው ያለፈው ወር 9 አመታት ተቆጠረ ። ከስቲቭ ጆብስ የምንማረው በህይወት ውስጥ ትልቁ ነገር ስንቴ ወደቅን ሳይሆን ስንቴ ወድቀን ተነሳን የሚለውን ነው ።
👉 በእየሩሳሌም ውስጥ ከሰባቱ ቀናት ማለትም አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ቅዱስ ቀናት ተብለው ይከበራሉ ። ይኸውም ዕርብ በሙስሊሞች ፣ ቅዳሜ በአይሁዶች እና እሁድ ደግሞ በክርስቲያኖች ዘንድ ሁሌም የሳምንቱ ክብረ በዓላት ናቸው ።
👉 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ኮፍያ ዝም ብሎ ኮፍያ እንዳይመስላችሁ ከኋላ የተገጠመለት senser በኮፍያችን ቲቪያችንን ለመቀያየር ይጠቅመናል ይህ senser (ማንበቢያ) የሚሰራው በቲቪ ላይ አይናችንን በመትከል የፈለግነውን የቴሌቪዥን ቻናል አእምሮአችን ውስጥ የምናስበውን ቻናል በማንበብ ይቀይርልናን ።
የራስ ምታት ህክምና በ 1895 ፣ ይህ እውነተኛ Photo ነው
Indonesia ውስጥ ማስክ ማያረጉ ወንዶች Push up በመስራት ይቀጣሉ።😂😂