World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
እንኳን ለከተራ እና ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!


@httpsworldfunfacts
👉 በደቡብ ኮርያ ፈቃደኛ ለሆኑ ሰዎች በህይወት እያሉ የቀብር ስነስርዓት በተሳካ ሁኔታ የመፈጸም አገልግሎት የሚሰጥ በአይነቱ ለየት ያለ ድርጅት አለ ፤ በዚ ድርጅት ውስጥ ከ25 ሺህ በላይ የአገሪቱ ዜጎች በዚህ ድርጅት አማካይነት ሳይሞቱ ቀብራቸውን አስፈፅመዋል ፡፡ 😂🤷‍♂
@httpsworldfunfacts
ይገርማል

👉 ጆን ሃሪሰን ይባላል ። አይስክሬም ቀማሽ ነው ። እስከዛሬ ወደ 200ሚልየን ጋሎን የአይስክሬም ሳምፕል ቀምሷል ። ስራውም ይሄው ነው ። የአይስክሬም ድርጅት ውስጥ ሲሆን ድርጅቱ የተሰራ አይስክሬም እንዲቀምስ እና አጣጥሞ ስለ ጣዓሙ እንዲነግራቸው ያረጋሉ ። ታዲያ አይስክሬም በመቅመስ ብቻ የሚታዳደረው ይህ ግለሰብ ቢልየነር ሲሆን አይስክሬም በመቅመሱ ብቻ ድርጅቱ በየወሩ አንድ ሚልየን የአሜሪካን ዶላር ነው የሚከፍለው ።😱😱
👉 ሎብስተር ( lobster ) የተባለው የባህር ውስጥ ፍጥረት በጣም አስገራሚና ለየት ያለ ተፈጥሮ ካላቸው ፍጥረታት አንዱ ነው ፡- የ ሎብስተር አንጎሉ የሚገኘው በ ጉሮሮው ውሰጥ ፣ የ ነርቭ ስርዓቱ የሚገኘው በ ሆዱ ውስጥ ፣ ጥርሶቹ ደግሞ በ ጨጓራው ውስጥ ሲሆን እንዲሁም ኩላሊቶቹ ደግሞ የሚገኙት በ ጭንቅላቱ ውስጥ ነው
@httpsworldfunfacts
ስለ እርግዝና ያልተሰሙ አስደናቂ እውነታዎች

1. የጠዋት ሕመም (morning sickness) የሚባለው ሁሌ ጠዋት የሚከሰት አይደለም፡፡ ብዙ ሴቶች ቀኑን ሙሉ አንዳንዶች ድግሞ ጠዋት፣ግማሽ ቀን ወይም ማታ ስሜቱ ሊታያቸው ይችላል፡፡
2. እረጃጅምና ዕድሜያቸው ከ35 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶች መንታ ልጅ የመውለድ ዕድላቸው ሰፊ ነው፡፡ ከቤተሰብ ውስጥ መንታ የወለደ ሰው ካለና ዕድሜዎት ከ35 በላይና ረጅም ከሆኑ መንታ ልጅ የመውለድ ዕድል አልዎት፡፡
3. የደም መጠኖ ይጨምራል፡፡ በልብዎ የሚሰራጨው የደም መጠን ከ40 እስከ 50 በመቶ ይጨምራል፡፡
4. የልብዎ መጠን በእርዝመትም በወርድም ይጨምራል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ተጨማሪ ደም ለመርጨስ ሲል ይለጣጣል፡፡
5. እርግዝና ከተከሰተበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ጡት ወተት ለማምረት ይዘጋጃል::
6. ልጅዎ ይሰማዎታል፡፡ ጆሮ ቀደም ተብለው ከሚሰሩት የህፃኑ አካለት አንዱ ሲሆን ልጅዎም የእለት ተዕለት ንግግሮን ይሰማል፡፡ በተለይ ከ6 ወራት ጀምሮ ብቻዎን ስላልሆኑ ልጅዎን ያናግሩ፡፡
7. ልጆ ከእርስዎ ቀድሞ ይበላል፡፡ ማንኛውም የሚመገቡት ቫይታሚንና ማእድናት ልጆ ከተጠቀመ በኃላ ነው የቀረው ወደ እርሶ የሚደርሰው፡፡ ለዚህም ነው በእርግዝና ጊዜ ጥሩ ጥሩ ነገር መመገብ ለልጆ ጤንነት ወሳኝ ነው የሚባለው፡፡
8. በእርግዝና ጊዜ ምግብ ቀስ ብሎ ወደ ትንሹ አንጀት ስለሚሄድ ሆድ በጋዝ ሊሞላ ይችላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአይነምድር ድርቀት ሊያጋጥም ይችላል፡፡ ስለሆነም ለብ ያለ ውሃ በብዛት መጠጣት ሊያስታግሰው ይችላል፡፡
9. የግብረስጋ ግንኙነት ማድረግ ይቻላል፡፡ይሕ ማለት ዕርግዝናው ጤናማ እስከሆነ ብቻ ነው፡፡፡ ውስብስብ የሆነ እርግዝና ከሆነ ግን ሐኪም ማማክር ግድ ይላል
@httpsworldfunfacts
እኤአ በ1895 በኦሃዮ ከተማ ውስጥ ሁለት መኪኖች ተጋጭተው የመኪና አደጋ ደርሶ ነበር ! ታዲያ አስደናቂው ነገር በከተማው ውስጥ የነበሩት ሁለቱ መኪኖች ብቻ መሆናቸው ነበር 😳!! በ1985ት የኦሃዮ ነዎሪዎች ቁጥር ከ1.8 ሚልየን በላይ ነበር ታዲያ ከ1.8ሚልየን ነዋሪዎች ውስጥ ሁለት ግለሰቦች ብቻ ነበሩ 😄የመኪና ባለቤቶች እነሱም በመጨረሻም ለመጋጨት ችለዋል 😢! አሁን ላይ የኦሃዮ ነዋሪዎች ቁጥር 11.7ሚሊየን ደርሷል😳፡፡
@httpsworldfunfacts
JOIN AND SHARE🙏
🤔ዝንጅብ ሻይ በሚያስገርም ሁኔታ ከፋርማሲ መዳኒቶች የበለጠ የካንሰር በሽታን የማዳን አቅም አለው😱😱😱
🤨መገኛውን ቻይና ያደረገው ይህ ህነፃ ከላዩ ላይ ሌላ ወደ ጎን 250 ሜትር የተገነባ ህንፃ ያለው ሲሆን የአለማችን ትልቁ ና የሰማይ ላይ ድልድይ የሚል ስያሜ አግኝቷል😱😱😱
,@httpsworldfunfacts
Join and Share
ዛሬ ደሞ ወደ ቻይና ልውሰዳችሁ፡፡በ1996 አመተ ምህረት ገና የ 9 አመት ታዳጊ የነበረው ሊያንግ አብሮ አደጉን በጣም ይወዳት ስለነበረ እንዲህ ብሎ ቃል ገብቶላት ነበረ “አድጌ እስካገባሽ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ሳንቲም አጠራቅማለሁ"!!!ቃሉን የጠበቀው ሊያንግ ከ20 አመት በሁዋላ ከ10 ሺህ የቻይና
ዩዋን በላይ (1 ሺህ 609 የአሜሪካ ዶላር)
ዋጋ ያለውን ብር በማጠራቀሙ የዳይመንድ ቀለበትb ሲያደርግላት አብሮ አደጉ ፍቅረኛው በእንባ ታጥባ አግብታዋለች!!!👏
@httpsworldfunfacts
👩‍❤️‍👨አንዲት ሚስት ከደረሰባት አደጋ ቡሃላ ሙሉ ትውስታዋን አጥታ ባሏንም ረስታ ነበር ግን ባሏ ተስፋ ሳይቆርጥ በድጋሚ ፍቅር አሲዞ አገባት😇😊
Join and Share
😱በሰውነታችሁ ላይ ያሉትን የአካል ክፍሎችና ንጥረ ነገሮች ብትሸጧቸው አጠቃላይ ወደ 45 ሚሎይ ዶላር ያወጣሉ!!!አደራ ግን በጭራሽ ለመሸጥ እንዳታስቡ በሰማይ ቤት ትጠየቃላችሁ!!!😜
Join and Share
@httpsworldfunfacts
The biggest disease of the mind is overthinking, especially too much thinking about others. Thinking too much is like eating too much. The heaviness makes it impossible to remain light and flexible.😱😱

@httpsworldfunfacts
Join and Share
Man locks his head in a cage in an attempt to quit smoking. Wife has the key and only opens it for meals.😳😳

Join and share
@httpsworldfunfacts
🌕ብርሀን ከፀሀይ የላይኛው ክፍል ወደ ምድር ለመድረስ 8 ደቂቃ ከ22 ሰኮንድ ይፈጅበታል። ብርሀኑ የተላከው ከፀሀይ የውስጠኛው ክፍል (core) ቢሆን ግን ብርሀኑ ምድር ላይ ለመድረስ 100,000 አመታትን ይፈጅበታል።🙀😱
Join and Share
@httpsworldfunfacts
Japan is going to allow scientists to create Human-Animal hybrid.

Japan's government have approved the request by scientists to create a human-animal hybrid.😱😱

Join and share
@httpsworldfunfacts
🙀በፈረንጆች 1958 ሮበርት ኩክ ቲም እና ጂም ኩክ የተባሉ 2 አውሮፕላን አብራሪዎች አውሮፕላን እያበረሩ ነዳጅ ሲያልቅባቸው መኪና ከስራቸው እየተከተላቸው በመሙላት ለ2 ወር አየር ላይ በመቆየት የአለም ክብረ ወሰን ሰብረዋል 😱
@httpsworldfunfacts
አስደናቂ እውነታዎች
ልብ❤️

ልባችን ያለማቋረጥ በመላ ሰውነታችን ደምን በመርጨት የዕለት ተዕለት ሕይወታችን እንዲቀጥል ያደርጋል፡፡ ይሁንና ልባችን ለተወሰነ ደቂቃ ደም መርጨት አቆመ ማለት ሞትን ማለት አይደለም፡፡ ልብ በተለያየ ምክንያት ደም መርጨት ሊያቆም ይችላል፡፡ ዋናው ነገር ፈጥን ብሎ የቆመውን ልብ ማስነሳትና እንደገና ደም የመርጨት ተግባሩን ማስቀጠል ላይ ነው፡፡ ለሌላ ጊዜ ደም መርጨት ያቆመን ልብ እንዴት በቀላሉ በየትም ቦታ ማስነሳት እንደሚቻል ግንዛቤ የሚሰጥ ፅሑፍ የምናቀርብ ሲሆን ለዛሬ ግን ብዙ ጊዜ ያልሰማናቸውን የልባችን አስደናቂ እውነታዎችን እናካፍላችሁ፡፡

1. ልባችን የራሱ የሆነ የኤልክትሪክ ሲስተም አለው፡፡ ኤልክትሪክ ያመነጫል ማለት ነው፡፡ ይህ ኤልክትሪክ ታዲያ ልባችን የደም ስርጭት ምቱን የሚቆጣጠርበት ሲሆን Cardiac conduction System ይባላል፡፡

2. ልባችን ምንም እንኳን ከሰውነታችን ተነጥሎ ቢወጣም መምታቱን ለተወሰኑ ደቂቃዎች ይቀጥላል፡፡

3. የልባችን ምት ድምፅ (beating sound) የምንሰማው የልብ ቧንቧ በር ሲከፈትና ሲዘጋ ነው፡፡

4. መሳቅ የልብ ጤናን ይጠብቃል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ለልብ በሽታ ከሚዳርገን ምክንያት ውስጥ ውጥረት አንዱ በመሆኑ ነው፡፡ እናም በየትኛውም አጋጣሚ ዘና ለማለት ይሞክሩ፡፡

5. የሴት ልጅ ልብ ምት ከወንዱ በተወሰነ ይፈጥናል፡፡ በክብደት ግን የወንድ ልጅ ልብ ከሴት ይበልጣል፡፡ የወንዱ በአማካኝ 10 ፓውንድ ሲሆን የሴቷ 8 ነው፡፡

6. ልባችን በየእለቱ 2000 ጋሎን ደም በየቀኑ ይረጫል፡፡ አስባችሁታል 2 በርሜል እንደ ማለት ያህል እኮ ነው፡፡

7. የልብዎ መጠን ምን ያህል መሆኑን ማወቅ ከፈለጉ አንድ እጆትን ብቻ ይጨብጡ፡፡ ምክንያቱም የእያንዳንዱ ሰው ልብ መጠን የአንድ እጁን ጭብጥ ያክላልና፡፡
Share