Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በማለቅ ላይ ነው
የተከበረው የአላህ ቃል [ቁርዓን]
አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله
📖 የተከበረው የአላህ ቃል [ቁርዓን]

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዓድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 29/07/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
ሸሪዓዊ እውቀትን ቅስም!
አቡ በከር አድረህማን حفظه الله
🚨 ሸሪዓዊ እውቀትን ቅሰም! 🍒

በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ

🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ በከር አድረህማን ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 29/06/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/mesjidal_ansar_lera

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ
صلاة التراويح 28 رمضان 1445هـ
في مسجد الفرقان في الحبشة 1445
💐 የ28ኛው ረመዷን የፉርቃን መስጂድ የተራዊህ ሰላት ማራኪ በሆኑ ድምፆች ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة تقدم لكم تلاوات من صلاة التراويح من مسجد الفرقان في الحبشة

🎙《①》00:00 بصوت الأخ عبدالعزيز بن مهاجر الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️《②》8:40 وبصوت الأخ إبراهيم بن مكة الحبشي حفظه الله تعالى

📆 سجلت في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله  رمضان - ٢٨ - 1445هـ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 https://t.me/mesjidal_ansar_lera
صلاة الليل 28 رمضان 1445هـ
في مسجد الفرقان في الحبشة 1445
💐 የ28ኛው ረመዷን የፉርቃን መስጂድ የለይል ሰላት ማራኪ በሆኑ ድምፆች ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة تقدم لكم تلاوات من صلاة الليل من مسجد الفرقان في الحبشة

🎙《①》00:00 بصوت الأخ الفاضل أبي عبدالرحمن مفتاح بن نوري الحبشي حفظه الله تعالى

🎙《②》1:04:16 وبصوت الأخ الفاضل الدعي إلى الله أبي محمد محمدسعيد بن بدر الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️《③》1:24:11 وبصوت الأخ الفاضل عبدالله بن أول الحبشي حفظه الله تعالى

📆 سجلت في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله  رمضان - ٢٨ - 1445هـ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 https://t.me/mesjidal_ansar_lera
Forwarded from أبو سندس جعفر فايل مناجر
🗡🗡🗡🗡🗡
እኔም ትንሽ ብቻ
ስለበድር ዘመቻ

እንዲሆነን ዚክራ
በጥቂቱ ላውራ

የሙሽረክ መኳንንት  🗡🗡
ያፈሩበት በሞት

የእስልምና ዝና 🗡🗡
ከፍ ያለበት ፊትና

በዛሬው ቀን ነበር  🗡🗡
ድል ያረጉት በድር

በፆመኛ አንጀት 🗡🗡🗡
አስቦት ጦርነት

ያውም በስለት ሰይፍ 🗡🗡🗡
እንዳይ መስልህ በመድፍ
በፈሪ መሳርያ በሩቅ ሚወነጨፍ

ምን አይነት ወኔ ነው
ምን አይነት ጀግንነት
መቼምማይደገም
በታሪክ ወደፊት

እስኪ ተመልከቱ
  ዛሬ ልዮነቱ

አይደለም ይዘን ሰይፍ
ጠላት ልናሸንፍ        🗡🗡
መቅራት አቅቶናል
አንስተን ሙስሀፍ(ቁርዓን)📓📓📓
ቁርዓን አንግብን
እስኪ እንውጣ መስጂድ🕌🕌
ነፍስያ ትፋለም
ባይሆን በዚህ ጅሀድ  📓📓📓📓

عمر
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
👏1
Forwarded from أبو سندس جعفر فايل مناجر
ሰውየው ኩሬ ውስጥ ይወድቃል። ውሃው ወዲህ ወድያ ሲያጫውተው የይድረሱልኝ ጩኸት ይጮህና በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ተሰብስበው እንደ ምንም ብለው ከውሃው አዳኑት።

  ቤቱ በአቅራቢያ የነበረ አንድ ሰው እየሮጠ ሄዶ ወተት ይዞለት መጣ። ትንፋሹ ተዳክሞ የነበረው ሰውዬ ወተቱን ከጠጣ በኋላ ቲንሽ ተረጋጋ። በዚህ ጊዜ ያዳኑት ሰዎች
"እንዴት ነው ውሃው ውስጥ የወደቅከው" ብለው ጠየቁት።

እንዴት እንደ ወደቀ እያብራራላቸው ከኩሬው ጫፍ ላይ ቆመና
"እዚህ ጋ ቆሜ ነው ያዳለጠኝ" ብሎ እየነገራቸው ድጋሚ ውሃው ውስጥ ወደቀና ሞተ።


ሼሁ ይህንን ከተናገሩ በኋላ አስተያየታቸውን ሲያስቀምጡ………
👇
👉ይህ ሰው ከተፃፈለት ሪዝቅ ያቺ ወተት ትቀረው ነበር። እሷን ሲጠጣ ግን ዱንያ ላይ የተፃፈለት ሪዝቅ አብቅቷልና እዛው ቦታ ላይ ወድቆ ሞተ።

እናም ወዳጄ፦
በምትችለው ያህል የሪዝቅ ሰበቦች ለማስገኘት ሞክር እንጂ ሪዝቄን አጣለሁ የሚል ስጋት መቼም እንዳይገባህ። የሁሉም ራዚቅ አላህ ነው።     የተፃፈላትን ሪዝቅ ሳትጨርስ የምትሞት አንዲትም ነፍስ የለችን‼️‼️
ምንጭ
ሀምዱ ቋንጤ

      https://t.me/mesjidal_ansar_lera
🤔2👍1
Forwarded from أبو سندس جعفر فايل مناجر
🌙እንኳን ለ1445 ኛው ለተከበረው የዒድ አል_ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️

👇👇👇👇👇👇👇

💫ሁሉም ሰው የፈጅር ሰላት ሌራ በሚገኘው ውብ መስጂድ አል አንሷር ተገኝቶ እንዲሰግድ እናሳስባለን‼️

💫ከፈጅር ሰላት በኋላ ዒድ እስከ ሚሰገድ በአላህ ፍቃድ ሁሉም መስገጃ ሜዳው (ቦታው)ላይ ተገኝቶ «ተክቢራ» እያለ ይህንን ትልቅ ኢስላማዊ ገፅታ እያንፀባረቀና በዓሉን እያደመቀ ይቆያል‼️


ያስተውሉ
🌙 ጨረቃ ከታየች ነገ ጨረቃ ካልታያች ከነገ ወዲያ ዒድ ይሆናል ማለት ነው ‼️‼️

🤝تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال.

🕌
መስጂድ አል አንሷር ሌራ
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
👍2
ዛሬ ፀሓይ አወጣጡዋ እንዲህ ነበር
ሌራ
ሸምስ ሙዘሚል
🕌  ሌ ራ
~~~~
ግባቸው ነው እንጂ ትውልድ ይማር ይልማ
ሀዳዲ ሀጁሪይ  የሚሉትን ዜማ
ጆሮም የላቸውም ቆሞ የሚሰማ!
Forwarded from أبو سندس جعفر فايل مناجر
⭕️ የወርቁ ቁልፍ የዛሬው ለሊት ሊሆን ይችላል
⭕️ ዘጠኝ ቁልፎች ሞክረህ አስረኛውን መተው የለብህም
⭕️ አንት ወንጀልህ ተምሮልህ የአላህ ውዴታ የምትታደለው በሰላሳኛዋ ለሊት ሊሆን ይችላል
⭕️ አንድ ቀን እያልክ አቅልለህ አትያት
⭕️  ከረመዷን አንድ ሰአትም ብትሆን ውድ ነች
⭕️ የዛሬው የረመዷን የመጨረሻው ለሊት ሪጃሎች ጋር ሁን
የፉርቃን
ምዕመናን ለመቆም ቆርጠዋል
ስምንቱን ረከዓ በአንድ ተሸሑድ ቢለዋል
ሱናም ስለሆነ በጣም ደስ ደስ ይላል
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ኢስግፋር ማድረግ ምህረትን መጠየቅ
ሸይኽ አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ حفظه الله
🎤🎤🎤🎤🎤👌👌👌👌👂🫁ታላቁ እና ተወዳጁ ሸይኽ አቡ አብደላህ
ምህረትን ከአለህ መጠየቅ
በሚል 🎤 ጣፋጭ
እና መሳጭ👌👌👌👌
ከሊቡ 🫁 ለሆነ አድማጭ👂
ይሃውላችሁ
حفظه الله