Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
ኢድ ነው ብሉ ጠጡ
ከከትፎው ከቁርጡ
ዚክሩንም አትርሱ
አሏህ አስታውሱ
ለሙስሊሞች ምክሬ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ወንጀልን እራቁ
በደስታ ቦርቁ
የአረፋ በዓል
ድምቀቱ ይለያል

ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩሙ
አደራ አደራ ጫትን እንዳትቅሙ


ኡመር

👌https://t.me/httpe2Isiamec3cetar
💥💥ምርጫቹ በዒድ ቀን💥💥

👉🥚 የሆናቹ 👉 ⚡️በመንካት

👉🥩 የሆናቹ 👉 👍 በመንካት

ውድድር አካሂዱ እኔ 👍

👌https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍41
👆
👉ማይሰጠኝ ከሆነ ዘላቂውን ደስታ
                ምን የያደርግልኛል ጊዛዊ ፈገግታ

✍🏾 الأثري
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍2
💥💥በአጭሩ ሲተሮገም💥💥

አንድ ድሃ የሆነ አካል  ለአረፋ ሰው ሁሉ ስጋ ሲበላ ተመለከተና ወደ ቤቱ ሲገባ

👉ባለቤቱ ፉል ሰርታ ጠብቀዋለች

ከዛ ፉሉን ለመብላት ተቀምጦ ከራሱ ጋር ያወራ ጀመር

ሰው ሁሉ ስጋ እየበላ እኔ ፉል ልብላ እያለ የፉሉን ልጣጭ በመስኮት እየጣለ ሳለ ያላሰበው ነገር ይከሰታል


ከቤቱ ሲወጣ  አንድ ሰው እሱ፣የጣለውን የፉሉን እንጥብጣቢ እያፀዳ ሲመገብ ተመለከተ።

የዛኔ አልሀምዱ ሊላህ ይህንን ፉል ያለምንም ጉልበትና ብልሀት የረዘቀኝ ጌታ ብሎ፣አላህን ማመስገን ጀመረ ።

👌አደራ አላህ የሰጠንን ፀጋ አሳንሰን አንመልከት ለማለት ነው
አላህ እሱን ከሚያመሰግኑ ባሮቹ ያድርገን



يحكى : ان رجلا فقيرا فى يوم *عيد_اضحى_مبارك*
رأى الجميع يأكل لحمة ذهب إلى بيته فوجد زوجته قد أعدت فول
وتقول له: كل عام وأنت بخير !

جلس ليأكل الفول و يلقي قشره من الشباك ويحدّث نفسه في صمت الجميع اليوم يأكل اللحم! وانا الأن آكل فول ؟

نزل الفقير من منزله ورأى مشهد لن ينساه قط!

رجل جلس أسفل شباك بيته يجمع فتات قشر الفول وينظفه و يأكله !

ويقول: الحمد لله الذى رزقنى من غير حول منى ولا قوه !

فقال الفقير رضيت يارب يارب لك الحمد كما ينبغى لجلال وجهك وعظيم سلطانك.

الخلاصة :

إياك ان تنكر نعم الله عليك التي لا تعد ولا تحصى ، سبحانه أعلم منك بالخير لك، ارضَ بما قسمه الله لك وقل الحمد لله على كل شئ
👍1
📮ይለያል ... የእናት ... ነገር📮

አላህ የራሱን ሀቅ በቁርኣን ሲያወሳው
ከሀቁ አስከትሎ ሀቋን የጠቀሰው
ልብ እንዲለው ነው ልቦና ያለው ሰው



🎙በወንድማችን አቡ ዑበይድ ሸምስ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1💯1
💥💥 ፈገግ ያሰኛል 💥💥


طرفة
من طرائف الحياة الزوجية
قالت امرأةٌ لزوجِها:
لماذا لم تخبرني قبل الزواج أنّك مفلس فقير معدم؟
فقال لها:
ألم أقل لك أكثر من مليون مرّة:
ليس عندي في الدنيا غيرك، وأنت كنتِ تضحكين وتفرحين كالبلهاء .🌹

አንዲት ሴት ለባሏ👇
👉 ለምን እኔን ከማግባትህ በፊት ድሃ  መናጤ መሆንህን አልነገርከኝም ስትለው

ባልየው 👉 ከ ሚልየን ግዜ በላይ እዱንያ ላይ  ካንቺ ሌላ የለኝም ስልሽ አል ነበር ወይ አንቺ ደግሞ በደስታ ቦርቀሽ ስትንተከተኪ አልነበረ 👉አላት
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
Live stream finished (5 days)
💫ሺ አመትም ቢኖር ለማይሞላ ኑሮ
💫ከዛሬ ቆንጥሮ ስለነገ ቋጥሮ
💫ልቤ ስንቱን ነገር ፈልጎ እያጣ
💫እስከ መቼ ድረስ ባምሮት የምቀጣ
🤝ማነህ አስተናጋጅ.. ሺ አመት አይኖር  ሻይ በዳቦ አምጣ  ።


https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍2
💥የምትወደውን ሰዉ ስታይ ፈገግ በል
       👉እንደምትወደው ይረዳል፡፡

ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ በል
       👉ጥንካሬህን   ይመለከታል፡፡

ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል 👉ፀፀት ይሰማዋል፡፡

የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ ፈገግ በል
      👉ሰላም ያስገኝልሀል፡፡
             
                ይላሉ!!

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍2
‏قال تعالى:
(ولا تفسدوا في الأرض بعد إصلاحها).
(وإذا تولى سعى في الأرض ليفسد فيها)
(ولا تعثوا قي الأرض مفسدين).

فما هو الفساد في الأرض؟؟

قال شيخ الإسلام ابن تيمية (رحمه الله):

"من عمل في الأرض بغير كتاب الله و سنة رسوله فقد سعى في الأرض فساداً ".

[مجموع الفتاوى (٢٨ / ٤٧٠)]. 💭🌿
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1
Audio
      
📌
#ክረምት_ና_በርድ
ይደመጥ
ይደመጥ ይደመጥ
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
📮በሚል ርዕስ አስፈላጊ የሆነ  ነዉ መደመጥ ያለበ

      ይደመጥ
                    ይደመጥ🎧

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ አልጀበሊ🎙
حفظه الله تعالى

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ያጓራል  ያጉረመርማል
ይገርማል ይደንቃል
ሃል ሁሉ ያጂባል

አቤት አሏሁ አክበር
ዳዕዋ ሆኖ ቁማር

እዚህ ኣለሁ ቢሎ
ወዳው እዝያ መዞር

ድንገታ ቻናል ሲከፍት
ከበበኝ ውዥንብር

አሯ ሰላም ስጡን
ይቀዝቅዝ ግርግር

አሏሀን እንፍራ
አንተኛ ኩሬ ዳር

በእወቀት ዳስሱት
አሏህንም ፍሩት

በሽታ ላየለበት
ጣዝማማር አጠጡት
👆👆👆👆👆👆

👉አቡ ሱንዱስحفظه الله
👆👆👆👆👆👆👆
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1
الجزء رقم :8، الصفحة رقم:77
2710 ( 57 ) حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ الْمُثَنَّى ، حَدَّثَنَا أَبُو دَاوُدَ ، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ ح وَحَدَّثَنَا ابْنُ بَشَّارٍ ، حَدَّثَنَا عَبْدُ الرَّحْمَنِ ، وَأَبُو دَاوُدَ ، قَالَا : حَدَّثَنَا شُعْبَةُ ، عَنْ عَمْرِو بْنِ مُرَّةَ ، قَالَ : سَمِعْتُ سَعْدَ بْنَ عُبَيْدَةَ يُحَدِّثُ عَنِ الْبَرَاءِ بْنِ عَازِبٍ ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَمَرَ رَجُلًا إِذَا أَخَذَ مَضْجَعَهُ مِنَ اللَّيْلِ أَنْ يَقُولَ : " اللَّهُمَّ أَسْلَمْتُ نَفْسِي إِلَيْكَ، وَوَجَّهْتُ وَجْهِي إِلَيْكَ، وَأَلْجَأْتُ ظَهْرِي إِلَيْكَ، وَفَوَّضْتُ أَمْرِي إِلَيْكَ ؛ رَغْبَةً وَرَهْبَةً إِلَيْكَ، لَا مَلْجَأَ وَلَا مَنْجَى مِنْكَ إِلَّا إِلَيْكَ، آمَنْتُ بِكِتَابِكَ الَّذِي أَنْزَلْتَ، وَبِرَسُولِكَ الَّذِي أَرْسَلْتَ. فَإِنْ مَاتَ مَاتَ عَلَى الْفِطْرَةِ ". وَلَمْ يَذْكُرِ ابْنُ بَشَّارٍ فِي حَدِيثِهِ : مِنَ اللَّيْلِ.

2710 ( 58 ) حَدَّثَنَا يَحْيَى بْنُ يَحْيَى ، أَخْبَرَنَا أَبُو الْأَحْوَصِ ، عَنْ أَبِي إِسْحَاقَ ، عَنِ الْبَرَاءِ بْنِ عَازِبٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ لِرَجُلٍ : " يَا فُلَانُ، إِذَا أَوَيْتَ إِلَى فِرَاشِكَ " بِمِثْلِ حَدِيثِ عَمْرِو بْنِ مُرَّةَ، غَيْرَ أَنَّهُ قَالَ : " وَبِنَبِيِّكَ الَّذِي أَرْسَلْتَ. فَإِنْ مُتَّ مِنْ لَيْلَتِكَ مُتَّ عَلَى الْفِطْرَةِ، وَإِنْ أَصْبَحْتَ أَصَبْتَ خَيْرًا ".
(... ) حَدَّثَنَا ابْنُ الْمُثَنَّى ، وَابْنُ بَشَّارٍ ، قَالَا : حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ جَعْفَرٍ ، حَدَّثَنَا شُعْبَةُ ، عَنْ أَبِي إِسْحَاقَ ، أَنَّهُ سَمِعَ الْبَرَاءَ بْنَ عَازِبٍ يَقُولُ : أَمَرَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ رَجُلًا، بِمِثْلِهِ، وَلَمْ يَذْكُرْ " وَإِنْ أَصْبَحْتَ أَصَبْتَ خَيْرًا ".
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍3
كيفية الرفع اليدين عند كل التكبرة صلاة الجنإز
جاء في "الموسوعة الفقهية" (16/29): " ولا يرفع يديه في غير التكبيرة الأولى عند الحنفية في ظاهر الرواية وبه قال مالك وهو الراجح في مذهبهم -... وقال الشافعية والحنابلة: يسن أن يرفع يديه في كل تكبيرة " انتهى . واختار ابن المنذر رفع اليدين مع كل تكبيرة . انظر المجموع (5/190) .
حَدَّثَنَا مَحْمُودُ بْنُ خِدَاشٍ الْبَغْدَادِيُّ ، قَالَ : حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ يَزِيدَ الْوَاسِطِيُّ ، قَالَ : حَدَّثَنَا عَاصِمُ بْنُ رَجَاءِ بْنِ حَيْوَةَ ، عَنْ قَيْسِ بْنِ كَثِيرٍ قَالَ : قَدِمَ رَجُلٌ مِنَ الْمَدِينَةِ عَلَى أَبِي الدَّرْدَاءِ وَهُوَ بِدِمَشْقَ، فَقَالَ : مَا أَقْدَمَكَ يَا أَخِي؟ فَقَالَ : حَدِيثٌ بَلَغَنِي أَنَّكَ تُحَدِّثُهُ عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ. قَالَ : أَمَا جِئْتَ لِحَاجَةٍ ؟ قَالَ : لَا. قَالَ : أَمَا قَدِمْتَ لِتِجَارَةٍ ؟ قَالَ : لَا. قَالَ : مَا جِئْتُ إِلَّا فِي طَلَبِ هَذَا الْحَدِيثِ ؟ قَالَ : فَإِنِّي سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : " مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَبْتَغِي فِيهِ عِلْمًا ؛ سَلَكَ اللَّهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ، وَإِنَّ الْمَلَائِكَةَ لَتَضَعُ أَجْنِحَتَهَا رِضًا لِطَالِبِ الْعِلْمِ، وَإِنَّ الْعَالِمَ لَيَسْتَغْفِرُ لَهُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَمَنْ فِي الْأَرْضِ، حَتَّى الْحِيتَانُ فِي الْمَاءِ، وَفَضْلُ الْعَالِمِ عَلَى الْعَابِدِ كَفَضْلِ الْقَمَرِ عَلَى سَائِرِ الْكَوَاكِبِ، إِنَّ الْعُلَمَاءَ وَرَثَةُ الْأَنْبِيَاءِ، إِنَّ الْأَنْبِيَاءَ لَمْ يُوَرِّثُوا دِينَارًا وَلَا دِرْهَمًا، إِنَّمَا وَرَّثُوا الْعِلْمَ، فَمَنْ أَخَذَ بِهِ أَخَذَ بِحَظٍّ وَافِرٍ ". هَذَا أَصَحَّ.
حكم الحديث: صحيح
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
📢 ታላቅ ብስራት ከ“ሌራ” !

بسم الله الرحمن الرحيم

🌱 በአላህ ፍቃድ ከታላቁ የሰለፊዮች መስጂድ አል-አንሷር  “ሌራ” በታላቁና በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አልጀበሊ አስተማሪነት ትምህርት መሰጠት ከተጀመረ  ሰንበትበት ብሏል!!!
ስለዚህ ትክክለኛ ኢስላማዊ የዕውቀት ጥማት ያለባችሁ ሙስሊሞች (ለየት ባለ መልኩ ሰለፊዮች) የት ልማር በሚል ሀሳብ ተውጣችሁ የነበራችሁ ሁላ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

🌸 አዎ ! በድጋሚ እንኳን ደስ አለን !!

🌱 በታላቁና ሌራ ከተማ ላይ በሚገኘው የ“ሰለፊዮች” መስጂድ አል-አንሷር ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ ጁምዓንም ጨምሮ የሚሰጡ ዕለታዊ ደርሶች (ትምህርቶች)
እንደሚከተለው በመሄድ ላይ ይገኛሉ።

📖 «إرشاد البرية إلى الانتساب للسلفية»

1ኛ- “ ኢርሻድ አል-በሪያ ”

👉 ❝ ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ሳምንቱን ሙሉ በተከታታይ ከ"ፈጅር" ሶላት በኋላ "አዝካር" እንደተቀራ የሚሰጥ ነው። ❞

📖 «منهاج الفرقة الناجية»
 
2ኛ- ተስሚዕ ሕፍዝ አልቀርኣን
ከእርሻድ ደርስ በኋላ

3ኛ- ፍርቀቱ አን-ናጂያ”

👉  ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ሳምንቱን ሙሉ በተከታታይ

“ከቁርኣን ተስሚዕ” (ቁርኣንን ማስደመጥ) ፕሮግራም ካበቃ በኋላ የሚሰጥ ነው።

📖 «الرحيق المختوم بحث في السيرة النبوية»

4ኛ- “አር-ረሒቅ-አልመኽቱም”
👆👉  ይህ "ደርስ"
(ትምህርት) ዘወትር ከዙሁር ሶላት በኋላ _ጁሙዓ ሲቀር_ የሚሰጥ ነው።

📖 «الأربعون النووية»

5- “አል-አርበዒን አን-ነወዊያ”

👆👉 ይህ "ደርስ"
(ትምህርት) ዘወትር ሰኞና ማክሰኞ ከዐስር ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

📖 «إدراك المأمول شرح ثلاثة الأصول»

6- “ሰላሰቱል ኡሱል”

👆👉 ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ዘወትር እሮብና ሐሙስ ከዐስር ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

📖 «الإملاء»

7- “አል-ኢምላእ” (የዐረብኛ ፅሁፍ መርሐግብር)

👆👉 ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከዐስር ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

👉 በተጨማሪ ከዐስር በኋላ ሳምንቱን ሙሉ በተከታታይ ከላይ የተቀመጡት ደርሶች ከተሰጡ በኋላ ተከታዮቹ የ"ቁርኣን"ና የ"ኸጥ" ትምህርቶች ይሰጣሉ።

➡️ “ቁርኣን ሒፍዝ”
(መሸምደድ)

➡️ “ቁርኣን ተልቂን” በማየት መቅራት

➡️ “ኢቅራ ቅራአቲ”

➡️ “ኸጥ” (የእጅ ፅሁፍ) ትምህርት...ይሰጣል።

ከመግሪብ በኋላ የሚሰጡ ደርሶች

📖 «ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ ﺗﻔﺴﻴﺮ الإمام ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله»

8- “ተፍሲር አስ-ሰዕዲ”

👆👉 ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ዘወትር ቅዳሜ፣ እሁድና ሰኞ ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

📖 «الفقه الميسر»

9- “አል-ፍቅህ አልሙየሰር”

👆👉 ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ዘወትር ማክሰኞና እሮብ ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

📖 «حلية طالب العلم»

10- “ሒልየቱ ጧልቡ አል-ዒልም”

👆👉 ይህ "ደርስ" (ትምህርት) ዘወትር ሐሙስና ጁሙዓ ከመግሪብ ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

📖 «خط الرقعة»

10- “ኸጥ ሩቅዓ”

👆👉 ይህ "ደርስ"
(ትምህርት) ይህ ደርስ የሚሰጠው ከአስርና ከዕሻ ሶላት በኋላ የሚሰጥ ነው።

📣 ማሳሰቢያ!

👉 ከዙሁር (ከ8:00) በኋላ እስከ  አስር ሶላት ድረስ ተማሪዎች ቁርኣንን ይሸመድዳሉ።

👉 በተጨማሪ ሳምንቱን ሙሉ ከመግሪብ በኋላ በሚሰጠው ደርስ መሀል (የሐዲስ መትን ሒፍዝ) ተስሚዕ ወይም ማስደመጥ ፕሮግራም ላይ “አል-አርበኢን ነወዊያ” እና “ኡምደቱል አሕካም” የተዘጋጀ ሁሉ ያሰማል። ህፃን ልጅ አይል የእድሜ ባለፀጋ ሁሉም ተሳታፊ ነው።

ተንቢህ

ትልልቆች በማስደመጡ አይገደዱም በፈቃዳቸው እኛስ ከማን አንሰን በሚለው ሞራል ነው።
አሏሁመ ባርክ ለና ፊማ ወሀብተና
ወዝድና ዕልመን የንፈዑና።


👉 በቃ ! ከአሁን በኋላ በአላህ ፍቃድ “ ሌራ መርከዝ አል-አንሷር ” ቀኑን ሙሉ ዕውቀት መሰብሰብ ነው !!!

👉 ዕውቀቱን ሳይሰስት በማካፈል በመስጂዱ ላይ የቆመው  ኡስታዝ አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስና በሚችሉት ነገር ሁሉ በማገዝ በዙሪያው ያሉ የሆኑ ወንድሞቹን አላህ የላቀ የሆነ ምንዳን ይለግሳቸው ኣሚን።!!!

የመጨረሻ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ

ተመላላሽ ተማሪዎችን እንጂ አዳሪ ተማሪዎችን መቀበል ያልተጀመረ መሆኑን ከወድሁ እናሳስባለን።

{{ ሌራ መስጅድ አል-አንሷር }}

https://t.me/Efadalezd_lebada

https://t.me/amr_nahy1

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
Audio
-_-_➡️-_-_-አዲሱ  ደርስ

📚📚إرشاد البرية إلى الانتساب للسلفية

        የተሠኘዉ   ኪታብ

==--ደርስ ቁጥር==-- 1

በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ አብደላህ አልጀበሊ 🎙حفظه الله تعالى



ሌሎች ፈዋኢዶች ለማግኘት
===---🔛----⤵️===

https://t.me/Efadalezd_lebada/5011/

የድርሱን ኦድዮ ለማግኘት
==⤵️---🔛---⬇️===

https://t.me/Efadalezd_lebada

እንዲሁም ሊሎች ፈዋኢዶች ለማግኘት በዋትሳፕ ጉሩባችን ጎራ ይበሉ
===⤵️----🔛----===

https://chat.whatsapp.com/KUGNLTLU2NfAg5mJyA8wYV
===↕️----🔛----⤵️===

https://chat.whatsapp.com/FEj64S9Nb9LBXZisHXzq7n

#ጆይን_እና_ሸር_ማረገዎን_አይርሱ
♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
#ˡᶦᵏᵉ_ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ_ˢᵃᵛᵉ_ˢʰᵃʳᵉ
👍.       .          👏.        ➡️
👍1
إعلان محاضرة لأشبال /شباب أهل السنة حفظهم الله في حلهم وترحالهم في مسجد الأنصار في ليرا
የሙሓደራ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ የሱና መስጅድ ያፈራቸው ብርቅዪና ታዳጊ ወጣቶች በዛሬው እለት _እለተቅዳሜ ሙሐረም 28/1/ 1446_ በርከትከት ብለው የሼኻቸውን የአቡ ዐብድላህ አልጀበሊን መርከዝ ሊዘይሩ ዛሬ ወደ ሌራ ከተማ ጎራ ይላሉ። በመሆኑም፣ ዙሁር፣ አሱር እና ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሙሓደራዎች ይኖራቸዋል። በዝህም  የሱኒዮች መዐድ በመሳተፍ የኸይሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በሌራ ዙሪያ ያላችሁ ሙስልም ወንድሞችና እህቶች  ተጋብዛችኋል።

أهلا وسهلا ومرحبا بكم وصلتم بالسلامة

https://t.me/Efadalezd_lebada

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1🍓1