Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
የእስልምና ፈድል
<አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ የቂራይ>
አድስ ሙሃደራ ከሌራ ከአድሱ አንሷር መስጅድ

በስልጥኛ ቋንቋ

[ የእስልምነ ፈድል   ]

📎በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭና መካሪ የሆና  ሙሃደራ

🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ  (አብድሸኩር ስራጅ ) አላህ ይጠብቀው።

አድራሻ
👇👇👇👇👇👇👇
🏢በስልጤ ዞን በሌራ ከተ
ከአድስ አበባ ወደ ሆስዓና ስኬድ
ልክ ከተማዋን ረገጥ አድርገው
ፖሊስ ጣቢያውን እንደደረሱ ወደ ቀኝ
150 ሜትር ገባ ስሉ
👇👇👇👇👇👇
አንሷር መስጂድን
👆👆👆👆👆👆
በአይኖት ይታዮታል።

አሏህ ይጠብቃት

📅 ቅዳሜ:- 10/09/2016 EC ከመግሪብ እስከ እሻ ።
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abueshek/7290

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆
👍2
👇👇👇👇👇👇👇
ሁለት አሳዛኝ ነገሮች :
👆👆👆👆👆👆👆

1, ሊሰገድበት ካልሆነ በስተቀር ወደ መስጂድ አለመግባት
ሲጀመር የማይሰግድ የነበረ ሰው ላይ ስሞት
መስገድ (አግባብ ካለመሆኑ ጋር)!


2, በከፈን እንጂ እራሷን አልሸፈነችም!

☝️ አላህ ይጠብቀን!

🤲 ወንዶችን ወደ መስጂድ,
ሴቶችን ወደ ሂጃባቸው
አሏህ በረህማው
ይመልሳቸው!

ይቀላቀሉን  ↴↴↴

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍3
كلمة حق في دولة التوحيد المملكة السعودية
*كلمة حق في دولة التوحيد المملكة السعودية*

للشيخ الفاضل أبي بلال الحضرمي حفظه الله

مسجد أنور دار الحديث السلفية بالحامي حرسها الله
የተወሂድ ጠላት ተዋጊው ቢዛቱ
الله المستعان


🕘 00 : 09

8 ذو القعدة 1445 هـ

#محبي_الشيخ_أبي_بلال_الحضرمي
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በወላጅ እና በልጅ መሀል የተከሰተ ፈገግ ሚያሰኝ ታሪክ
ኡስታዝ ሙሀመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው
🤌 የተረዳው ይስቃል ያልተረዳው ግን እስኪረዳው ድረስ...

🎙ኡስታዛችን ሙሀመድሰዒድ አላህ ይጠብቅህ እድሜህንም ከጤና ጋር ያርዝምልህ።

🤲 ኣሚን በሉ!
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1
Forwarded from የሱና መስጂድ ቻናል (ᴍᴇꜱᴊɪᴅ ꜱᴜɴɴᴀ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚨 የዋሻው ባለቤት የሆኑት 3 ደጋጎች ታሪክ


🎙 ሸይኽ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አል-ጀበሊ አላህ ይጠብቀው።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13255
ምን አይነት ትንኝ ናት የትንኝ ሞላጫ
ልትጥል የምትደክም ዝሆንን በርግጫ
እግርሽም ክንፍሽም እስኪረግፍ ሞክሪ
ለዝሆኑ አንድ ነው ስታርፊም ስትበሪ
👇لاتــــحــــــــــــــزن👇
أرادوا قتل يوسف 👌 فلم يمت ..
وتم بيعه ليكون عبدا 👌 فصار ملكا
👈 لاتحزن من مكر وتدابير البشر
🧊 لأن إرادة الله فوق الجميع


🕹 አብሽር አትተክዝ🕹

ነቢዩሏህ ዩሱፍንም እኮ ለመግደል ፈለጉ  👉ግን አልሞተም

ባርያ እንዲሆን ሸጡት
👉ግን ንጉስ ሆነ

አብሽር በሰዎች ሴራና ኩርፊያ አትተክዝ  አትዘን
👌ምክንያቱም የአላህ ፍላጎት ከሁሉም በላይ ነውና

👌https://t.me/httpe2Isiamec3cetar
👍3
Audio
በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ አብደላህ አልጀበሊ 🎙حفظه الله تعالى

👉 አሏህ ፍጡራኖቹ ላይ ያደረገው መበላለጥ
በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ነሲሃ።
🫲🫱 በውስጡ ቡዙ ፈዋዕዶችን የያዘ ነው
👂 አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ

🕌 በታላቁ መስጂድ በተወዳጁዋ ከተማ ሌራ አንሷር መስጂድ አለህ ይጠብቃትና
ዙል ሂጃ /06/1445
እንዲሁም ሊሎች ፈዋኢዶች ለማግኘት በዋትሳፕ ጉሩባችን ጎራ ይበሉ
===⤵️----🔛----===
===↕️----🔛----⤵️===

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
#ጆይን_እና_ሸር_ማረገዎን_አይርሱ


♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲ 
#ˡᶦᵏᵉ_ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ_ˢᵃᵛᵉ_ˢʰᵃʳᵉ
👍.       .          👏.        ➡️
👍1
ግጥም ኢድ እና ዝምድና
አቡ ኢብራሂም አሚር حفظه الله
💐 ግጥም ኢድ እና ዝምድና 💐

🎁 አስደሳች ስጦታ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

🎙️በወንድማችን አቡ ኢብራሂም አሚር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።

👌 https://t.me/httpe2Isiamec3cetar
🥩🥩አብሽሩ ደርሷል🥩🥩

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1
በአንድ ቀን ጀምበር
የሁለት አመት ዊዝር (ወንጀል)
ፁም እና በኢኽላስ
ወንጀልክን አሳብስ


ኡመር

https://t.me/oumershaer/851
🛏️ አስቸኳይ የሰላተል ጀናዛ ጥሪ

{إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ}

«إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً
»

💥በዛሬው ቀን የወንድማችን ሰዒድ ብርመካ (ፉርቃን) አባት ወደ አኼራ ሄደዋል አላህ የጀነት ያድርጋቸው።

  በአላህ ፍቃድ {ዛሬ ቅዳሜ} ዝሁር ላይ ፉርቃን መስጂድ ሰላተል ጀናዛ ተሰግዶ...

  ዐለም ባንክ በሚገኘው መቅበራ የሚቀበሩ ይሆናል።

📮 መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ተገኝታችሁ እንድትሰግዱና እንድትሸኙ ጥሪ ተላልፎላችኋል‼️

🕌 ሰላተል ጀናዛ ዝሁር ላይ ፉርቃን መስጂድ።

🛣️  ቀብር ዐለም ባንክ መቅበራ።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1
ኢድ ነው ብሉ ጠጡ
ከከትፎው ከቁርጡ
ዚክሩንም አትርሱ
አሏህ አስታውሱ
ለሙስሊሞች ምክሬ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ወንጀልን እራቁ
በደስታ ቦርቁ
የአረፋ በዓል
ድምቀቱ ይለያል

ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩሙ
አደራ አደራ ጫትን እንዳትቅሙ

ኡመር


https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ኢድ ነው ብሉ ጠጡ
ከከትፎው ከቁርጡ
ዚክሩንም አትርሱ
አሏህ አስታውሱ
ለሙስሊሞች ምክሬ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ወንጀልን እራቁ
በደስታ ቦርቁ
የአረፋ በዓል
ድምቀቱ ይለያል

ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩሙ
አደራ አደራ ጫትን እንዳትቅሙ


ኡመር

👌https://t.me/httpe2Isiamec3cetar