Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
ለአንድ ኑሮው ገጠር ለሆነ ሰው ( አዕራቢይ) ዱኣ ማድረግ በደንብ ትችላለህን? አሉት።
እሱም፦ “አዎን” በማለት መለሰ።
እንግዲያውስ እስኪ ዱዓ አድርግልን አሉት።
"አላህ ሆይ! አንተን ሳንጠይቅህ እስልምናን ሰጠኸናልና ጀነት እየጠየቅንህ አትከልክለን።” በማለት ዱዓ አደረገ።

اللَّهُمَّ إنكَ أعطيتنا الإسلام دون أن نسألك

فلا تحرمنا الجنَّةَ ونحن نسألك !🤲


https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
የናቆር ተወላጅ
ወንድ ሴት ወጣት ሆይ
የእነቆር ተወላጅ

ከንቅልፍህ ተነስ
ንቃ አታንገላጅ

ልጅ ወላጅ ሊነጥቅህ
ጴንጤ ቆሞ ደጅህ

ምንድን ነው ምስጥሩ
የደሃ ደሃ ምርጫው

እውንት እርዳታ ነው
ብለህ ነው ምታምነው

እውነት እንዳይመስልህ
ሀቂቃው  ወዲህ  ነው

የኩፍር   ዘመቻ መረብ
ማጥመጃ ሴራ ነው

የኩፍር ዘመቻ መረብ
ማጥመጃ ሴራ ነው

ሚስኪኑን ዑመት
ከመክፈር ታደገው

ሀቅ ላልደረሰው
ሀቅንም አድርሰው

መድሃኒት ነው ይላሉ
ያገር ሰው ላገር ሰው

ወንድም   ለወንድሙ
ግንባታም ጭምር ነው

የነቢዩ ሀዲስ
የ ሁ ለ ተ ኛ ው ነ ው ::
👈 أبو سندس جعفر
ጀዕፈር ነስሮ
ወለሀምዱሊሏህ
Link joine possible
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆
🎤🎤🎤🎤🎤 👈👈👈እንሻ አሏህ
አቡ ሱንዱስ ጀዕፈር
👍3
ቢሻራ
ተስፋ አለን በሌራ
ለወደፊት ቡሽራ

ወደ መንሀጅ አሰለፍ
ሴት ወንዱ ሲጎርፍ

ኢንሻአሏህ በቅርብ
ታያላችሁ አጂብ

ፏ ብላ ስታብብ
ሌራ ሳትታሰብ


      ኡመር
አለህ ይጠብቀው
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆
የዛሬው ስጦታ
👍1
አቅሳዬ
የኢስላሟ ደሴት
ኣንቺ ክቡር ቦታ

ተጋሪም ዬለሽም
የሙስሊሟ ይዞታ

ልጆችሽ ተሪበው
ቁርስ ዬላቸው ምሳራት

ልጆችሽ ተጠምተው
ሚሰጣቸው ጥይት

አለህ ሆይ በእዝነትህ ፍልስጤንን ከየሁዲይ ከከሃዲይ ከኩፍር በላዕ ሁሉ ነፃ በላት ኣሚን

ልጆቿ ሲሞቱ
እያየች ኣንድ እናት

ምን ታብላ ታጠጣ
ምንስ ደርሶ ቀርቧት

አማራጭም ዬላት
እጇን ከመዘርጋት

ወደ አሏህ ተቅጣጭታ
እንቧን ከመዝራት

ይህ ሁሉ በደል
እንዲህ ሲንሰራፋ

እንዲህ የጠነባ
እንዲህ የከረፋ

በመህበር እርዳታ
ኢስራኤል ሰትገፋ

አቅሷዬን ሚረዳት
አንድ ሀገር እንኳን ይጥፋ?

😭😭😭😭😭

ኣንቺ ክቡር ደሴት
ኣንቺ ክቡር ቦታ

መቼም በዱዓዬ
አልረሳሽም ላፍታ

ኣንቺን ሲያሲቡሽ
በሁሉም ሁኔታ

ይጠፋል ከሁሉም
የፊት ወዝ ፈገግታ

ይጀምርስ ዬለ ወይ
የእንባም ጠብታ

በከለላው የዲርግሽ
ያለማቱ ጌታ

ልጆችሽም ናቸው
የኢስላም ኩራቶች

ተገድለውም እንኳ
አይባሉም ሟቾች

ይባላሉ እንጂ
ጀግናና ሸሒዶች

ያልብሳቸው አሏህ
ሱንዱስ በችሮታው

ያልብሳችው ረቡና
ዲይባጅን በመሃርታው

ወለሀምዱሊሏህ

أبو سندس جعفر غفرالله له
ጀዕፈር ነስሮ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👍1
Joine joine
👍1
Audio
ጥሩ ቲላዋ

አሏህ የሡን ቃል የምናስተነትን ባሪያዎቹ ያድርገን

ምንጭ
📌📌👇👇
https//.me/Efadalezd_lebada

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
خطبة الجمعة=المداومة على الأعمال الصالحة
للشيخ المفضال:أبي عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله
📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة

🎧 የመስጂደ ሱና የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር።

🔖 بعنوان: «المداومة على الأعمال الصالحة»
🔖 «መልካም ስራ ላይ ማዘውተር»

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ።

🎙 للشيخ المفضال أبي عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى
🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٣ شوال ١٤٤٥هـ في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሸዋል{3-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/1947
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
📎https://t.me/Efadalezd_lebada/45
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ቀልት ፍቼ በእስልምና
<አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ የቂራይ>
ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

👉በስልጥኛ ቋንቋ👈

💥 ቀልት ፍቼ በእስልምና  💥

📌 በሚል ርዕስ ጠፋጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ :- አቡ እስሃቅ  አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአንሷር መስጅድ {ወራቤ ስንብጣ ሳንኩራ}

እሁድ:- 07/08/2016 EC
ከእሻ ሰላት ቡሃላ

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆👆
አረ ፍልስጢን ላይ የወንድሞቻችን ነገር ከፍቷል
   
🤲ያአላህ ነስርህን ፈሰጅህን ቅርብ አርግልን🤲

እባካችሁን የመስጂድ ኢማሞች ሆይ አረ በዱዓ ሰላታቹላይ ወጥሩላቸው

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ታላቅ የዳዕዋ እና የዝያራ ፕሮግራም
  ጌቶ ወረዳ ላሉ መሳጂድ እና መድረሳዎች!!


   ረመዷን ሸኝተን ሸዋል አጠናቀን ስናበቃ በገፍላ እና በድክመት ተይዘን ማንነታችን እንዳንረሳ ሁሌም አስታዋሽ እና መካሪ ያስፈልገናል።

እነሆ…………
  🪑ኡስታዝ ዐብዱልመጂድ ወርቁ
አላህ ይጠብቀው ከማይጠገበው ጣፋጭ አንደበቱ ሊመክረን እና ሊያንፀን ወደ ቄያችን ብቅ ብሏል።

በመሆኑም…………
    ከነገ (ጁሙዐ) ጀምሮ ጅማሪው መስጂድ አል_ነስር ችሮ በማድረግ ሁሉም ጌቶ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የሰለፍዮች መሳጂዶች እና መድረሳዎች የሚዘይር ይሆናል።


መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ…………
    ጁሙዐ ችሮ በመስገድ ቀጣይ ዳዕዋኦችም በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት እንድትከታተሉ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

ከሚዘየሩ የዳዕዋ ቦታዎች ውስጥ
  መስጂድ አል_ነስር ችሮ
    መስጂድ አል_ፋሩቅ ውርባዘር
     መስጂድ አል_ፈትሕ ቆንትር
      መስጂድ አል_ሱናህ ጉቶ
       መስጂድ አል_ሱናህ ቆረፍቻ

እንዲሁም…………
  ቋንጤ እና አስጋድር ለዝያራ ከታጩ ቦታዎች ውስጥ ተጠቃሾች ናቸው!!

ትግላችን…………
    የአላህ ዲን ለአላህ ባሮች ማድረስ ነው!!


↪️ t.me/chero_msgdelneser

💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
1
የምስራች ይ ጠ ብ ቁ ን
Audio
📚 ሰሂህ ሙስሊም ትምህርት

📓 مختصر صحيح المسلم كتاب صلاة المسافرين وقصرها
🎙በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።


🕌 በታላቁ ፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከዙሁር ሰላት በኋላ።
           
🗓️ شوال 15-10-1445 ሂጅሪያ }

👉 ደርስ ቁጥር 431👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera

     ዱንያ ላይ የምትለፋው ድካም እና የምታደርገው ኢንቨስት;
የራስህ ባልሆነ በሰው መሬት ላይ እንደመገንባት እና ወጪ እንደማድረግ ነው።

ምክንያቱም፦
  የዱንያ ሕይወት መች ትተኸው እንደምትሄድ የማታውቀው ሀገር ሲሆን;
   እርግጠኛ የምትሆንበት የአንተው ሀገር አኼራ ነው!!

               /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ/



https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
Forwarded from የሱና መስጂድ ቻናል (ᴍᴇꜱᴊɪᴅ ꜱᴜɴɴᴀ)
🚧 ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ አላህ ይጠብቀውና ወደ (ወላይታ,,ቂልጦ እና ወራቤ) ሄዶ ያደረጋቸው ዳዕዋዎች በቅደም ተከተል እና ጥራት ባለው ድምፅ የሱና መስጂድ ቻናል ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።

↪️ በወላይታ ከተማ ‼️

👉001 አጋጣሚን መጠቀም።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13044

  
👉002 የአቀባበል ንግግር።

🎙ኡስታዝ አቡ አነስ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13045

👉003 አተስቢዕ የደርስ ቁ.01
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13046


👉004 አተስቢዕ ቁ.02።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13047


💫 005 የጀነት መግቢያ ሰበቦች።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13048


👉 006 ነፍሲያን መታገል {ኹጥባ}።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13049


👉007 አተስቢዕ ቁ03።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13050


👉008 ጊዜን በአግባቡ መጠቀም።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13051


👉009 አላህን መፍራት።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13052


👉010 ነአቀባበል ንግግር።
🎙ሸይኽ ሙሰፋ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13053


💫 011 የአላህን ፀጋ ማመስገን።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13054


↪️ በመርከዝ ሱና ‼️
👉012 ለአላህ ብሎ መዘያየር እና የአቀባበል ንግግር።
🎙ሸይኽ አቡ ቀታዳ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13055


👉013 የኢማሙነወዊ ታሪክ።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/130 56


👉014 ኢልም ላይ መበርታት።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13069


💫 015 የምስጋና ንግግር።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13070


👉016 ለ2ኛ ጊዜ ተስቢዕ ቁ.01
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13075


💫 017 ተስቢዕ ቁ.02።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13076


👉 018 አተስቢዕ ቁ.03
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13077


👉 019 አተስቢዕ ቁ.04
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13078


👉 020 ጥያቄ01 ስለ ሱልሁ ብትነግረን?
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13079


👉 021 ጥያቄ02 ስለ ሸይኽ ረሻድ ታሪክ ብትነግረን?
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13080


💫 022 ጥያቄ03 የሸይኽ አቡ ረዋሓ ግጥም ትርጉሙ ምንድነው?
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13081


👉 024 ጥያቄ04 ነጃሺ መስጂድ ላይ ሰለፊዮች ነው ሚያስተምሩትን?
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13082


👉 025 ፀጋን ማመስገን
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13083


👉 026 የመዝጊያ ንግግር‼️
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13084

↪️ በወራቤ ከተማ ‼️

👉 027 የትዳር ትሩፋት
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13085

👉 028 ለሰላታችን ቦታ እንስጥ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13086

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📲 አጠቃላይ የሱና መስጂድ ፕሮግራሞችን ለመከታተል↴↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah

📲 ደዕዋ ሰለፊያ በወላይታ↴↴↴
🔗 https://t.me/abushuaibmiftahbedr

📲 የመርከዙን ፕሮግራሞች ለመከታተል ↴↴↴
🔗 https://t.me/merkezassunnah

📲 የሰለፊያ ደዕዋ በወራቤ ከተማ ↴↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe

↪️ https://t.me/mesjidalsunnah ‼️
👍1
እናትህን አደራ !
አቡ ሙሰየብ ሃምዛ حفظه الله
🔘👉 እናትህን አደራ ‼️

👌 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሃ።

🎤 በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
Audio
الشخ الجبلي
ሙሓደራ
        👇
📌ዳሠሳ ስለነቢዩ ዒሣ ዓለይህ ሠላም

▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
📮በሚል ርዕስ አስፈላጊ የሆነ ሙሓደራ ነዉ መደመጥ ያለበት ገሠጭ እና መካሪ የሆነ መሓደራ  👇

      ይደመጥ
              ይደመጥ🎧

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ አልጀበሊ🎙
حفظه الله تعالى

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1