Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
በመጠናቀቅ ላይ ነው
25 ተኛው ለሊት ተጠናቀቀ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👌👌👌👌👌👌👌👌
ከዝህች ለሊት ጋር የሚንገናኛው የውመል ቂያማ ቢቻ ነው ።
አንድ ለሊት ወይም አንድ ቀን ካለፈ ዳግም የሚገኝ የሚመለስ ነገር አይለለም ።
ስራውን ጨርሶ ሄዶዋልና ።።።።።
አለህ ከተጠቃሚወች ያድርገን ኣሚን
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
👍1🎉1
Forwarded from أبو سندس جعفر فايل مناجر
💥👉ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ፦
"የለይለተል ቀድርን አጅር (ምንዳ) ለማግኘት እራሷን ለይለተል ቀድርን ማወቁ መስፈርት አይደረግም።
ነገር ግን የመጨረሻዎቹን አስር ቀናቶች በአላህ አምኖ እና ከአላህ ምንዳንን ፈልጎ የቆመ ሰው ቁርጥ ባለመልኩ ለይለተል ቀድርን አግኝቷል እንላለን።
እኩል ነው መጀመርያው አስር ላይም ሆነ  መካከለኛውም ሆነ መጨረሻው"

https://t.me/mesjidal_ansar_lera
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመጠናቀቅ ላይ ነው ለሊቱ
ዱዓ ዱዓ ዱዓ……………
Audio
🎤🎤🎤ይደመጥ ይደመጥ🎤🎤
💽💽💽💽💽💽
በሚል ርዕስ እጅግ
በጣም አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት
ጣፈጭ በሆነ አገላለፅ እና አንደበት
በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ መሀመድ
መሀመድ ሰዒድ አለህ ይጠቢቀው።
በሄደበት ሁሉ አለህ ይጠብቀው
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
👍3
Live stream finished (4 minutes)
ረመዷንን ለመሸኘት አትቸኩሉ
አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله
  ወቅታዊ ነውና ይደመጥ!⤵️

📮 ረመዷንን ለመሸኘት አትቸኩሉ!

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዓድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 29/07/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በማለቅ ላይ ነው
የተከበረው የአላህ ቃል [ቁርዓን]
አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله
📖 የተከበረው የአላህ ቃል [ቁርዓን]

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዓድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 29/07/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://t.me/mesjidal_ansar_lera
ሸሪዓዊ እውቀትን ቅስም!
አቡ በከር አድረህማን حفظه الله
🚨 ሸሪዓዊ እውቀትን ቅሰም! 🍒

በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ

🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ በከር አድረህማን ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 29/06/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/mesjidal_ansar_lera

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳ