የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ሚስት


لا تنظر ما عند الناس هذه الأولى
الثانية لا تتمنى أن يكون عندك مثل ما عندهم
الأسواء من هذا لا تتمنى أن تزول تعمته وتأتيك
الأسواء من هذا لا تتمنى أن تزول نعمته ولو لم تأتيك.

๏「ሰዎች ዘንድ ስላለ ነገር ተመልካች አትሁን」

๏「ሁለተኛ ፦እነርሱ ዘንድ ያለው ነገር አንተ ጋር እንዲኖር አትመኝ」

๏「ከዚህ የባሰው መጥፎ ነገር አሏህ በዛ ሰው ላይ ያደረገለትን ፀጋ ተወግዶ ወደ አንተ እንዲመጣ መመኘት ነው」

๏「ከዚህ የባሰው መጥፎ ነገር ደግሞ ሰዎች አሏህ በነርሱ ላይ ያደረገውን ፀጋን ከነርሱ እንዲወገድ መመኘት ነው ወዳንተ እንዲመጣ ባትመኝ እንኳ
😢10👍4
መዲና_|_MEDINA_|_የጉዞ_ማስታወሻ_|_አዲስ_ነሺዳ_|_ሙአዝ_ሐቢብ(256k)
<unknown>
"መዲና መዲና"

"አልሀምዱሊላህ ላመስግንህ በጣም"


ለምወዳ………

ግብዣ ይሁንልኝ።
👍5😢31
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ፍቅር


「عندما تشتاق إلى من تحب يضيق عليك كل شيء」

「ወደ ምትወደው ሰው ስትናፍቅ ሁሉም ነገር ይጠብበሀል」
9🔥3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




ليس كل ما تفقده خسارة
فالإستغناء عمن لا يدرك قيمتنا
حياة جديدة.

「ያጣሀው ነገር ሁሉ ክስረት አይደለም
ደረጃችንን ከማያውቅ ሰው ጋር በራሱ መብቃቃት አዲስ ህይወት ነው」
👍7🥰4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




والله لو علمت السرعة التي سينساك بها الناس بعد موتك لعشت حياتك كلها لله.

「በአሏህ እምላለው ከሞትክ ቡሀላ ሰው በምን ያህል የግዜ ፍጥነት እንደሚረሳህ ብታውቅ ሕይወትህን ሁሉ ለአሏህ ትኖር ነበር
👍12😢6🤩2🥰1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




أربعة لا تظهرها إلا لأربعة

ضعفك إلا لإنسان مخلص.
حزنك إلا لإنسان يفهمك.
سرك إلا لإنسان تثق به.
إحباطاتك إلا لإنسان يثق بك.

አራት ነገሮችን ግልፅ አታድርጋቸው ለአራቶች ቢሆን እንጂ

「ድክመትህን ሀሳቡን ላጠራ ሰው ቢሆን እንጂ
ሀዘንህን ለሚረዳህ ሰው ቢሆን እንጂ
ሚስጥርህን ለምታምነው ሰው ቢሆን እንጂ
ደካማነትህን እንዲሁ ግዴለሽነትህን ባንተ ላይ ለሚተማመን ሰው ቢሆን እንጂ」
👍54
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




قي قانون البشر إذا انكسرت الثقة ولو مرة لا تعود وقي قانون الله التائب من الذنب كمن لا ذنب له سبحانك ربي ما أرحمك.

「በሰው ልጆች ሕግ አንድ ግዜም ቢሆን የሰዎችን ዕምነት ከሰበርክ ሌላ አንዲትም እድል ብትሆንም አትመለስም በአሏህ ሕግ ግን ከሐጢያቱ ንስሀ የገባ ልክ ሀጢያት እንደሌለበት ነው አንተ የተጥራራህው ወይ ምን ያህል አዛኝ ነህ」
9👍3😢3
جمعة مباركة

መልካም ጁሙዕ ብያለው ውዶች

#سنن_الجمعة
👈الغسل
👈والتطيب
👈والسواك
👈ويلبس من أحسن ثيابه
👈وقرأة سورة الكهف
👈والتبكير إلى المسجد
👈والإكثار من الدعاء والصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم. لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال:-
«إن من أفضل أيامكم هو يوم الجمعة فأكثروا من الصلاة عليّ فإن صلاتكم معروضة علي»

#جمعة_مبارك🌙🌙🌙

#የጁምዐ_ሱናዎች
👉
#መታጠብ
👉
#ሽቶ መቀባት
👉
#ጥርስን መፋቅ
👉
#ጥሩ ልብስ መልበስ
👉
#ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉
#በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
👉
#ዱዐ እና ሰለዋት ማብዛት

#ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ «በላጭ ቀን ብሎ ማለት እኮ የጁሙዐ ቀን ነው በሱ ቀን ውስጥም በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የእናንተ ሰለዋት እኮ ለኔ ይቀረብልኛል» አሉ

#መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን🌙🌙🌙
👍7
አሰላሙ ዐለይኩም ውዶቼ #ሐምዛ ነኝ እንኳን ለዒድ አልኣዷሀ የዐረፋህ በኣል በሰላም አደረሳችሁ በዚሁ አጋጣሚ ይህን የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት ማስተላለፍ የምትሹለት ሰው ካለ ከታች በሚገኘው ሊንክ በመግባት መልዕክቱን እስከ ላኪው ስም እስከሚላከው ስም ጭምር በማስቀመጥ ፍላጎትዎን መሙላት ይችላሉ።

@Habshey
@Habshey
👍5🥰3
ላኪ ፦ሐምዛ

حبي قال عليه الصلاة والسلام: (ثلاث من سعادة ابن آدم: المرأة الصالحة إلى ءاخر الحديث....
رواه أحمد والطبراني والحاكم،


ውዴ ፦የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦「ሶስት ነገሮች የአደም ልጆች ደስታ ማግኛዎች ደስታዎች ናቸው ከነዛ ውስጥ አንዱና በመጀመርያ የጠቀሱት እንደ አንቺ አይነት ያሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩትን ሴቶችን ነው፦

๏አሏህን ፈሪ የሆነች ሚስት ሀዲሱ ይቀጥላል…

ሀዲሱን አህመድ ሀኪም ጦበራንይ ዘግበውታል።

يقول قائل " من لا يحب وفي قلبه شيء مما يترك ومن يحب وفي قلبه شيء مما يقوى"أنا أحببتك في الله وأتمنى أيضا أن أدوم معك إلى ءاخر حياتي بالسعادة ولا أتمنى الفراق ولا البغض أقول لك إلى ءاخر حياتي أحبكككككككككك بل لا أنساك وأتمنى العيش معك وأعرف لا أستطيع الحياة بدونك وأقول لك أيضا الله يجمعنا معا في الفردوس الأعلى في الجنة ءامين.

عيد السعيد حبي(نبضة قلبي)


🍂አንድ ሰው እንዲህ አለ፦"የማይወድ ሰው በቀልቡ ላይ የሆነ ሊተወው የሚገባ ነገር አለ የሚወድ ሰው በልቡ ላይ የሆነ ሊያጠነክረው።የሚገባ ነገር አለ"አሉ።

☞እኔ ለአሏህ ብዪ ወድጄሻለው እንዲሁ በደስታ እስከመጨረሻው የህይወቴ ፍፃሜ ድረስ ካንቺ ጋር መሆንን እመኛለው መለያየትን ሆነ ጥላቻን ፈፅሞን አልሻም እስከመጨረሻው ድረስ እወድሻለውውውውውው እልሻለው እረ እንደው ይልቅንስ አረሳሽም ህይወትንም ካንቺ ጋር እመኛለው ደሞም አውቃለው ህይወት ያለ አንቺ እንደማይቻል አሏህ በፊርደውሰል አዕላ ያሰባስበን ዘንድ ጠየኩት አሚን።

من يحبك لن يتركك ولو كنت شوكا بين يديه

「አንተን የሚወድህ በእጁ መካከል ያለህ እሾክ እንኳን ብትሆን አይተውህም」አልተውሽም በፍፁም ሀያቲ ኢንሻ አሏህ…

🌹🌹የደስታ ዒድ ይሁንልሽ(የልቤ ትርታ)❤️❤️

ተቀባይ ፦نبضة قلبي
👍5🥰3😁2🤩2
🌺عـيـد الأضـحـى مـبــارك !!!🌺

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وأنتم بألف خير من أخيكم حمزة(أسد الله).

"መልካም የተባረከ ዒድ አል– ኣዷሀ ይሁንልዎ"

قال الله تعالى:
(وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ)سورة الحج

☝️አሏህ እንዲህ ይላል

「መልካምን ነገር ስሩ ፈላህ (ነጃ) ትወጡ ዘንድ」(ሱረቱ አል–ሀጅ)

☝️ማነው ፈላህን የማይፈልግ ስለዚህ ሁላችንም በቻልነው አቅም ለኸይር እንሽቀዳደም


👍10
•••••••
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

•በአሁኑ ጊዜ የዲን እውቀት ባለቤቶች ያነሱበት፣ እውቀት የሌለው ሰው ብያኔ የሚሰጥበት፣ ፊትና ተጣሪዎች የበዙበት፣ አንተ በሀቅ ላይ ለመፅናት ስትሞክር ልክ ፍም በእጅ እንደያዝክ ያክል የከበደበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።

√ይህን አስመልክተው ዑለሞች እንድህ ይላሉ።

「إنَّ الملائكةَ لتَتَعَجَّبُ مِمّن يموتُ علَى الإيمان في هذا الزَّمان」

#「መለኢካዎች_በአሁኑ_ሰአት_በኢማን
ለሚሞት_ሰው_በጣም_ይገረማሉ」

روى التِّرمذيُّ عَن أَنَسِ بنِ مَالِكٍ أنّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قالَ: "يَأْتِي عَلَى النَّاسِ زَمَانٌ، الصَّابِرُ فِيهِمْ عَلَى دِينِهِ كَالقَابِضِ عَلَى الجَمْرِ".

#ቲርሚዝይ ከአነስ ብኒ ማሊክ እንዳወሩት

#የአሏህ መልዕክተኛ ነብያችን ዐለይሂ ሶሏቱ ወሰላም እንድህ አሉ፦

"በሰዎች ላይ የሆነ ጊዜ ይመጣል በድኑ(በኃይማኖቱ) ላይ ትግስት የሚያደርግ ሰው በእጁ የእሳትን ፍም እንደመጨበት ያህል የሚከብድበት።»
***
👍6😱4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


من يحبك لن يتركك ولو كنت شوكا بين يديه

「አንተን የሚወድህ በእጁ መካከል ያለህ እሾክ እንኳን ብትሆን አይተውህም」
7🥰2🤩2👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

‏عن حذيفة بن اليمان رضي الله عنه قال:

#قال_النبي_ﷺ

فتنة الرجل في أهله وماله ونفسه وولده وجاره
يكفرها الصيام والصلاة والصدقة
والأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

📚رواه مسلم

☞ከሁዘይፈ‘ተ ብኑ አል–የማን እንደተወራው የአሏህ መልዕክተ’ኛ ዐልይሂ አፍዷሎ ሷላቲ ወሰላም እንዲህ ብለዋል አሉ፦

「ወንድ ልጅ በቤተሰቡ፣በገንዘቡ፣በነፍሱ፣በልጁ እንዲሁ በጎረቤቱ ላይ የሚደርስበት ፈተናን ፆም ሷላት፣ምፅዋት መስጠት እንዲሁ በጥሩ ማዘዝና በመጥፎ መከልከል ይሽሯቸዋል」።

"ሙስሊም ዘግበውታል
"
👍5🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


ماذا لو أخبرتك بأن الحديث معك يكون سببا لصحة كل ما بقلبي.

「ካንቺ ጋር ማውራት በውስጤ ላይ ላለው ነገር መዳን ሰበብ ይሆናል ብዬ ብነግርሽስ」
👍83
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

حمزة 「أسد الله」

وحين اشتد الشوق في قلبي قلت ربي يا الله أرني إياها ولو كان حلما.

「በልቤ ውስጥ ናፍቆቷ በበረታብኝ ግዜ ጌታዪ አሏህ ሆይ በህልሜእንኳን እርሷን አሳየኝ አልኩኝ」

ላንቺ ነው፦「
نبضة قلبي
7😢3🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…



سأطلبك من الله تعالى من كل صلاة لتكون لي وهذا ما أدعو به اللهم كما جمعت زالغيم غي السماء اجمعني بمن أحب في أقرب لقاء اللهم كما ملأت قلبي به حبا قدر لنا من حلالك نصيبا. إني محسن الظن بربي ما هو أحسن لي سيكون بفضله.

إن شاء الله.

「የኔ ትሆኚ ዘንዳ በሁሉም ሷላቴ አሏህ ለኔ ያደርግሽ ዘንዳ እለምነዋለው ይህ ነው ስለምንበት የነበርኩበትም አሏህ ሆይ ሰማይን በደመና ሸፍነህ እንደሞላሀት ከምወደውም ጋር በቅርቡ መገናኛ አገናኘኝ አሏህ ሆይ በእርሷ ውዴታ ውስጤን በፍቅር እንደሞላህው አንተ ሀላል ካደረክልንም ነገር ስጠን እኔ ባንተ ላይ ተስፋ አልቆርጥም ለኔ የተሻለው ባንተ ቸር ዋይነት ይሆናል」

ኢንሿ አሏህ
8👏3👍2🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


يقول الله عز وجل 「يا ابن ءادم لا تخافن من ذي سلطان ما دام سلطاني باقي وسلطاني لا ينفذ أبدا
يا ابن ءادم لا تخشى من ضيق الرزق وخزائني ملئانا وخزائني لا تنفذ أبدا.

「አሏህ ይላል፦የአደም ልጅ ሆይ የኔ ዘውታሪ ስልጣን እስካለ ድረስ ስልጣን ካለው ሰው ቅንጣትንም ያህል እንዳትፈራ የኔ ስልጣን ፈፅሞን አያልቅም

የአደም ልጅ ሆይ፦የሲሳይ መጥበብን እንዳትፈራ የኔ ሳጥን ሙሉ ሆኖ ሳለ የኔ ሳጥን ፈፅሞኑ አታልቅም」
6🥰5
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…



‏عن أبي هريرة رضي الله عنه قال:

#قال_النبي_ﷺ

 مَنْ دَعَا إِلَى هُدىً كانَ لهُ مِنَ الأجْر مِثلُ أُجورِ منْ تَبِعهُ لاَ ينْقُصُ ذلكَ مِنْ أُجُورِهِم شَيْئًا 

📚رواهُ مسلمٌ.

⇥ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አሉ፦

「ወደ ቀጥተኛው መንገድ የተጣራ ለእርሱ የተከተለውን አይነት ሰው ምንዳ አለው ከዚህ ሰው ሰው ምንዳ(ጥቅም)አንዳችም ሳይቀነስ」

"ሙስሊም ዘግበውታል"

كن داعيا إلى الله وإلى طريقه سراجٍ منيرٍ.

"ወደ አሏህ አብሬ ቀጥተኛ መንገድ ተጣሪ ሁን"
👍8👏3🥰2