This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
『"የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው" ሙሀመድ መሻሪ』
ክፍል ሁለት
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
☞የመጨረሻው ክፍል ክፍል ሶስት ይጠብቁኝ።
ክፍል ሁለት
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
☞የመጨረሻው ክፍል ክፍል ሶስት ይጠብቁኝ።
👍8❤2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لا تكثر من مدح من تحب
ولا تماشي من لم يطيع ربّه
الصديق الذي تخلى عنك
لا تسأل قربه
لا تهون ولا تتكبر
لأنك رجل ولا تخون!
『የምትወደው ሰውን ማሞገስ አታብዛ
ጌታውን ታዛዥ ያልሆነን አታካሂድ
ካንተ የራቀን ጓደኛ ስለ መቅረብ አትጠይቅ
ራስህንም ከሚገባህ በታች ዝቅ አታድርግ
እንዲሁ አትኩራራ』
ወንድ ስለሆንክ እውነተኛ ሁን አታስመስል!
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لا تكثر من مدح من تحب
ولا تماشي من لم يطيع ربّه
الصديق الذي تخلى عنك
لا تسأل قربه
لا تهون ولا تتكبر
لأنك رجل ولا تخون!
『የምትወደው ሰውን ማሞገስ አታብዛ
ጌታውን ታዛዥ ያልሆነን አታካሂድ
ካንተ የራቀን ጓደኛ ስለ መቅረብ አትጠይቅ
ራስህንም ከሚገባህ በታች ዝቅ አታድርግ
እንዲሁ አትኩራራ』
ወንድ ስለሆንክ እውነተኛ ሁን አታስመስል!
👍12❤5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
『"የሰው መድሀኒቱ ሰው ነው" ሙሀመድ መሻሪ』
ክፍል ሶስት
☞የመጨረሻው ክፍል
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
ክፍል ሶስት
☞የመጨረሻው ክፍል
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
🥰5👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
♯لا تنظر لمن يتكلم عليك في خلفك لأنه أصلا هو في خلفك لا تخبر الناس كم تحفظ وكم تقرأ من القرءان بل دعهم يرون فيك القرءان أطعم جائعا اكس عاريا ساعد محتاجا ارحم يتيما سامح مسيءا بر والديك ابتسم للجميع فليست العبرة أين وصلت في قراءة حفظ القرءان بل العبرة أين وصل القرءان فيك.
☞『ከጀርባህ ሆኖ የሚያወራውን አትመልከት ሲጀመርም ከጀርባህ ስለሆነ ለሰዎች ምን ያህል ቁርኣን እንደምታነብ እንዲሁ እንደምትሀፍዝ አትናገር ይልቅንስ ባንተ ውስጥ ቁርኣንን እንድያዩ ተዋቸው የተራቡትን መግብ የተራቆቱትን አልብስ ፈላጊዎችን አግዝ አባት የሞተባቸውን እዘንላቸው መጥፎ የሰራን ይቅር በል ወላጆችህን ታዘዝ ለሁሉ ፈገግ በል ነገሩ የሚታየው ያንተ የቁርኣን ላይ የት መድረስ ሳይሆን ቁርኣኑ ባንተ ውስጥ ምን ያህል ደረሰ ሚለው ነው አንኳሩ ነጥብ』

❤8👍8
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
قيل لشخصِِ إنك ميت
فقال ثم إلى أين؟
قيل إلى الله تعالى
قال ما وجدنا الخير إلا من الله تعالى أفنخشا لقاءه.
ለአንድ ሰው እንዲህ ተባለ፦አንተ እኮ ሟች(የምትሄድ) ነህ።
እርሱም አለ፦ ወደ ማነው የምሄደው?
እርሱም ተባለ፦ወደ ተጥራራው አሏህ።
እርሱም አለ፦መልካምን ነገር ከአሏህ ውጪ አላገኘንም መገናኘቱን እንፈራለን?……

🥰10❤4👍3
👉ሌላ 【ጋሽ ሱብሂ】የሚባል ልዩ እና አዲስ ታሪክ ልንጀምር ነው ውዶች ይጀመር?
ላይኩ 50 ሲሞላ ክፍል አንድ ይለቀቃል።
👇👇
ላይኩ 50 ሲሞላ ክፍል አንድ ይለቀቃል።
👇👇
👍57❤2👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لا تخبر سرك لأنه يوجد يوم ما التخاصم
يوجد الإتفاق ولا تتكلم بسوء الكلمة
الأمر الذي يوافق كلا الأمرين اكثار الصمت من إكثار الكلام.
๏ሚስጥርህን ለማንም አትናገር ከቀናቶች ባንዱ ጥል ይከሰታልና
๏መጥፎንም አትናገር ዐውፉታ አለና
☞ሁለቱንም ነገር የሚስማማው ግን ዝምታን
ማብዛት ነው ንግግር ከማብዛት።

❤13👍7👏3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
الصادق لا يحلف
والواثق لا يبرر
والمخلص لا يندم
الكريم لا يمّن
والمحب لا يمل
كن كما أنت ولا تكون كما يرد غيرك
النساء في زمننا هذا ما عندهن شيء من هذه الأشياء أنا أخبرك وأن لا تخين غيرك وكن نفسك واعمل بهذا.
☞『እውነተኛ አይምልም
አማኝ የሌላውን ውለታ አይሻም
ኒያውን አጥሪ አይፀፀትም
ቸር አይመፃደቅም
ሌላውን ወዳጅ ከውዴታ አይሰላችም
እራስህን ሁን ሌላው እንደፈለገልህ አትሁን』
☞#የአሁን ግዜ ሴቶች የዚህ ተቃራኒ ናቸው አንዱም የላቸውም ወንዶች ግን ይህን ማስመሰል ከማውጣት የሀቅ ተግባሪ እንሁን!

👍6❤2🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
سأل أحد ابن عباس قال له؛ من يحاسب الناس يوم القيامة ؟
قال ابن عباس؛الله.
قال ؛نجونا وربّ الكعبة.
☞አንድ ሰው ኢብን ዐባስን እንዲህ በማለት ጠየቃቸው፦ሰዎችን የትንሳኤ ዕለት ማነው ሂሳብ ሚያደርጋቸው?
ኢብን ዐባስም አሉ፦አሏህ።
ያም ሰው አለ፦በካዕባ ጌታ እምላለው ነፃ ወጥተናል።
☞አስቡት ሰው ቢሆን ሒሳብ አድራጊው?
አሏህ ምሮናል እኮ አህባቢ።
#الحمدلله
#አልሀምዱሊላህ
#Aℓнα๓δบℓïℓαн
https://t.me/hamzaasedullah

Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤4😢4👍1😱1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
【ㅜεяบทεт вε๓αท๓ ๓εтGвεя γεςнαℓαℓ】
⇡ጥሩነት በማንም መተግበር ይቻላል።
☞『ጋሽ ሱብሂ ክፍል አንድ』
#ለአሏህ ብለህ ስራ ሚመነዳህ እርሱ ብቻ ነውና!
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
⇡ጥሩነት በማንም መተግበር ይቻላል።
☞『ጋሽ ሱብሂ ክፍል አንድ』
#ለአሏህ ብለህ ስራ ሚመነዳህ እርሱ ብቻ ነውና!
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
👍5😢3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
ستبدي لك الأيام ما كنت جاهلا
ويأتيك بالأخبار من لم تزود.
『#አላዋቂ መሆንህን ቀናት ግልፅ ታደርግልሀለች ባልጠበከው ግዜ አዲስን ዜና ይዛልህ ትመጣለች』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
ستبدي لك الأيام ما كنت جاهلا
ويأتيك بالأخبار من لم تزود.
『#አላዋቂ መሆንህን ቀናት ግልፅ ታደርግልሀለች ባልጠበከው ግዜ አዲስን ዜና ይዛልህ ትመጣለች』
👍9
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
كـلـنا سـنكون بـخـيـر اذا تجاهلنا
شـيـئ اسـمـهُ، سمعت ، قالوا ، يقولون 🖤،،،😪
☏ሰማሁ፣ አሉ፣ ይላሉ የሚባሉ ነገሮችን አውቀን እንዳላወቅን ካለፍናቸው ሁላችንም ሰላም እንሆናለን።
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
كـلـنا سـنكون بـخـيـر اذا تجاهلنا
شـيـئ اسـمـهُ، سمعت ، قالوا ، يقولون 🖤،،،😪
☏ሰማሁ፣ አሉ፣ ይላሉ የሚባሉ ነገሮችን አውቀን እንዳላወቅን ካለፍናቸው ሁላችንም ሰላም እንሆናለን።
👍9🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
إذا شِئْتَ أن تَحْيَا سَلِيمًا مِنَ الأَذَى
وَحَظُّكَ مَوْفُورٌ وَعِرْضُكَ صَيِّنُ
لِسانَكَ لا تَذْكُرْ بهِ عورةَ امْرِئٍ
فَكُلُّكَ عَوراتٌ وللناسِ أَلْسُنُ
وعَيْنُكَ إِنْ أَبْدَتْ إِلَيْكَ مَعَايِبًا
فَصُنْهَا وَقُلْ يَا عَيْنُ لِلنّاسِ أَعْيُنُ
وَعَاشِرْ بِالْمَعْرُوفِ وَسَامِحْ مَنِ اعْتَدَى
وَفَارِقْ وَلكنْ بِالتِي هِيَ أَحْسَنُ
☞#ከመቸገር ሰላም ሆነህ ድርሻህም ተጠበቆ እንዲሁ ማንነትህ ተከብሮ ትኖር ዘንዳ ምላስህን የሰዎችን ነውር አታውሳበት.....
☞#አንተም ብዙ ነውሮች ለሰዎችም ምላሶች አሉዋቸውና አይንህ ወዳንተ ነውርን ካሳየችህ ጠብቃት ለእርሷም በላት አይኔ ሆይ ለሰዎችም ብዙ አይኖች አሏቸው ....
☞#በጥሩ መንገድ ሰዎች ተጓደኝ ድንበር ያለፈብህን እለፈው እኚህን ተለያቸው ነገር ግን በጥሩ መልኩ።

👍10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
【ㅜεяบทεт вε๓αท๓ ๓εтGвεя γεςнαℓαℓ】
⇡ጥሩነት በማንም መተግበር ይቻላል።
☞『ጋሽ ሱብሂ ክፍል ሁለት』
#ለአሏህ ብለህ ስራ ሚመነዳህ እርሱ ብቻ ነውና!
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
⇡ጥሩነት በማንም መተግበር ይቻላል።
☞『ጋሽ ሱብሂ ክፍል ሁለት』
#ለአሏህ ብለህ ስራ ሚመነዳህ እርሱ ብቻ ነውና!
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
😢5👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
*لا بأس ان نتألم قليلا ً، الألم احياناً يعيدنا للطريق الصحيح .✨🖤🥀
·አንዳንዴ በትንሹም ቢሆን መታመምህ ችግር የለውም አንዳንዴ ህመምም ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስሀና።
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
*لا بأس ان نتألم قليلا ً، الألم احياناً يعيدنا للطريق الصحيح .✨🖤🥀
·አንዳንዴ በትንሹም ቢሆን መታመምህ ችግር የለውም አንዳንዴ ህመምም ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስሀና።
👍7🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
سئل أحد؛هل تعرف رجلا مستجاب الدعوة فال لا أعرف ولكني أعرف من يستجيب الدعوة.
☆አንዱ እንዲህ በመባል ተጠየቀ ፦
?ዱዐው ተቀባይነትን የሚያገኝ ሰው ታውቃለህን?
ያም ሰው አላውቅም ነገር ግን እኔ ዱዐውን ማን እንደሚቀበል አውቃለው አለ።

👍9❤3🥰2👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
ورائحة الشوق عند اللقاء
كرائحة الأرض بعد المطر
لأن حياة الثرى بعض ماء
وتحيا القلوب ببعض البشر.
#በምትገናኝ ሰኣት ያለው የናፍቆት ሽታው
ልክ መሬት ዝናብ ከዘነበባት ቡሀላ የምታወጣውን አይነት ሽታ ነው ምክንያቱም የመሬት ህይወቷ ከፊል ውሀዋ ነው ቀልብም በአንዳንድ ሰዎች ህያው ትሆናለች።

👍6❤2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
"نصيحتي الأولى والأخيرة
كن قوياً ، ومكتفياً ، ومستغنياً ."
『የመጀመርያም የመጨረሻም ምክሬ』
{ጠንካራ ሁን በራስህ የተብቃቃህ ከሌላ ማትከጅል}
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
"نصيحتي الأولى والأخيرة
كن قوياً ، ومكتفياً ، ومستغنياً ."
『የመጀመርያም የመጨረሻም ምክሬ』
{ጠንካራ ሁን በራስህ የተብቃቃህ ከሌላ ማትከጅል}
👍8❤3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
"إن الناس الأذكياء جدا لا يمكن أن يكونوا أشرارا، لأن الشر يتطلب غباء ومحدودية في التفكير ."
"በጣም ብልጥ የሆኑ ሰዎች ሸረኞች ሊሆኑ አያመችም ምክነያቱም ሸረኝነት ድድብናን እንዲሁ የተወላገደ ሀሳብን ይፈልጋልና"

❤7👍3🥰1