የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


#ሰይዱና_ሙሐመድ ብን_ኢድሪስ_ኣሻፊዕይ [ረዲየሏሁ ዐንሁ] የሰዎችን ውዴታ ማግኘት ከባድ እንደሆነ ሲገልፁ እንድህ ይላሉ፦

إرضاء الناس غاية لا تدرك
የሰዎች ውዴታ ማገኘት ከባድ ነው
وإرضاء الله غاية لا تترك
የአሏህ ውዴታ የማይተው ነገር ነው
فاترك ما لا يدرك
የማታገኘውን ነገር ተወው
وأدرك ما لا يترك
የማይተወውን የአሏሕ ውዴታ ፍልግ።
8🥰3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


إيّاك أن تنسى ثلاثة أنواع من البشر في حياتك!
من أسعادك في الأوقات الصعبة
من تركك في الأوقات الصعبة
من سبب لك الأوقات الصعبة
إيّاك أن تنساهم.

ወየውልህ በህይወትህ ሶስት አይነት ሰዎችን ከመርሳት

በችግርህ ግዜ ያስደሰተህን
የችግርህ ግዜ የተወክን
የችግርህ መንስኤ የሆነህን

ወየውል ከመርሳት!
15👍4🥰2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ما فاتك لأنه لم يخلق لك
وما خلق لك لن يفوتك
لأجل هذا اطمئن.

『★ያመለጠህ ምክነያቱም ላንተ አልተፈጠረም እና ነው።

★ላንተ የተፈጠረው ደግሞ አያመልጥህም

ለዛም ተረጋጋ』
10👍7👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

العلم ما رفعك عن رتبة الجهل.
وأبعادك عن منزلة العزة.

『እውቀት የሚባለው ከመሀይብነት ደረጃ ከፍ ያደረገህ እና እራስንም ከማላቅ ደረጃም ያራቀህ ነው
👍9🥰5👏4🤩2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


عجبا لم أرى نظرات الحب الحقيقية
إلا في المقابر والمستشفيات
نحن أناس لا نتذكر من نحبهم إلا في النّهاية.

🪔『የሚገርም ነገር ነው እውነተኛ ውዴታ የመቃብር ቦታ አልያ ሆስፒታል እንጂ አላየሁም
የምንወዳቸውን እኛ ሰዎች መጨረሻ ላይ ቢሆን እንጂ አናስታውሳቸውም』
8👍4😢4🥰2🎉2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


لن يصل العبد إلى مرتبة أهل الكمال وفيه بقية من حروف أنا.

『አንድ ባርያ የሙሉነት ባልተቤቶች ላይ አይደርስም እኔ ምትለው ፊደል በውስጡ ቀርታ ሳለች』
👍115🥰5🤩2🎉1
أنا حمزة من زمرة العلماء.

『እኔ ሀምዛ ከዑለማዎች ጎራ ነኝ』


الشيخ من إذا نصحك أفهمك.
وإذا قادك دلك.
الشيخ من يلزمك الكتاب والسنة.
ويبعدك عن الضلال.

ሸይኽ ብሎ ማለት ፦

『ሲመክርህ እንዲገባህ ያደረገህ
ሲመራህ ወደ ትክክለኛ መንገድ ያመላከተህ ነው።

ሸይኽ ማለት፦

『ቁርኣንና ሀዲስን ያስያዘክ
ከጥመት የሚያርቅህ ነው』
20🥰4👍2👏2🤩2🎉1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

في المدرسة يعلمونك الدّرس ثم يختبرونك.أما الحياة فتختبرك ثم تعلمك الدّرس.


『በትምህርት ቤት ውስጥ ያስተምሩህና ነው የሚፈትኑህ ህይወት ግን ፈትናህ ነው ምታስተምርህ』
👍7🥰5😁31
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……



عندما يخونك فكأنما قطعوا ذراعيك.تستطيع مسامحتهم ولكنك لا تستطيع عناقهم.

『በሚያጭበረብሩህ ግዜ ሁለቱንም ክንዶችህ እንደቆረጡህ ነው ከዛ ቡሀሏ ለእነርሱ ይቅርታ ማድረግ ብትችልም እነርሱን ማቀፍ ግን አትችልም』

★ማለትም ቆርጠውካላ ከዛ ቡሀሏ እንዴት በተቆረጡት እጆችህ ማቀፍ ትችላለህ? ማለትም የበፊት ፍቅርህን ለመመለስ የዚህን ያህል የከበደ ነው።
👍63🥰2
👉ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
የኔ ማስታወሻ…『ትልቅ ሰው ማጣት ያማል』

قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ"

#የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦【አሏህ መልካምን ነገር የፈለገለት ሰው በበለኣ ይፈትነዋል አሉ】

👉ይህን ፈተና የማለፍያውንም መንገድ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦

【የበለኣው ማለፍያው መንገዱ ሶብር ነው】

ትግስት የዚህ ዓለም ሀብት የመጭው ዓለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

【ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር】
ይላል።

『إنا لله وإنا إليه راجعون』

【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】

👉ታላቁ አባታችን የወጣቱ መካሪ የነብዩ ማዲህ የነበሩት የአንዋር መስጂዱ ታላቁ ሰው ሸይኽ ፈድሉ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።

ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።
😢25👍2🥰2
ሸይኻችን ሸይኽ ፈድሉን አሏህ ፊርደውሰል ጀነትን ይወፍቅል ሶላተል ጂናዛህም በታላቁ አንዋር መስጂድ እንደሚሰገድባቸው ሰምተናል እዛው እንገናኝ』

كفى بالموت واعظًا - كفى بالموت مفرقًا

"መካሪ በሞት በቃ ነጣይ (አለያይ) በሞት አበቃ"

ይላሉ።
አሏህ ለሁሉም መፅናናቱን ይስጥልን።
😢23👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

كن طيبا ولا تحاول ان تخبر لأحد أنك طيب.

『መልካም ሁን ለሌሎች መልካምነትህን ለማሳወቅ አትሞክር』
🥰4👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

إذا مات الحياء بقلب أنثى
وما عرفت حراما من حلال
ومالت للركون إلى المعاصي.

『በሴት ልጅ ልብ ውስጥ ሀያእ(እፍረት) የሚባለው ነገር ከሞተ ሀላልና ሀራምን ያወቀች አትሆንም እንዲሁ ወደ ወንጀል ያጋደለች ትሆናለች』
👍7😢4🥰2👎1🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


اللهُ لا يُسَمَّى إلا بالاسم الذي وَرَد في القرءان وحَديثِ الرّسُول صلى الله عليه وسلّم، قال الإمامُ أبو الحسَن الأشعَريُّ رضيَ الله عنه: "لا يَجُوزُ تَسمِيَةُ اللهِ إلّا بما وَرَدَ في الشَّرْع" وقالَ: "إنّ اللهَ لا يُوصَفُ بالرُّوْح"

★አሏሁ ተዕላ በቁርኣን አልያ ሶሂህ በሆኑ ሀዲሶች በመጡት ስሞች አልያ ስያሜዎች ቢሆን እንጂ አይሰየምም።

🪀አል ኢማሙ አቡል ሀሰን አልኣሽዕርይ እንዲህ ይላሉ፦『አሏህን መሰየም አይቻልም በሸሪዐህ በወረዱት ስያሜዎች ቢሆን እንጂ አሉ』
『አሏህ ሩህ(ነፍስ)ተብሎ አይሰየምም አሉ።

وقال ركن الإسلام علي السغدي الحنفي؛تسمية الله تعالى روحا كفر.

★ታላቁ የእስልምና ሩክን በመባል የሚታወቁት ሀነፍዩ ዓልይ አሱግድይ እንዲህ አሉ፦

『አሏህን ሩህ(ነፍስ) ብሎ መሰየም ክህደት ነው አሉ』።
5👍2🤩1
فتاة_تقرأ_القران_بصوت😢جميل°^°(48k)
<unknown>
የዚህችን ወጣት ሴት ቂርኣት ተጋበዙልኝ
🥰9👍4
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

من أسَاءَ إليكَ فَادفَعهُ عَنكَ بِاﻹحسَانِ إليهِ! .

『ላንተ መጥፎ የዋለለህን ሰው አንተ ደግሞ በጥሩ መልስለት』
7🥰2👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


وإن حدثوك عن سيئة فلان
فقل غفر الله لنا وله ولا تزد.

『ስለ እገሌ መጥፎነት ካወጉህ ብለህ በል አሏህ ለኛም ለእርሱም ይማር ሌላን አትጨምር』
👍2👏2