ነውሬን ደብቁልኝ…😭
🪔"ይህም አይደል ለየት የሚያደርገን"
ልዩ መልዕክት ከ ወንድም ሀምዛ ለሁሉም ሙስሊም ይድረስ፦
✍『አባቶቼ በሸሂድነት ሆነ በማሸነፍ ጠላቶችን ድል ሰርተው ሲያስተምሩኝ እኮ እንዲሁ እስልምናዪ ሲደፈርና የዕምነት ወንድሜ ተበድሎ ያለ ሀቅ ደሙ ሲፈስ ስመለከት ሌላን አካል እንድፈልግለት አልያ ሰላማዊ ሰልፍ እንድወጣ እንዲሁ ያለ ፋኢዳ ጮሄ እንድሮጥ አልያ እንድገባ ሳይሆን አይነተኛና ተመጣጣኝ የሆነ ተገቢውን ምላሽ እንድሰጥ ነበር…
ዐውፉ በሉኝ የእስልምና እህትና ወንድሞቼ አባት እናቶቼ በተለያዩ የዐለም ክፍላት ጥቂት በመሆናችሁ አልያ ጉልበት ስለሌላችሁ ብቻ ግፍና በደል ለሚደራረብባችሁ ዐውፉ በሉኝ የአባቶቼን ታሪክ ከመስራት በመድከሜ …
🪔ኢንሿ አሏህ ግን በርቱልኝ ግዜው እሩቅ አይደለም የአሏህ እርዳታ ቅርብ ነው ድል አልያ ሸሂድነት ይህም አይደለምን ለየት የሚያደርገን በእስልምና ሽንፈት የለም ሁሉም ድል ናቸው…
ድል አልያ ሸሂድነት…ኢንሿ አሏህ
በወንድም ሀምዛ{መታሰብያነቱ በፊልስጢን እንዲሁ በጎንደር በግፍ ለተገደሉ ሙስሊሞች ይሁንልኝ}
@Habshey
@Habshey
👆👆
ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።

👍6❤3🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
★በዓለም ላይ የሴቶችን መብት ያከበረ ብቸኛ እምነት ቢኖር እስልምና ነው እህቴ ሆይ፦
🧕በዘመናችን የሴቶች መብት ተከራካሪ ነን ብለው በነጻነት ሽፋን ሙስሊም እናቶች እና እህቶችን የእነሱ ርካሽ ሸቀጥ ማራገፊያ ለማድረግ እና በሂጃብ ተከብሮ የሚኖረውን ክብራቸውን አደባባይ እርቃኑን አውጥቶ ለሸቀጣ ሸቀጥ ማስታውቂያ እንዲሆን ሚዲያዎች ሁሉ ኢላማቸውን ሙስሊሞ ሴቶች ላይ ካደረጉ ውለው አድረዋል።
🧕👳♂ሁሌ ከአንደበታቸው የሚሰማው የወንድ እና ሴት እኩልነት ፍልስፍና በአንዳንድ የዋህ ሴቶች ላይ ቦታ ማግኘቱ አልቀረም። ነገር ግን እኩልነት ማለት ምን ማለት ይሆን?ወንድ እና ሴት በተፈጥሮ የሰውነት አቀራረጻቸውም ይሁን ጸባያቸው እኩል ወይንም አንድ አይነት መሆን አለባቸውን?
ለዚህም ነው ፍጥረቶቹን እንዴት እንደፈጠራቸው የሚያውቀው አሏህ ሴቶች የቤት እመቤት ሆነው ልጆቻቸውን በመልካም ኢስላማዊ ስነ ምግባር አንጸው እንዲያሳድጉ እና እራሳቸውንም ሆነ ሙስሊም ህብረተሰባቸውን በሚጠቅም ተግባር ላይ ሊሰማራ የሚችል ጠንካራ ትውልድ እንዲያፈሩ የተፈለገው።
ወንዱ ደግሞ ለትዳር ጓደኛው ምቾት እና እረፍት ጠንክሮ እና ተግቶ ሊሰራ ኢስላም የግድ ይላል።
🧕፦በአሁኑ ወቅት ስለ ዲሞክራሲ የሚዘምሩ የዲሞክራሲ ጸሮች እና ስለ ሰብአዊ መብት እንሟገታለን የሚሉ ኢ-ሰብአውያን ኢስላም ሴቶችን ይጨቁናል በማለት መርዛማ ፕሮፓጋንዳ ሲነዙ ይስተዋላል።
ሴቶች በኢስላም ታላቅ ቦታ እንዳላቸው ሁሉ የኢስላም ብርሃን አሁን ካለበት አንጸባራቂ ደረጃ ይደርስ ዘንድ ታሪክን በደማቸው የጻፉ እናቶች ገድል ኢስላም በወርቃማ ገጾቹ በክብር አስፍሮታል፡፡
ኢስላም---የሰጠንን ነፃነት ማንም አልሰጠንም
የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
@Habshey
@Habshey
👆👆
👉በምፅፋቸው ነገሮች ላይ ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።

❤7👍3🥰2
طه حبي ما أحلاك
قناة مدح الرسول يجمَعُنا
هذه هي ليلة المباركة اشتغلوا فيها بالطّاعة.
ቆንጆ ነሺዳ ነው ተጋበዙልኝ።
ቆንጆ ነሺዳ ነው ተጋበዙልኝ።
❤3👏2👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
✍جاء شابٌ إلى حكيمِِ فقال له؛إنّ في نفسِي ذئبانِ يتصارَعان أحدهما يدعوني للخير والآخر يدعوني للشر… …؟
فأجاب الحكيم بقوله؛سينتصرُ الذي أطعمتَه.
✍معنى هذا الكلام إذا كان الذي يخرج منك خيرا سينتصر الذئب الخيريّ وإن كان شرا سينتصر الذئب الشريّ.
★አንድ ወጣት ወደ አንድ ጥበበኛ መጣና እንዲህ አለው፦
★በነፍሴ ውስጥ ሁለት አንዱ አንዱን ለመጣል ብለው የሚታገሉ ተኩላዎች አሉ፦
አንደኛው ወደ መልካም ይጠራኛል …
ሌላኛው ወደ ሸር(መጥፎ) ይጠራኛል …
ጥበበኛውም እንዲህ ሲል መለሰ፦
👉አንተ የምትመግበው አሸናፊ ይሆናል።
ማለትም፦ካንተ የሚወጣው መልካም ከሆነ ወደ መልካሙ ተጣሪ ተኩላ አሸናፊ ሲሆን ካንተ የሚወጣው መጥፎ ከሆነ ወደ መጥፎ የሚጠራህ ተኩላ አሸናፊ ይሆናል።

❤7😢2👍1👏1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
قال الشافعي رضي الله عنه : "رضى الناس غاية لا تدرك ، فعليك بما فيه صلاح نفسك فالزمه" .
አል ኢማም አሻፍዕይ እንዲህ አሉ፦
『ሁሉንም ሰው አስደሳለሁ ማለት መጨረሻው አይደረስም አደራህን ለነፍስህ መልካም በተባለ ነገር በማዘውተር』

❤8👏3
#የኔ ምክሮች
✍ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】
┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈
🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!
✅ገላን መታጠብ
✅ሽቶ መቀባት ለወንድ
✅ልብስ መቀየር
✅ጥፍርን ማሳጠር
✅በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
✅ሶለዋት ማብዛት
✅ሱረቱል ካህፍን መቅራት
✅ሲዋክ መጠቀም
✅ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
✅ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
✅ዱአ ማድረግ
تقبّل اللهُ طاعاتكم
جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك
አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።
መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።
┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!
https://t.me/hamzaasedullah

❤10🥰2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
عندما يسكت الحكماء
يتكاثر الحمقى.
『ጥበበኞች ዝም ሲሉ
ሞኞች ይበዛሉ』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
عندما يسكت الحكماء
يتكاثر الحمقى.
『ጥበበኞች ዝም ሲሉ
ሞኞች ይበዛሉ』
❤8🥰2👏2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ النَّبيِّ وأزواجِهِ أُمَّهاتِ المؤمنينَ وذُرِّيَّتِهِ وأهلِ بيتِهِ كما صلَّيتَ على ءالِ إبراهيمَ إنَّكَ حميدٌ مجيد.
❤10
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لست غنيا إلا إذا كنت تملك شيئا
لا يمكن شراؤه بالمال.
『አንተ ሀብታም አይደለህም
በገንዘብ የማይገዛ ነገር ካልኖረህ በስተቀር』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لست غنيا إلا إذا كنت تملك شيئا
لا يمكن شراؤه بالمال.
『አንተ ሀብታም አይደለህም
በገንዘብ የማይገዛ ነገር ካልኖረህ በስተቀር』
❤9🥰3👏2👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
#ሰይዱና_ሙሐመድ ብን_ኢድሪስ_ኣሻፊዕይ [ረዲየሏሁ ዐንሁ] የሰዎችን ውዴታ ማግኘት ከባድ እንደሆነ ሲገልፁ እንድህ ይላሉ፦
إرضاء الناس غاية لا تدرك
የሰዎች ውዴታ ማገኘት ከባድ ነው
وإرضاء الله غاية لا تترك
የአሏህ ውዴታ የማይተው ነገር ነው
فاترك ما لا يدرك
የማታገኘውን ነገር ተወው
وأدرك ما لا يترك
የማይተወውን የአሏሕ ውዴታ ፍልግ።

❤8🥰3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
إيّاك أن تنسى ثلاثة أنواع من البشر في حياتك!
من أسعادك في الأوقات الصعبة
من تركك في الأوقات الصعبة
من سبب لك الأوقات الصعبة
إيّاك أن تنساهم.
ወየውልህ በህይወትህ ሶስት አይነት ሰዎችን ከመርሳት
በችግርህ ግዜ ያስደሰተህን
የችግርህ ግዜ የተወክን
የችግርህ መንስኤ የሆነህን
ወየውል ከመርሳት!

❤15👍4🥰2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
ما فاتك لأنه لم يخلق لك
وما خلق لك لن يفوتك
لأجل هذا اطمئن.
『★ያመለጠህ ምክነያቱም ላንተ አልተፈጠረም እና ነው።
★ላንተ የተፈጠረው ደግሞ አያመልጥህም
ለዛም ተረጋጋ』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
ما فاتك لأنه لم يخلق لك
وما خلق لك لن يفوتك
لأجل هذا اطمئن.
『★ያመለጠህ ምክነያቱም ላንተ አልተፈጠረም እና ነው።
★ላንተ የተፈጠረው ደግሞ አያመልጥህም
ለዛም ተረጋጋ』
❤10👍7👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
العلم ما رفعك عن رتبة الجهل.
وأبعادك عن منزلة العزة.
『እውቀት የሚባለው ከመሀይብነት ደረጃ ከፍ ያደረገህ እና እራስንም ከማላቅ ደረጃም ያራቀህ ነው』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
العلم ما رفعك عن رتبة الجهل.
وأبعادك عن منزلة العزة.
『እውቀት የሚባለው ከመሀይብነት ደረጃ ከፍ ያደረገህ እና እራስንም ከማላቅ ደረጃም ያራቀህ ነው』
👍9🥰5👏4🤩2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
عجبا لم أرى نظرات الحب الحقيقية
إلا في المقابر والمستشفيات
نحن أناس لا نتذكر من نحبهم إلا في النّهاية.
🪔『የሚገርም ነገር ነው እውነተኛ ውዴታ የመቃብር ቦታ አልያ ሆስፒታል እንጂ አላየሁም
የምንወዳቸውን እኛ ሰዎች መጨረሻ ላይ ቢሆን እንጂ አናስታውሳቸውም』

❤8👍4😢4🥰2🎉2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لن يصل العبد إلى مرتبة أهل الكمال وفيه بقية من حروف أنا.
『አንድ ባርያ የሙሉነት ባልተቤቶች ላይ አይደርስም እኔ ምትለው ፊደል በውስጡ ቀርታ ሳለች』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
لن يصل العبد إلى مرتبة أهل الكمال وفيه بقية من حروف أنا.
『አንድ ባርያ የሙሉነት ባልተቤቶች ላይ አይደርስም እኔ ምትለው ፊደል በውስጡ ቀርታ ሳለች』
👍11❤5🥰5🤩2🎉1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
في المدرسة يعلمونك الدّرس ثم يختبرونك.أما الحياة فتختبرك ثم تعلمك الدّرس.
『በትምህርት ቤት ውስጥ ያስተምሩህና ነው የሚፈትኑህ ህይወት ግን ፈትናህ ነው ምታስተምርህ』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
في المدرسة يعلمونك الدّرس ثم يختبرونك.أما الحياة فتختبرك ثم تعلمك الدّرس.
『በትምህርት ቤት ውስጥ ያስተምሩህና ነው የሚፈትኑህ ህይወት ግን ፈትናህ ነው ምታስተምርህ』
👍7🥰5😁3❤1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
عندما يخونك فكأنما قطعوا ذراعيك.تستطيع مسامحتهم ولكنك لا تستطيع عناقهم.
『በሚያጭበረብሩህ ግዜ ሁለቱንም ክንዶችህ እንደቆረጡህ ነው ከዛ ቡሀሏ ለእነርሱ ይቅርታ ማድረግ ብትችልም እነርሱን ማቀፍ ግን አትችልም』
★ማለትም ቆርጠውካላ ከዛ ቡሀሏ እንዴት በተቆረጡት እጆችህ ማቀፍ ትችላለህ? ማለትም የበፊት ፍቅርህን ለመመለስ የዚህን ያህል የከበደ ነው።

👍6❤3🥰2
የኔ ማስታወሻ…『ትልቅ ሰው ማጣት ያማል』
قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ"
#የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦【አሏህ መልካምን ነገር የፈለገለት ሰው በበለኣ ይፈትነዋል አሉ】
👉ይህን ፈተና የማለፍያውንም መንገድ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦
【የበለኣው ማለፍያው መንገዱ ሶብር ነው】
ትግስት የዚህ ዓለም ሀብት የመጭው ዓለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
【ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር】
ይላል።
『إنا لله وإنا إليه راجعون』
【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】
👉ታላቁ አባታችን የወጣቱ መካሪ የነብዩ ማዲህ የነበሩት የአንዋር መስጂዱ ታላቁ ሰው ሸይኽ ፈድሉ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።
ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።

😢25👍2🥰2