የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


الصبر واجب باتفاق الأمة ، قال الإمام أحمد : "ذكر الله الصبر.

『"ትዕግስት በሁሉም መዝሀቦች ዘንድ ዋጂብ ነው" አልኢማም አህመድ እንዲህ አሉ፦አሏህን ማስታወስ ከሶብር ነው』
10👍9😢3
#የኔ ምክሮች


وحسن الخلق يقوم على أربعة أركان : الصبر ، والعفة ، والشجاعة ، والعدل . ~

『መልካም ባህሪ የሚባለው ነገር በአራት ማዕዘናቶች የቆመ ነው ፦【ትዕግስት፣ ጥብቁነት፣ጀግንነት፣ፍትሀዊነት】
7👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!


https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇
12👍4
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሐምዛ ዲናዊ ምክር ቻናል ተከታታዮች

★ትንሽ ህመም ገጥሞኛል ለዚያም ዐፊያህ (በጤና)ዱዓ ታደርጉልኝ ዘንዳ እጠይቃቹሀለው
😢30🤯2👍1
#የሀምዛ ምክሮች

(ብቸኛው የጥበብ ህብረት)

أصعب الأشياء مفارقة الأحباء ومقارنة الأعداء وأحلاها مفارقة الأعداء ومقارنة الأحباء ففارقوا أعمال السوء لتقارنوا أعمالكم الصالحة في قبوركم.....


★ከነገሮች ሁሉ ከባዱ ወዳጆችን መለየት ነው እንዲሁ ጠላቶችን መወዳጀት ነው ጣፋጯ ግን ጠላትን ተለይቶ ከወዳጅ ጋር አንድ መሆን ነው መጥፎ ስራዎችን እራቁ በቀብራችሁ ዘንድ መልካም ስራችሁን ትገናኙት ዘንዳ ……


በዱዓችሁ አትርሱኝ።
🥰136👍2👎1
#የኔ ምክሮች

وإن سألوك عن العدل في بلاد المسلمين فقل لهم مات عمر.

『በሙስሊም ሀገራት ስላለው የፍትህ ሁኔታ ከጠየቁህ ዑመር ሞቷል በላቸው


🪔ከወንድማችሁ ሀምዛ ጤንነቴ አሳስቧችሁ አጥብቃችሁ ለጠየቃችሁኝ በእናንተ ዱዓ አሁን በጣም ዐፍያ ነኝ አሏህ ይስጣችሁ ባረከሏሁ ፊኩም።
17🥰3🤩1
#የኔ ምክሮች

ጥበብ


دع عنك طريق الوسواس واطرح الاستئناس بالناس وكن مع الله خذ الحكم والحكمة عن الله لا يكن حظك لسانك لا يكون منتهاك أن تكذب على نفسك بحالك.


★የወስዋስን መንገድ ካንተ አስወግድ በሰዎች መታገዝ ሚባልን ነገር አርቀህ ጣል ከአሏህ ጋር ሁን ፍርድና ጥበብን ከአሏህ ንግግር ውሰድ እድልህ ምላስህ አይሁን መጨረሻህም በሁኔታህ በነፍስህ ላይ የምትዋሽ አይሁን።
14🥰2👏1
#የኔ ምክሮች


"إنِ اتقيتَ الله كفاك الناس ، وإن اتقيت الناس لن يغنوا عنك من الله شيئاً"

『አሏህን ፈሪ ከሆንክ ከሰዎች አትከጅልም ሰዎችን ምትፈራ ከሆነ ከአሏህ ምንም ሊያድኑህ አይችሉም』
15🥰7👏4🤩1
#የኔ ምክሮች


قال رسول الله ﷺ: "مَنْ أَصبَحَ مِنكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِندَهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنيا بِحَذَافِيرِهَا" رواه الترمذي.


የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦【ከእናንተ መካከል በቤቱ ሰላም ሆኖ ያነጋ በሰውነቱ ላይም ያለ ምንም ችግር እንዲሁ የቀኑም ቀለብ ከእርሱ ጋር ያለው ይህ ሰው ሙሉ ዱንያ እንደተሰጠችው ነው】ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል
.
🥰10👍52🤩2
#የኔ ምክሮች


مجرد الجمال الظاهر في الصور والثياب لا ينظر الله إليه ، وإنما ينظر إلى القلوب والأعمال .

★『ከላይ ብቻ የሚታይ ውጫዊ ውበት እንዲሁ የልብስ ውበት አሏህ ወደእርሱ አይመልከትም ይልቅንስ አሏህ የሚመለከተው ወደ ቀልብ እንዲሁ ስራ ነው』
🥰12👍9👏1
#የኔ ምክሮች


لا تنظر إلى صغر المعصية ، ولكن انظر من عصيت .

『የወንጀሏን ትንሽነት አትመልከት ይልቅንስ ማንን እንደወነጀልክ ተመልከት』
9👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


العجب ممن عرف ربه ثم عصاه ، وعرف الشيطان ثم أطاعه . .

『በጣም የሚገርመው ጌታውን አውቆ የወነጀለው እንዲሁ ሸይጧንን አውቆ የታዘዘው ነው』
👍9👏1🤔1
#የኔ ምክሮች


قال النبي ﷺ ( أوَّلُ ما يحاسب به العبد يوم القيامة الصلاة ، فإن صلَحَتْ صلَح له سائر عمله ، وإِنْ فسَدَتْ ، فَسَدَ سائرُ عملِهِ )

የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦『የትንሳኤ ዕለት ባርያ በመጀመርያ የሚታሰብው ነገር ሶሏቱን ነው እርሷ ከተስተካከለች ስራው ሁሉ ተስተካከለ እርሷ ከተበላሸች ስራው ባጠቃላይ ተበላሸ』
👍52🥰1👏1🤩1
#የኔ ምክሮች


*قَالَ الإِمَامُ زَيْنُ الْعَابِدِينَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ عَلِيُّ بنُ الْحُسَيْنِ فِي الصَّحِيفَةِ السَّجَّادِيَّةِ:*

*" سُبْحَانَكَ أَنْتَ اللَّهُ لا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ لا يَحْوِيكَ مَكَانٌ لا تُحَسُّ وَلا تُمَسُّ وَلا تُجَسُّ "*

*رَوَاهُ الْحَافِظُ مُحَمَّدُ مُرْتَضَى الزَّبِيدِيُّ فِي كِتَابِ إِتْحَافِ السَّادَةِ الْمُتَّقِينَ بِالإِسْنَادِ الْمُتَّصِلِ مِنْهُ إِلَى زَيْنِ الْعَابِدِينَ.*

★አልኢማም ዘይኑል ዐቢዲይን ዐልይ ብን ሁሰይን ብን ዐልይ ፊይ ሰሂፈቲ አሰጃዲያህ በተባለ ኪታብ ላይ ይህን ማለታቸው ተወስቷል፦

『አንተ ነህ የተጥራራህው ካንተ ውጪ በእውነት የሚገዙት ጌታ የሌለህ ቦታ ማያካብህ በአምስቱ የመድረሻ ህዋስ የማይደርሱብህ ፣የማትነካካ
የማትጨበጥ የሆንክ』

ሙሀመድ ሙርተደ አዘቢድይ ኢትሀፉ ሳዳቲል ሙተቂይን በተባለው ኪታባቸው ላይ እስከ ዘይኒል ዐቢዲይን በሚደርስ ሰነድ አስቀምጠዋል።
4👍1🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


ألا إننا كلّنا بائدُ
وأيُّ بني ءادمٍ خالدُ

فيا عجبًا كيف يُعصى الإلهُ
أم كيف يجحَدُهُ الجاحدُ

وفي كلِّ تحريكةٍ ءايةٌ
وفي كل تسكينةٍ شاهدُ

وفي كل شىءٍ له ءايةٌ
تدلُّ على أنّه واحدُ

*★አዋጅ ሁላችን ጠፊ ነን
የትኛው የአደም ልጅ ነው ዘውታሪውን

*★በጣሙኑ ይገርማል እንዴት ጌታ ይወነጀላል
እንዴትስ መኖሩ ይካዳል

*★በሁሉም እንቅስቃሴ ፈጣሪ እንዳለ ምልክት አለ

*★በየሁሉም እርጋታ ፈጣሪ እንዳለ ምስክር አለ

*★በሁሉም ነገር ላይ የፈጣሪ መኖር ምልክት አለ

*★በእርሱን አህዳዊነት ላይ የምታመላክት
የሆነች
🥰7👍3👏2🤩2
ነውሬን ደብቁልኝ…😭

🪔"ይህም አይደል ለየት የሚያደርገን"

ልዩ መልዕክት ከ ወንድም ሀምዛ ለሁሉም ሙስሊም ይድረስ፦

『አባቶቼ በሸሂድነት ሆነ በማሸነፍ ጠላቶችን ድል ሰርተው ሲያስተምሩኝ እኮ እንዲሁ እስልምናዪ ሲደፈርና የዕምነት ወንድሜ ተበድሎ ያለ ሀቅ ደሙ ሲፈስ ስመለከት ሌላን አካል እንድፈልግለት አልያ ሰላማዊ ሰልፍ እንድወጣ እንዲሁ ያለ ፋኢዳ ጮሄ እንድሮጥ አልያ እንድገባ ሳይሆን አይነተኛና ተመጣጣኝ የሆነ ተገቢውን ምላሽ እንድሰጥ ነበር…

ዐውፉ በሉኝ የእስልምና እህትና ወንድሞቼ አባት እናቶቼ በተለያዩ የዐለም ክፍላት ጥቂት በመሆናችሁ አልያ ጉልበት ስለሌላችሁ ብቻ ግፍና በደል ለሚደራረብባችሁ ዐውፉ በሉኝ የአባቶቼን ታሪክ ከመስራት በመድከሜ …

🪔ኢንሿ አሏህ ግን በርቱልኝ ግዜው እሩቅ አይደለም የአሏህ እርዳታ ቅርብ ነው ድል አልያ ሸሂድነት ይህም አይደለምን ለየት የሚያደርገን በእስልምና ሽንፈት የለም ሁሉም ድል ናቸው…

ድል አልያ ሸሂድነት…ኢንሿ አሏህ

በወንድም ሀምዛ{መታሰብያነቱ በፊልስጢን እንዲሁ በጎንደር በግፍ ለተገደሉ ሙስሊሞች ይሁንልኝ}


@Habshey
@Habshey
👆👆

ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
👍63🥰1