የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
👉ህዝቡ ተቃውሞውን በሰላማዊ መንገድ ገልፆ በሰላም ወደየፊናው እየተመለሰ ይገኛል።
🥰1
አሁን ጎንደር ውስጥ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ቀይ ለባሽ መከላከያ ገባ ሚባለው ወሬ የልበ ወለድ ወሬ እንደሆነ ደርሶኛል።


የራሳቸውን ሀይል እንጂ ቀይ ለባሽ መከላከያ ገባ ሚባለው ወሬ ሀሰት ነው።
😢2
በበኒ ኑር መስጂድ የተሰሙ መፈክሮች፦

🩸ሙስሊም አሏህን እንጂ ሞትን አይፈራም።

🩸መንግስት በአፋጣኝ ገዳዮችን ይያዝልን።

🩸እናንተም ቤት ያለው እሳት እኛም ቤት አለ።

🩸የአማራ ቴሌቪዥን ወገንተኛ ነው።

🩸ሙስሊም ሰላም ነው።

🩸ፋኖ አሸባሪ ነው።


🩸መርከቧ ከሰመጠች ተሳፋሪ አይኖርም።

🩸እንከባበር።

🩸ሙስሊም ካልነኩት አይነካም።

🩸መንግስት መስጂዶቻችንን ያስገንባልን(ያስጠብቅልን።


🩸በደባርቅ ወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍ በአፋጣኝ አቁሙ።

🩸መንግስት በአፋጣኝ መፍትሄ ይስጠን።

🩸ይህ የማይቆም ከሆነ ግንእንወጣለን ለጩሀት አይደለም የምንወጣው።

🩸ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው።

የመሳሰሉት ይገኝበታል………
👍13🥰2
👉በጎንደር ከተማ አሁን ስላለው ሁኔታ የደረሰኝ መረጃ

【ሴትና ህፃናቱ ተፈተዋል የሚል መረጃ ከታማኝ ሰው ደርሶኛል】
🥰42👏1
በአብዮት አደባባይ የነበረው የዛሬው የኢፍጧር ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር በዚህ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል】

አልሀምዱሊላህ
8🥰1
#የኔ ምክሮች

قال الشافعي: "من لم تعزه التقوى فلا عز له"


ኢማም አሻፍዕይ ይህን አሉ፦

【የአሏህ ፍራቻ ያላላቀችው ሰው ልቅና
የለውም
6🥰4👍1
👉ተቀዳሚ ሙፍትያችን ለሁሉ አስተማሪ ነው ያሉትን ጠጠር ያለ መልዕክት አዘል ንግግር ከታች እስካለው የወንበዴ አመራር ጀምሮ እስከ መንግስት ባለስልጣናት ድረስ ያሉትን ተንቀሳቃሽ ግድቦችም ሳይቀር ቆም አስብሎ እንዲያስቡ የሚያስደርጋቸውን መልዕክት አስተላልፈዋል አባታችን ሙፍቲ ፈገግ ሲሉ የሚቆጡ አይመስሉም ሲቆጡም ፈገግ ብለው ሚያውቁ አይመስሉም አንተ ወገን ሆይ ተጠንቀቅ የኢትዮጲያን አባት አስቆጥተህ ምን ሊውጥህ ነው?
7🥰4
መልስ የለሽ ጥያቄ፦

የፋኖ ማህበር በጎንደሩ ጉዳዩ ላይ እጄ የለበትም ስሜን ጥላሸት ሊቀቡ የሚዳዱ ሰዎች ናቸው ይህን ድርጊት የፈፀሙት ሲል ሞግቷል እሺ ይሁንና በዚህ ሰኣት ፋኖ የሙስሊሙን ሰላም ለማምጣት የጥፋት ሀይሎችን ወደ ህግ ለማቅረብ ምን እየሰራ ነው ሲባል ምንም ነገር የለም ይህ ነው አሳዛኙ ምላሽ የሌለው የፈጠራ ወሬ!
👍10🥰3
#የኔ ምክሮች


قال ابن المبارك: "حب الدنيا في القلب، والذنوب قد احتوشته، فمتى يصل الخير إليه؟

@ ኢብን ሙባረክ ይህን አሉ፦

『የዱንያ ውዴት በልቡ ውስጥ አለ።ወንጀል ብቸኛ አድርጋዋለች። መቼ ወደ እርሱ መልካም ነገር ይደርሰዋልና?』
👍72🥰1😢1