የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


يا أخي؛لا تضحك من غير عجب، ولا تمشى في غير أدب، ولا تسأل عما لا يعنيك.

"ወንድሜ ሆይ በማያስገርም ነገር አትሳቅ ያለ ስርኣትም አትጓዝ በማያገባህም ነገር አጠይቅ"
👏43
@Habshey
@Habshey

👆👆👆

ማንኛውም ሀሳብ ሆነ አስተያየት ካላችሁ በዚህ ሊንኬ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ።
3👏3
#የኔ ምክሮች

"يَا إخي؛ لا تُرِ النَّاسَ أَنَّكَ تَخْشَى اللهَ لِيُكْرِمُوكَ وَقَلْبُكَ فَاجِرٌ.

#【ወንድሜ ሆይ ሰዎች እንዲያከብሩክ አሏህን ፈሪ አትምሰል ቀልብህ መጥፎ ሆኖ ሳለ】።
4👍1
#የኔ ምክሮች
اللَّهُمَّ ﺃﺩْﺧِﻠْﻨﻲ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔَ


🙏ጌታዬ ሆይ ጀነትን አስገባኝ


رَوَى ﺍﺑْﻦُ حِبَّانَ ﻓِﻲ ﺻَﺤِﻴﺤِﻪِ أنَّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "مَنْ قَالَ كُلَّ يومٍ إذا أصبحَ ثلاثًا: اللَّهُمَّ ﺃﺩْﺧِﻠْﻨﻲ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔَ، ﻗﺎﻟَﺖِ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔُ: اللَّهُمَّ ﺃَﺩْﺧِﻠْﻪُ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔَ"..


ኢብኑ ሂባን በሶሂሃቸው በዘገቡት ሀዲስ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፣

#ጠዋትና ማታ ሶስት ሶስቴ ጊታዬ ጀነትን አስገባኝ እያለ ከለመነ ጀነትም አሏህ ሆይ ጀነትን አስገባው እያለች ትለምንለታለች።

😥ይረብ ጀነት እኮ እንድትገባባት ዱኣ ታደርግለሀለች ከዚህ በላይ ምን እንሻ?
👏32🥰1
#የኔ ምክሮች

مِمَّا يُسَاعِدُ عَلَى تَرْكِ الغَضَبِ

ቁጣችንን አንድንተው ከሚረዳን ነገር መካከል፦


الإِكْثَارُ مِنْ ذِكْرِ الآخِرَةِ وَذِكْرِ الحِسَابِ وَذِكْرِ الصِّرَاطِ يُسَاعِدُ عَلَى تَرْكِ الغَضَبِ


#የመጨረሻው ቀን እንዳለ ምረመራም ሲራጥም እንዳለብን ብዙ ግዜ ማስታወስ ቁጣቺንን እንድንተው ይረዳናል።
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


برّ الوالدين

من أبواب البر للوالدين رعايتهما وقت الكبر، وخفض جناح الذّل لهما، ولقد جاء في الوصية تنبيهٌ عظيمٌ لمن كان أبواه على غير ملَّة التوحيد، بأن يعاملهما بالحسنى، وألّا يُفرط بتلك العلاقة الوثيقة بينه وبينهما، وإن أمراه بالشرك فعليه اجتناب ذلك بأفضل الطرق وأحسنها.وأن لا يدلهما إلى الكنسة.

🪀ወላጆችን ከመታዘዝ በሮች መካከል እድሜያቸው በገፋ ግዜ እነርሱን (መንከባከብ) እንዲሁ መጠበቅ ነው የእዝነት ክንፍህን ለእነርሱ መዘርጋት ነው።

#በእርግጥም ጠበቅ ያለ እንዲሁ የከበደ ምክር መጥቷል ወላጆቹ ተውሂድ የሌላቸው ከሆኑ ማለትም ካፊር ከሆኑ እነርሱን በጥሩ ሁኔታ መልካም ግኑኝነት እንዲያደርጋቸው እንዲሁ ከእነርሱ ጋርም በዚህ ሰኣት ባለው ግኑኝነት ድንበርን እንዳይጥስ ወላጆቹ በሽርክ ካዘዙት ይህን መጠንቀቁ ግድ ነው ይህንም ሲጠነቀቅ በጥሩ ሁኔታና እነርሱን አስተማሪ በሆነ መንገድ አለበት።እንዲሁ ወደ አምልኮ ቦታቸውም እንዳያመላክታቸው ይጠንቀቅ ምክነያቱም ይህን ካደረገ አሏህ ላይ እንዲያጋሩ እየተባበራቸው ሲለሚሆን ማለት ነው ሰዎችን ወደ ማሻረክያ ቦታዎች ከማመላከት እንቆጠብ።
🥰2👍1
#የኔ ምክሮች


من لم يعلم أهله وأولاده الحق قد يأتي من يعلمهم الباطل

#ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ሀቅን የማያስተምር ሰው መጥፎ የሚያስተምራቸው ሊመጣ ይቺላል።

አይደለም እንዴ?
👍4🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي جالس العلماء وزاحمهم بركبتيك، فإن الله تبارك وتعالى ليحي القلوب بنور الحكمة كما يحي الأرض الميتة بوابل السماء.


#ወንድሜ ሆይ ዑለማን ተቀማመጥ በጉልበት አጨናንቃቸው(አትላቀቃቸው) አሏህ እኮ ቀልብን በጥበብ ብርሀን ህያው ያደርጋታል ልክ ያለማችን መሬት ጠንካር ብሎ ከሰማይ በሚወርድ ዝናብ ህያው እንደሚያደርጋት።

ይህ ሁሉ ሚሆነው ዑለማን በመቀማመጥ ነው!
2👍1🥰1
#የኔ ምክሮች


الحب مجنون، فقد يجعل الغبي بصيراً ويحول الحكيم إلى أعمى.

👉"ውዴታ እብደት ነው ገገማ የሆነውን ሰው ብልህ እንዲሆን ያደርገዋል እንዲሁ ብልሁን ወደ እውርነት ይቀይረዋል"
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي إذا افتخرت الناس بحسن كلامهم، فافتخر أنت بحسن صمتك، يقول اللسان كل صباح وكل مساء للجوارح: كيف أنتن، فيقلن بخير إن تركتنا.


#"ሰዎች በጥሩ ንግግራቸው ከኮሩ አንድ በጥሩ ዝምታህ ኩራ ምላስም ሁል ግዜ ለሰውነት ክፍለ አካላቶች ጠዋትና ማታ እንዴት ናችሁ ይላል እነርሱም ይላሉ ከተውከን ደህና ነን"

አሏህ አሏህ አሏህ ሰውነቶቻችንን በወንጀል ከመጠቀም እንቆጠብ!
👍3🥰3
#የኔ ምክሮች

الغيب هو ما لا يعلمه إلا الله سبحانه وتعالى ، والرسل لا يعلمون كل الغيب .. ولكن الله سبحانه وتعالى يعلّمهم بما يشاء من الغيب ويكون هذا معجزة لهم ولمن اتبعوهم.

"ድብቅ ነገር በጥቅሉ አሏህ ቢሆን እንጂ ማንም የማያውቀው ነው መልዕክተኞች ሁሉንም ድብቅ ነገሮች አያውቁም ነገር ግን አሏህ አንዳንድ እርሱ እንድያውቁ የፈለገላቸውን ድብቅ ነገሮችን ያሳውቃቸዋል ይህ ደሞ ለእነርሱም ሆነ እነርሱን ለተከተሉ ባጠቃላይ ሙዕጂዛ አልያ ተዕምር ነው"
👍5
#የኔ ምክሮች

إذا أردت أن تحقق سعادة في حياتك، وأن تعيش آمنا مطمئنا.. فخذ الهدف عن الله، وخذ الطريق عن الله. فإن ذلك ينجيك من قلق متغيرات الحياة التي تتغير وتتبدل. والله قد حدد لخلقه ولكل ما في كونه أقصر طريق لبلوغ الكون سعادته.


#በህይወትህ ላይ ደስታን ማረጋገጥ ከፈለክ እንዲሁ ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወትን መኖር ከፈለክ አላማህን ከአሏህ ጋር መንገድህንም ከአሏህ ጋር አድርግ ይህ ሁሉ ነገር ህይወት ከምታመጣብህ የተለያዩ ችግር ነፃ ያወጣሀል አሏሁ ተዐላ ለፍጡሮቹ አጠር ያለ ወደ መደሰቻ የሚያደርስ መንገድን አዘጋጅቶላቸዋል።


ያንን መንገድ ምረጥ።👍
🥰81
اللَّهُمَّ أَحْسِنْ خَاتِمَتَنَا وَاغْفِرْ لَنَا وَأَعْتِقْ رِقَابَنَا مِنَ النَّارِ

ጌታችን መጨረሻችንን አሳምረው ወንጀላችንን ማረው ከእሳት ነፃ በለን
አሚን።
🥰7👍1
#የኔ ምክሮች


يُرْوى أنَّ عمرَ بن الخطاب رضي اللهُ عنه

#ዑመር ኢብኑል ኽጧብ መልካም ስራቸውን አሏህ ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል ይባላል፦


قالَ: "لا تتفكــر في ثــلاثة أشيـــاء:

👉ስለ ሶስት ነገራቶች አታስብ

في الفقر فيكثر همــك وغمــك ويزيــد في حرصــك

ስለ ድህነት አታስብ ሀሳብህና ትካዜህ ይበዛል ስስታምነትክም ይጨምራልና።


ولا تتفكر فيمن ظلمك فيغتاظ قلبك ويكثر حقدك ويدوم غيظك

👉የበደለህን አታስብ ቀልብህ ይጠለዋል ጥላቻህ ይበዛል ቁጭትህም ይዘወትራል።

ولا تفكر في طول البقاء في الدُّنيا فتحب الجمع وتضيع العمر وتسوف في العمل"

ዱንያ ላይ ብዙ ግዜ እቆያለሁ ብለህ አታስብ ማከማቸትን ትወዳለህ እድሜህን ታባክናለህ መልካም ስራን ታዘገያለህ።
🥰5
#የኔ ምክሮች


وعن أبي موسى رضي الله عنه قال: قلت: يا رسول الله، أي المسلمين أفضل؟ قال: ((من سلم المسلمون من لسانه ويده)). متفق عليه.

#ከአቢ ሙሳ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና አለ: አልኩኝ አሉ አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ የትኛው ነው ከሙስሊሞች በላጭ አልኩ? እነርሱም አሉኝ 【በላጩ ሙስሊም ሙስሊሞች ከእርሱ ምላስ እንዲሁ ከእጁ ሰላም የሆኑበት ነው 】 ሀዲሱን ተስማምተውበታል።


ምላስህን ቆጥብ!
🥰6
#የኔ ምክሮች


بسم الله والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم

👉አሏሕ ያለ ቦታ እና አቅጣጫ ያለ ነው።

قال الله تعالى
{لَيْسَ كَمِثْلِهِۦ شَىْءٌ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلْبَصِيرُ}

【እርሱ(አሏሕን) የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚዕ ተመልካች ነው፡፡】

አሏሁ ተዐላ ይችን ዓለም በችሎታው ፈጥሯል

•ይች አለም ለመኖሯ ጅማሬና መጨረሻ አላት። አንዳንድ ነገሯቶች ብቻ አሏህ መዘውተራቸውን የፈለገላቸው ሲቀር ጀነት እና ጀሀነምን ወ.ዘ.ተ... ይመስል።

ይዚችን አለም ባጣቃላይም ሆነ በዝርዝር ከተመለከትን መኖሯ በቦታ እና በአቅጣጫ ነው። ሰማያትን ፣አርሽን፣ ኩርስይን ከተመለከትን የላይኛው የአለም ክፍል ሲሆኑ ፥ ምድርን ፣ ጀሀነምን ሌሎችንም ከተመለከትን የታችኛው የአለም ክፍል ናቸው።

አሏህ ደግሞ የዚች ዓለምን አስገኝ የሆነ ጌታ ለመኖሩ ጅማሬም ሆነ መጨረሻ የሌለው ፣ለመኖሩ ቦታም ሆነ አቅጣጫ የማያስፈልገው ዘላለማዊ ህያው የሆነ ጌታ ነው።

ስለዚህ አሏሕ በታችም ሆነ በላይ ነው ያለው ተብሎ አይገለፅም በአቀጣጫ የሚገለፅ ፍጡር ነው እንጅ ፈጣሪ አይደለም።

ፈጣሪም ፉጡራንን ከመምሰል የተጥራራ ነው ከፉጡራን ባህሪያት መካከል በቦታና በአቅጣጫ መገለፅ ነው።
🥰5👏1
#የኔ ምክሮች

قال الحافظ ابن حجر في فتح الباري، شرح صحيح البخاري، المجلد الثاني، كِتَاب الْجُمُعَةِ، باب الأَذَانِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ:

#አልሃፊዙ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁል ባሪ ሸርሁ ሶሂሁል ቡኻሪ በሚባለው ኪታባቸውላይ (ጥራዝ 2⃣) ኪታቡል ጁሙዐ ባቡል አዛኒ የውመል ጁመዐ ላይ እንዲህ አሉ፣


"وكل ما لم يكن في زمنه- صلى الله عليه وسلم - يسمى بدعة، لكن منها ما يكون حسنا ومنها ما يكون بخلاف ذلك " اهـ.

#በነብያቺን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ግዜ ያልነበረ ሁሉ ቢድዐ በመባል ይጠራል ከዛው መካከል (መልካም) የሆነና (መልካም ያልሆነ) አለ።
🥰3
# የኔ ምክሮች

👉ከታመምኩባቸው እውነታዎች

قال الطفل الذي كان في سوريا لطبيب الذي كان يفحص عن مرضه قال؛أنا أريد أن أغادر إلى الله وأخبر كل شيء.

"በሶርያ ውስጥ የቆሰለው ህፃን ለዶክተሩ "እኔ ወደ አሏህ መሄድ እፈልጋለው (ወደ አኺራ)የሆነውን ሁላ ለእርሱ እነግረዋለው አለ"
😢6👍3
#የኔ ምክሮች

👉ከታመምኩባቸው እውነታዎች

وفي أفغانستان بسبب الحرب أصيب الطفل بجرح صعب أتوه إلى الطبيب قال لطبيب عندما تقطع يدي انتبه ولا تقطع ثيابي ولا لي ثياب إلا هذا.

😭በአፍጋኒስታን በጦርነት ምክነያት ክፉኛ የቆሰለው ህፃን ለህክምና ዶክተር ጋር ወስደውት ለዶክተሩ

"ዶክተር እጄን ስትቆርጠው ልብሴን እንዳትቆርጠው ተጠንቀቅ ምክነያቱም እኔ ሌላ ልብስ የለኝምና "አለው።
👍3😢2
#የኔ ምክሮች


#هل عليك قضاء من رمضان الماضي؟

#የባለፈው የረመዷን ፆም ቀዷ አለብህ?

‏بادر بالصيام وانشرها لعل ناسيًّا أو ناسية تذكرهم.


#ቶሎ በልና ፁም ለሌሎችም አስታውስ የረሳ ወይም የረሳችን ልታስታውሳቸው ያመቻል።


اللهم بلغنا رمضان

ጌታዬ ሆይ ረመዳንን አድርሰን
👏1