የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች

إن لم تستطع قول الحق فلا تصفق للباطل.

#"እውነትን መናገር ባትችል ለስህተት ጉዳይ አጨብጫቢ አትሁን
"
👍102
#የኔ ምክሮች

الخير يطفئ الشر كما يطفئ الماء النار.

#"መልካም ስራ ሸርን ያጠፋል ልክ ውሀ እሳትን እንደሚያጠፋው"
👍62
#የኔ ምክሮች

لا شيء أطيب من اللسان إذا طاب، ولا أخبث منه إذا خبث.

#"ምንም እንደ ምላስ ምርጥ(ጣፋጭ) ነገር የለም ከጣፈጠ እንዲሁ እንደምላስም አስከፊ ነገር የለም መጥፎ ከሆነ "
👍62
#የኔ ምክሮች


يا أخي إنك لما سقطت من بطن أمك استدبرت الدنيا واستقبلت الآخرة فأنت لما استقبلت أقرب لما استدبرت.

"【ወንድሜ ሆይ ከእናትህ ሆድ እንደወጣህ ዱንያን ትተህ ወደ አኺራ እየተጓዝክ ነው አንተ ወደ አንዱ ስትቀርብ ወደ አንዱ የበለጠ እየራክህ ነው ስለዚህ ወንድሜ ወደ አኺራ ቅረብ"ከዱንያ ትርቅ ዘንድ
👍72
#የኔ ምክሮች

من يرحم يرحم، ومن ينصت يفهم، ومن يصمت يسلم، ومن يكثر من الخيرات يغنم، ومن يظلم يأثم، ومن يعتد يندم، ومن يخالق الناس ينعم

#የሚያዝን ይታዘንለታል የሚመክር ይረዱታል ዝም የሚል ሰላም ይሆናል መልካም ነገሮችን የሚያበዛ ሀብታም ይሆናል የሚበድል ይወነጅላል ድንበር የሚያልፍ ተፀፃች ይሆናል ሰዎችን በመልካም ስነ ምግባር ግኑኝነት የሚያደር ከምስጉኖች ይሆናል

ከነዚህ ሁን!
👍42
#የኔ ምክሮች

كن عبداً للأخيار ولا تكن خليلاً للأشرار.

"ለምርጦቹ ታዛዥ ሁን ለሸረኞች መንገድ ከፋች አትሁን"
👍52
#የኔ ምክሮች

يا أخي: إياك وصاحب السوء فإنه كالسيف يحسن منظره، ويقبح أثره.

"ወንድሜ ሆይ መጥፎን ሰው ጓደኛ ከማድረግ ወየውልህ እርሱ ማለት ልክ እንደ ሰይፍ ነው እይታውን አሳምሮ ጣባሳው ግን መጥፎ የሆነ"
2👍2👏1
#የኔ ምክሮች

يا أخي؛ إذا كنت في الصلاة فاحفظ قلبك، وإن كنت على الطعام فاحفظ حلقك، وإن كنت في بيت الغير فاحفظ بصرك، وإن كنت بين الناس فاحفظ لسانك.

"ወንድሜ ሆይ ሷላት ውስጥ ከሆንክ ቀልብህን ጠብቅ በምግብ ላይ ከሆንክ ጎሮሮህን ጠብቅ በሌላ ሰው ቤት ውስጥ ከሆንክ አይታህን ጠብቅ በሰዎች መሀል ከሆንክ ምላስህን ጠብቅ"


ይህ ነው ሙሉ ሚያደርግህ
👏71👍1
#የኔ ምክሮች


قال صلى الله عليه وسلم : (دَعْ مَا يُرِيبُكَ إلَى مَا لا يُرِيبُكَ) رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ

የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦

"【የሚያጠራጥርህን ነገር ትተህ ወደማያጠራጥህ ነገር ተሸጋገር】"ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል።


ሰላም ትሆን ዘንድ አህካም በወረደባቸው ነገር ኑር ሚያጠራጥርህን ነገር ደግሞ ተው።
👍41🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي؛لا تضحك من غير عجب، ولا تمشى في غير أدب، ولا تسأل عما لا يعنيك.

"ወንድሜ ሆይ በማያስገርም ነገር አትሳቅ ያለ ስርኣትም አትጓዝ በማያገባህም ነገር አጠይቅ"
👏43
@Habshey
@Habshey

👆👆👆

ማንኛውም ሀሳብ ሆነ አስተያየት ካላችሁ በዚህ ሊንኬ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ።
3👏3
#የኔ ምክሮች

"يَا إخي؛ لا تُرِ النَّاسَ أَنَّكَ تَخْشَى اللهَ لِيُكْرِمُوكَ وَقَلْبُكَ فَاجِرٌ.

#【ወንድሜ ሆይ ሰዎች እንዲያከብሩክ አሏህን ፈሪ አትምሰል ቀልብህ መጥፎ ሆኖ ሳለ】።
4👍1
#የኔ ምክሮች
اللَّهُمَّ ﺃﺩْﺧِﻠْﻨﻲ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔَ


🙏ጌታዬ ሆይ ጀነትን አስገባኝ


رَوَى ﺍﺑْﻦُ حِبَّانَ ﻓِﻲ ﺻَﺤِﻴﺤِﻪِ أنَّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "مَنْ قَالَ كُلَّ يومٍ إذا أصبحَ ثلاثًا: اللَّهُمَّ ﺃﺩْﺧِﻠْﻨﻲ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔَ، ﻗﺎﻟَﺖِ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔُ: اللَّهُمَّ ﺃَﺩْﺧِﻠْﻪُ ﺍﻟﺠَﻨَّﺔَ"..


ኢብኑ ሂባን በሶሂሃቸው በዘገቡት ሀዲስ የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፣

#ጠዋትና ማታ ሶስት ሶስቴ ጊታዬ ጀነትን አስገባኝ እያለ ከለመነ ጀነትም አሏህ ሆይ ጀነትን አስገባው እያለች ትለምንለታለች።

😥ይረብ ጀነት እኮ እንድትገባባት ዱኣ ታደርግለሀለች ከዚህ በላይ ምን እንሻ?
👏32🥰1
#የኔ ምክሮች

مِمَّا يُسَاعِدُ عَلَى تَرْكِ الغَضَبِ

ቁጣችንን አንድንተው ከሚረዳን ነገር መካከል፦


الإِكْثَارُ مِنْ ذِكْرِ الآخِرَةِ وَذِكْرِ الحِسَابِ وَذِكْرِ الصِّرَاطِ يُسَاعِدُ عَلَى تَرْكِ الغَضَبِ


#የመጨረሻው ቀን እንዳለ ምረመራም ሲራጥም እንዳለብን ብዙ ግዜ ማስታወስ ቁጣቺንን እንድንተው ይረዳናል።
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


برّ الوالدين

من أبواب البر للوالدين رعايتهما وقت الكبر، وخفض جناح الذّل لهما، ولقد جاء في الوصية تنبيهٌ عظيمٌ لمن كان أبواه على غير ملَّة التوحيد، بأن يعاملهما بالحسنى، وألّا يُفرط بتلك العلاقة الوثيقة بينه وبينهما، وإن أمراه بالشرك فعليه اجتناب ذلك بأفضل الطرق وأحسنها.وأن لا يدلهما إلى الكنسة.

🪀ወላጆችን ከመታዘዝ በሮች መካከል እድሜያቸው በገፋ ግዜ እነርሱን (መንከባከብ) እንዲሁ መጠበቅ ነው የእዝነት ክንፍህን ለእነርሱ መዘርጋት ነው።

#በእርግጥም ጠበቅ ያለ እንዲሁ የከበደ ምክር መጥቷል ወላጆቹ ተውሂድ የሌላቸው ከሆኑ ማለትም ካፊር ከሆኑ እነርሱን በጥሩ ሁኔታ መልካም ግኑኝነት እንዲያደርጋቸው እንዲሁ ከእነርሱ ጋርም በዚህ ሰኣት ባለው ግኑኝነት ድንበርን እንዳይጥስ ወላጆቹ በሽርክ ካዘዙት ይህን መጠንቀቁ ግድ ነው ይህንም ሲጠነቀቅ በጥሩ ሁኔታና እነርሱን አስተማሪ በሆነ መንገድ አለበት።እንዲሁ ወደ አምልኮ ቦታቸውም እንዳያመላክታቸው ይጠንቀቅ ምክነያቱም ይህን ካደረገ አሏህ ላይ እንዲያጋሩ እየተባበራቸው ሲለሚሆን ማለት ነው ሰዎችን ወደ ማሻረክያ ቦታዎች ከማመላከት እንቆጠብ።
🥰2👍1
#የኔ ምክሮች


من لم يعلم أهله وأولاده الحق قد يأتي من يعلمهم الباطل

#ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ሀቅን የማያስተምር ሰው መጥፎ የሚያስተምራቸው ሊመጣ ይቺላል።

አይደለም እንዴ?
👍4🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي جالس العلماء وزاحمهم بركبتيك، فإن الله تبارك وتعالى ليحي القلوب بنور الحكمة كما يحي الأرض الميتة بوابل السماء.


#ወንድሜ ሆይ ዑለማን ተቀማመጥ በጉልበት አጨናንቃቸው(አትላቀቃቸው) አሏህ እኮ ቀልብን በጥበብ ብርሀን ህያው ያደርጋታል ልክ ያለማችን መሬት ጠንካር ብሎ ከሰማይ በሚወርድ ዝናብ ህያው እንደሚያደርጋት።

ይህ ሁሉ ሚሆነው ዑለማን በመቀማመጥ ነው!
2👍1🥰1
#የኔ ምክሮች


الحب مجنون، فقد يجعل الغبي بصيراً ويحول الحكيم إلى أعمى.

👉"ውዴታ እብደት ነው ገገማ የሆነውን ሰው ብልህ እንዲሆን ያደርገዋል እንዲሁ ብልሁን ወደ እውርነት ይቀይረዋል"
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي إذا افتخرت الناس بحسن كلامهم، فافتخر أنت بحسن صمتك، يقول اللسان كل صباح وكل مساء للجوارح: كيف أنتن، فيقلن بخير إن تركتنا.


#"ሰዎች በጥሩ ንግግራቸው ከኮሩ አንድ በጥሩ ዝምታህ ኩራ ምላስም ሁል ግዜ ለሰውነት ክፍለ አካላቶች ጠዋትና ማታ እንዴት ናችሁ ይላል እነርሱም ይላሉ ከተውከን ደህና ነን"

አሏህ አሏህ አሏህ ሰውነቶቻችንን በወንጀል ከመጠቀም እንቆጠብ!
👍3🥰3
#የኔ ምክሮች

الغيب هو ما لا يعلمه إلا الله سبحانه وتعالى ، والرسل لا يعلمون كل الغيب .. ولكن الله سبحانه وتعالى يعلّمهم بما يشاء من الغيب ويكون هذا معجزة لهم ولمن اتبعوهم.

"ድብቅ ነገር በጥቅሉ አሏህ ቢሆን እንጂ ማንም የማያውቀው ነው መልዕክተኞች ሁሉንም ድብቅ ነገሮች አያውቁም ነገር ግን አሏህ አንዳንድ እርሱ እንድያውቁ የፈለገላቸውን ድብቅ ነገሮችን ያሳውቃቸዋል ይህ ደሞ ለእነርሱም ሆነ እነርሱን ለተከተሉ ባጠቃላይ ሙዕጂዛ አልያ ተዕምር ነው"
👍5