#የኔ ምክሮች
#قال الحسَنُ البِصريُّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "الفَهمُ وِعاءُ العِلمِ، والعِلمُ دلِيلُ العمَلِ، والعمَلُ قائدُ الخَيرِ، والهوَى مَركِبُ المَعاصِي، والمَالُ داءُ المُتكبِّرين، والدُّنيا سُوقُ الآخِرةِ، والوَيلُ كُلُّ الوَيلِ لِمَنَ قَوِيَ بنِعَمِ اللهِ على مَعاصِيهِ
ታላቁ ታብዕይና ሱፊይ የሆኑት ሀሰኑል ቢስርይ እንዲህ አሉ፦መረዳት የእውቀት እቃ ነው¹እውቀት የስራ ማስረጃ ነው² ስራ የመልካም ነገር መሪ ነው³የአእምሮ ግምት ወደ ወንጀል ጋላቢ ነው⁴ገንዘብ የኩራተኞች መድሀኒት ናት⁵ ዱንያ የአኺራ ሱቅ ናት⁶ ወየሁለት ለእርሱ አሉ ንግግራቸውን ሲያጠናቅቁ ከአሏህ ፀጋ ይልቅ በእርሱ ላይ በመወንጀል ለበረታ አሉ⁷።
رضي الله عنه
#¹ማለትም መረዳት ሚባለው ነገር ለእውቀት በእቃ መልኩ መገለፁ መረዳት የሚባለው ነገር ለእውቀት ትልቅ መሳርያ መሆኑን እንረዳለን ማለትም ያለ መረዳት እውቀት ለተለያዩ አዘቅት ውስጥ ለመግባት ምክንያት ስለሚሆነን ማለት ነው።
#²እንዲሁ የሰውዪው አዋቂነት የስራ ሰው እንደሆነ አመላካች የሆነ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች እውቀትን በጨመሩ ቁጥር ማንነታቸውን የሚያልቅ ምልክት ስለሚሆናቸው።
#³ማለትም በመልካም እውቀት የሰራው ስራ መልካም ነውና መልካም ሰራው ለጥሩ ነገሮች የመሪነትን ሚና ይጫወትለታል ማለት ነው።
#⁴ሰዎች እንዲሁ ያለ እውቀት በመጣላቸው ነገር ሚናገሩና ምላሳቸውን ሚሰነዝሩ ከሆነ ወደ ወንጀል ለመሄድ ፈጣን አድራሻቸው ይሆናል።
#⁵እንዲሁ ገንዘብ ደሞ ኩራት ያለባቸው ሰዎች መድሀኒት ናት ነብዩ عليه الصلاة والسلام እንዳሉት የኔ ኡመት ፈተናዎች ገንዘብና ሴቶች ናቸው እንዳሉት ነው እንዳንድ አዋቂዎችም እንዲህ ብለዋል ገንዘብ ያሳብዳል ብለዋል።
#⁶ዱንያ ደሞ ለአኺራ ተስራርተንባትና አምርተንባት የምናልፍባት ሀገር ናት ልክ እንደ ግብይት ስፍራ።
#⁷በመጨረሻ የማስጠንቀቅያ መልእክታቸውን ሰነዘሩ ወየሁለት አሉ አሏህ በሰጠው ፀጋዎች እርሱን በመታዘዝ መጠንከርን በመተው አሏህን በመወንጀል የሚጠነክር ሰው የአሏህን ቅጣት ይፍራ እንዳሉ ነው።
والله أعلم

❤5👍1
🪀ይህን ሊንክ በአጭር ጊዜ በማሳደግ ልዩ ልዩ ምክሮች፣ ኢስላማዊ ምርጥ ታሪኮችን ጨምሮ ምርጥ ምርጥ ነሺዳዎች ያገኙበታል።
ሼር እናድርግ
ሼር እናድርግ
#የኔ ምክሮች
#قال مالك بن دينار
"إذا طلبَ العبدُ العلمَ ليعمل به به كسره علمه وإذا طلبه لغير العمل زاده كبرا"
رواه البيهقي
#ማሊክ ኢብን ዲናር የተባሉ ታላቅ ዓሊም እንዲህ አሉ፦"አንድ ባርያ እውቀትን የፈለገው ባወቀው ነገር ሊሰራበት እንደሆነ ይህ ሰው እውቀቱ መተናነስ እና አለመኩራራትን ይጨምርለታል አሉ፤ነገር ግን ይህን እውቀት ላይሰራበት ከሆነ የፈለገው ኩራትን ነው የሚጨምርበት አሉ።
"በይሀቅይ ዘግበውታል"

👍4
🪀የዚህን ቻናል ሊንክ ማሳደግ እጅጉን ቀላል ነው አሏህ ካለ ይሳካልናል ከነዚህ አማራጮች መካከል አንዱ እያንዳንዱ ሚንበር
🪀ለ10 ሰው የቻናሉን ሊንክ ይላክ ።ስለትብብራችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኽይራ።
🪀ለ10 ሰው የቻናሉን ሊንክ ይላክ ።ስለትብብራችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኽይራ።
👍4
#የኔ ምክሮች
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم؛الكيس من دان نفسه وعمل لما بعده الموت والعاجز من اتبع نفسه هواها وتمنى على الله الأماني
#የ አሏህ መልእክተኛ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ይላሉ ;
" #አርቆ የሚያስብ አእምሮ ያለው ጠንቃቃ ሰው ስሜታዊ ዝንባሌውን ( ነፍሱን) ታግሎ ከቁጥጥሩ ስር በመዋል ከሞት በኋላ ላለው (ዘላለማዊ) ሕይወት የሰራ ሰው ነው ። ደካማ ሰው ደግሞ በስሜታዊ ዝንባሌዎች ቁጥጥር ስር ወድቆ በመዘንጋት ያለ ምንም ጥረት የአሏህን ምህረት ለመታደል ከንቱ ምኞትን የሚመኝ ነው።

❤6
#የኔ ምክሮች
#قال تعالى :{ومن يعمل من الصَّالحاتِ من ذكرٍ أو أنثى وهوَ مؤمن فأولئكَ يدخلونَ الجنَّةَ ولا يُظلمونَ نقيرًا}
(سورة النساء/ءاية 124)،
【#መልካምን ነገር የሚሰራ ወንድም ሆነ ሴት ሙእሚኖ ሆኖ እነዛ ጀነት ይገባሉ ነቂራ ያህልም አይበደሉም】
#"ነቂራ ብሎ ማለት፦ የቴምር ፍሬ ጀርባ ላይ ያለችው ስንጥቋ ትንሽዋ ቀዳዳ ናት"
👉#ከዚህ አንቀፅ የምነረዳው መልካም የሚሰራው ሰው ወንድን ሆነ ሴት መልካም ስራቸው አሏህ ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው ዋናው ሸርጡ #ሙእሚን ሲሆኑ ነው።

#معنى قول أهل السّنة 【الله موجود بلا مكان】 أي لا يحتاج إلى مكان كان قبل المكان وهو الآن على ما كان ولا يتغير ولا يقال هو في الفوق أو التحت أو غير ذلك لأنه مستغن عن كل ما سواه ولا يردون بقولهم الله موجود الله لا يوجد كما زعم بعض الجهال.
#አሏህ ያለ ቦታ ነው የሚለው የአህሉ ሱናዎች ንግግር ትርጉሙ አሏህ ከቦታ አይፈልግም ከቦታ በፊት ነበር እርሱ አሏህ አሁን እንደነበረ ነው ያለው አይቀያየርም እንዲሁ እርሱ አሏህ እላይ ሆነ ታች ነው አይባልም ወይም በሌላም ቦታ ነው አይባልም ምክነያቱም ከእርሱ ውጪ ካሉ ነገራቶች በጥቅሉ የተብቃቃ ስለሆነ ነገር ግን አሏህ ያለ ቦታ ነው ሲሉ አሏህ የለም ማለትን አይደለም ሚፈልጉበት አንዳንድ አላዋቂዎች ግን ይህን ንግግር ሳይረዱ ቀርተው የአህሉ ሱናዎችን
👉#【#አሏህ ያለ ቦታ ነው】 የሚለውን እምነት ያበላሹታል ይህ አረዳዳቸው ስህተት ነው።
https://t.me/hamzaasedullah

Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤5
#የኔ ምክሮች
✍الـإسـراء والـمـعـراج الـحـلـقـة الـأولـى
#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ ـየـመـጀـመـርـያـው ክـፍـል
🔘 #በـረـጀـብ_ወር በ27 ኛው ለይል ሲሆን #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ኢስራእ እና ሚዕራጅ የሚባሉትን ሁለት ታአምራዊ ጉዞዎች አደረጉ:: ታዲያ እነዚህ ጉዞዎች ለሰይዳችን ሙዕጅዛ ናቸው::

❤3
#የኔ ምክሮች
الـإسـراء والمعراج حصة الـثـانـيـة
#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ
👉ስለ ኢስራእ በጥቂቱ ክፍል ሁለት
⚪️#ኢስራእ
🔘 #ኢስራእ_ማለት የሌሊት ጉዞ ሲሆን ይህም ሰይዳችን ከመስጂዲል #ሃራም ወደ መስጂደል #አቅሷ ያደረጉት የሌሊት ጉዞ ነው::ይህም ጉዞ በቁርአንም ሆነ በሶሒህ ሃዲሶች በግልጽ የመጣ እና የተረጋገጠ ነው::የሃቅ ባልተቤቶች ከሰለፍም ከኸለፍ ከሙሃዲሶቹም ከሙተከሊሞችም(የተውሂድ ምሁራን) ከሙፈሲሮችም ከዑለሞችም ከፉቀሃእ(የፊቅህ ምሁራን) ሰይዳችን ኢስራእ ማድረጋቸውን ይሄውም በአካላቸው፣በሩሃቸው እና በእውናቸው(ማለትም በህልማቸው እንዳልሆነ) ሁሉም ተስማምተዋል::ሃቁም ይሄ ነው በዚህ በተቃራኒ የሚያምን በስህተት ጎዳና ላይ ነው::ይህንንም ከተናገሩ የሰለፍ ሙሁሮች መካከል #ኢብኑ ዐባስ፣ #ጃቢር፣ #አነስ፣ #ሁዘይፋ #ጦበሪይ እና ሌሎችም ይገኙበታል::ከቁርአን መረጃችን የሚከተለው አንቀጽ ነው::
ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺃَﺳْﺮَﻯٰ ﺑِﻌَﺒْﺪِﻩِ ﻟَﻴْﻠًﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺤَﺮَﺍﻡِ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺄَﻗْﺼَﻰ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺑَﺎﺭَﻛْﻨَﺎ ﺣَﻮْﻟَﻪُ ﻟِﻨُﺮِﻳَﻪُ ﻣِﻦْ ﺁﻳَﺎﺗِﻨَﺎ ۚ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟْﺒَﺼِﻴﺮُ
#ትርጉሙ: « ያ ባርያውን ከተከበረው መስጊድ፥ወደዚያ ዙርያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቅ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው ( ጌታ) ጥራት ይገባው፣ ከተአምራታችን ልናሳየው፥( አስኼድነው )፣ እነሆ እርሱ ( አሏህ) ሰሚና ተመልካች ነው ።
🔘 #እዚህ_ቁርአን_ላይ ” ﻟﻴﻼ# ”የሚለው ቃል መጠቀሱ ከሌሊት የተወሰነችን እና አጭር ጊዜ መሆኑን ለማመላከት ነው አሉ ሙሁሮች ምክንያቱም ኢስራእ የሚለው ብቻውን የሌሊት ጉዞ መሆኑን ይገልጽ ነበር ግንሳ ”ﻟﻴﻼ# ” የምትለዋ ቃል በመጨመሯ ከሌሊቱ የተወሰነች ጊዜ ያህል መሆኑን ተረዳን አሉ ።

❤7