#የሀምዛ ምክሮች
قال رسول الله صلى الله عليه و سلم :
« لا تزول قدما عبد يوم القيامة حتى يسأل عن أربع خصال عن عمره فيما أفناه وعن شبابه فيما أبلاه وعن ماله من أين اكتسبه وفيما أنفقه وعن علمه ماذا عمل فيه» رواه الطبراني
#የአላህ_መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–
«በትንሳኤ እለት የማንኛውም ባሪያ እግሮች ከአራት ነገሮች ሳይጠየቅ (ከሒሳብ ቦታ) አይንቀሳቀሱም:
👉ስለእድሜው በምን እንዳሳለፈው፣
👉ስለወጣትነቱ በምን እንዳጠፋው፣
👉ስለገንዘቡ ከየት እንዳመጣው እና ወደ ምን እንዳወጣው፣
👉ስለእውቀቱም ምን እንደሰራበት»
ሀዲሱን ጦበራኒ ዘግበውታል።

👍6
#የኔ ምክሮች
قال الإمام الشافعي رضي الله عنه؛
(إرضاء الناس غاية لا تدرك..راجع نفسك. وارض ربك.ولا تهتم بعدها لمن كرهك أو أحبك)
ኢማሙ ሻፊዒይ እንዲህ ይላሉ፦
"ሁሉንም ሰው አስደሳለሁ ማለት መጨረሻው አይደረስም፣ መለስ በልና የአሏህን ውዴታ ብቻ ፈልግ። (የማትደርስበትን ነገር ትተህ ግዴታህን ተወጣ) ከዛም ለወደደህ ለጠላህ አትጨነቅ"
አንዴ እንዲህ ተከሰተ፥
ሉቅማኑል ሀኪም ልጃቸውን
"ና» የሰውን ጉዱን ላሳይህ" ብለው በቅሎ ይዘው መንገድ ጀመሩ።
መንገድ ላይም አንዱ
"ምን አይነት ሞኞች ናቸው በቅሎ እንዴት እንደሚጋለብ አያቁም እንዴ?" ብሎ አፌዘባቸውና ባይሆን አባትየው ተሰቀል አላቸው።
የተባሉትን አድርገው ሲሄዱ ሌላኛው ሰው አይቷቸው... "ውይ አባት ለጋ ልጁን እያንከራተተ እሱ በበቅሎ??
ያሳዝናል" አለና ልጁን እንዲያሰቅል ጠየቀው። የተባሉትን አድርገው አሁንም ጉዟቸውን ቀጠሉ ብዙም ሳይቆዩ ሌላ ያያቸው ሰው ልጁን ቆጣ ብሎ "አንተ! አባትክን አታከብርምን?
ቢደክምህስ አብረህ አታሰቅለውምን?" ብሎ አንባረቀበት አብረውም ተሰቀሉ።
በስተመጨረሻ አሁንም አንዱ "አይ ሰው! ዘመኑ ተበላሸ ለእንስሳዋ አያዝኑንምን?? ብሎ አዘነባቸውና አስወረዳቸው።
ከዛም ጠቢቡና ሊቁ ሉቅማን ለልጃቸው "አየህ አይደል ሁሉንም?!ሰው እንግዲህ እንዲህ ነው" አሉት
አያችሁ! በማንኛውም ሁኔታ መልካምም ሰራን መጥፎ አድናቂም አውጋዥም አለን።
ስለዚህ ለሰው ማለቱን ትተን
ለአሏህ ስንል ብቻ እንስራ።

#እንቁ-ሴት-እሷ-ናት💘
አንድ ሰው #መልኳን #ብሎ ካገባት መልኳ አሏህ ብሎት ሲጠፋ(ስታረጅ) ይጠላታል፤
🌷#ገንዘቧን #ብሎ ካገባት ገንዘቧም ያልቅና ወደ አልተፈለገ ነገር ይገባሉ፤
ዲኗን ብሎ ያገባት እንደሆነ
🌷 #ግን #ዲን እስከመጨረሻው ድረስ አብሯት የሚቆይ ነው በዱንያም በአኼራም
#ዲን #ያላትን #ሴት #የማግባት #ጥቅሞች፡-
💧 አንድ ሰው ዲኗን ብሎ ካገባት እርሱንም ወደ አሏህ እንዲቃረብ ትረዳዋለች
💧በተሳሳተና ባጠፋ ጊዜ ታርመዋለች
💧ባስቀየማትና ባስከፋት ወቅት ለአሏህ ስትል ይቅር ትለዋለች
💧 ወደ ጥመት በሄደ ጊዜ ወደ ትክክለኛው መንገድ ትመራዋለች
💧ልጆቹን በመልካም ስነ-ምግባር አንፃ ታሳድግለታለች
💧 ቤተሰቦቹን ለአሏህ ምንዳ ስትል ትንከባከብለታለች
💧እርዳታዋንና እገዛዋን በሻት ጊዜ ሁሌም ትረዳዋለች
💧 ከአሏህ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲያሳምር ታግዘዋለች
እነዚህና ሌሎች መልካም ነገሮችን በሙሉ ዲን ካላት ሴት ማግኘት ይቻላል፡፡
#ለዚህም #ነው ታላቁ ነብያችን(ዐለይሂ አፍደሉ ሶላቱ ወሰላም) 💘‹‹#ዲን #ያላትን #መርጠህ #አግባ›› ብለው የመከሩን፡፡
ሀያቲ ለዲኗ ጠብ ረገፍ ከምትለዋ ለመሆን እንትጋና ያኔ......ስናገባ ባላችንን አስደስተን ጀሊሉንም የምናስደስት እንሆናለን...

👍7❤2
#የኔ ምክሮች
قال أبو سليمان رحمه الله تعالى:(جَالسِ العلماءَ.. فإنْ أَصَبتَ حَمِدوكَ، وإنْ أخِطَأتَ علَّموكَ، وإنْ جَهِلْتَ لم يُعَنّفوكَ، ولَا تُجَالسِ الجُّهَالَ.. فإنْ أَصبتَ لم يَحْمَدوكَ، وإنْ أَخْطَأت لمْ يُعلِّمُوكَ، وإنْ جَهِلْتَ عَنَّفوكَ، وإنْ شَهِدوا لكَ لم يَنْفَعوكَ).
#አቡ ሱለይማን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ከዑለማዎች ጋር ተቀማመጥ
👉 ትክክሉን ብታገኝ ያወድሱሀል (አያመሰግኑህም)
👉 ከተሳሳትክ ያሳውቁሀል
👉 ካላወቅክ አያርቁህም
🩸ከመሀይባኖች ጋር አትቀማመጥ
👉ትክክሉን ብታገኝም አያወድሱህም(አያመሰግኑህም)
👉 ብትሳሳት አያሳውቁህም
👉 ካላወቅክ ያርቁሀል
ቢመሰክሩልህም አይጠቅሙህም።

👍7
#የኔ ምክሮች
قال الله تعالى
{لَيْسَ كَمِثْلِهِۦ شَىْءٌ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلْبَصِيرُ}
【እርሱ(አሏሕን) የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚዕ ተመልካች ነው፡፡】
አሏሁ ተዓላ ይችን ዓለም በችሎታው ፈጥሯል
•ይች አለም ለመኖሯ ጅማሬና መጨረሻ አላት። አንዳንድ ነገሯቶች ብቻ አሏህ መዘውተራቸውን የፈለገላቸው ሲቀር ጀነት እና ጀሀነምን ወ.ዘ.ተ... ይመስል።
ይዚችን አለም ባጣቃላይም ሆነ በዝርዝር ከተመለከትን መኖሯ በቦታ እና በአቅጣጫ ነው። ሰማያትን ፣ዓርሽን፣ ኩርስይን ከተመለከትን የላይኛው የአለም ክፍል ሲሆኑ ፥ ምድርን ፣ ጀሀነምን ሌሎችንም ከተመለከትን የታችኛው የዓለም ክፍል ናቸው።
አሏህ ደግሞ የዚች ዓለምን አስገኝ የሆነ ጌታ ለመኖሩ ጅማሬም ሆነ መጨረሻ የሌለው ፣ለመኖሩ ቦታም ሆነ አቅጣጫ የማያስፈልገው ዘላለማዊ ህያው የሆነ ጌታ ነው።
ስለዚህ አሏሕ በታችም ሆነ በላይ ነው ያለው ተብሎ አይገለፅም በአቀጣጫ የሚገለፅ ፍጡር ነው እንጅ ፈጣሪ አይደለም።
ፈጣሪም ፉጡራንን ከመምሰል የተጥራራ ነው ከፉጡራን ባህሪያት መካከል በቦታና በአቅጣጫ መገለፅ ነው።
قال الله تعالى
{وَلِلَّهِ ٱلْمَثَلُ ٱلْأَعْلَىٰ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ}
{ለአላህም ታላቅ ባሕርይ አለው፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡}
ታላቁ መፈሲር አቡሓያን አል አንዶሊሲይ እንድህ አሉ፦
{የአሏሕ ታላቅ ባህሪያቶች ከልጅ፣ከጓደኛ እና ካፊሮች ከሚያስጠጉት የማይገቡ ባህሪያቶች ባጠቃላይ ማለትም አሏህን ማመሳሰል፣ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳል ፣አሏሕ በምስል ይመጣል ከማለት ሁሉ የተጥራራ ነው።}
©የአሏሕ ባህሪያቶች የፍጡራንን የማይመስሉ እና ካፊሮችም ከሚሉት ነገር ሁሉ የተጥራራ ነው። አሏሕን በቦታ እና በአቅጣጫ የሚገልፁት ሙስሊሞች ሳይሆኑ በአሏሕ የካዱ ካፊር ሰዎች ናቸው። ለአሏህ ቦታ እና አቅጣጫ ማረጋገጥ የአሏሕን ልቅናውን እና ክብሩን ዝቅ ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ የቁርዐና ና የሀድስን አስተምህሮት የሚፃረር ነው።

المؤمن لا يطلب الدنيا أبداً .. لماذا؟ .. لأن الحياة الحقيقية للانسان في الآخرة. فيها الحياة الأبدية والنعيم الذي لا يفارقك ولا تفارقه. فالمؤمن لا يطلب مثلاً أن يرزقه الله مالاً كثيراً ولا أن يمتلك عمارة مثلاً .. لأنه يعلم أن كل هذا وقتي وزائلة .. ولكنه يطلب ما ينجيه من النار ويوصله الى الجنة.
#ሙሉ አማኝ ሰው ዱንያን በፍፁም አይሻም !ለምን?ምክነያቱም ትክክለኛው ህይወት ያለው አኺራ ላይ ስለሆነ ነው: አኺራ ውስጥ ነው የፀጋ እንዲሁ ዘላለማዊ ህይወት ያለው የማይለይህ የማትለየው።ሙእሚን ሰው ብዙ ገንዘብን መሰጠትን መመኘት እንዲሁ ብዙ እንድሜን መሰጠትን መመኘት የለበትም ምክነያቱም እኚህ ነገሮች ባጠቃላይ የማትቆይ ግዜያዊ እንዲሁ የምትወገድ መሆኑን ስለሚያውቅ ነገር ግን ከእሳት የሚያድነውን እና ወደ ጀነት የሚያደርሰውን መንገድ መፈለግ አለበት።

👍6👎1
👍10❤2
👍6❤2
#የኔ ምክሮች
لا شيء أطيب من اللسان إذا طاب، ولا أخبث منه إذا خبث.
#"ምንም እንደ ምላስ ምርጥ(ጣፋጭ) ነገር የለም ከጣፈጠ እንዲሁ እንደምላስም አስከፊ ነገር የለም መጥፎ ከሆነ "

يا أخي إنك لما سقطت من بطن أمك استدبرت الدنيا واستقبلت الآخرة فأنت لما استقبلت أقرب لما استدبرت.
"【ወንድሜ ሆይ ከእናትህ ሆድ እንደወጣህ ዱንያን ትተህ ወደ አኺራ እየተጓዝክ ነው አንተ ወደ አንዱ ስትቀርብ ወደ አንዱ የበለጠ እየራክህ ነው ስለዚህ ወንድሜ ወደ አኺራ ቅረብ"ከዱንያ ትርቅ ዘንድ】

👍5❤2