የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች

#قال الحسَنُ البِصريُّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "الفَهمُ وِعاءُ العِلمِ، والعِلمُ دلِيلُ العمَلِ، والعمَلُ قائدُ الخَيرِ، والهوَى مَركِبُ المَعاصِي، والمَالُ داءُ المُتكبِّرين، والدُّنيا سُوقُ الآخِرةِ، والوَيلُ كُلُّ الوَيلِ لِمَنَ قَوِيَ بنِعَمِ اللهِ على مَعاصِيهِ

ታላቁ ታብዕይና ሱፊይ የሆኑት ሀሰኑል ቢስርይ እንዲህ አሉ፦መረዳት የእውቀት እቃ ነው¹እውቀት የስራ ማስረጃ ነው² ስራ የመልካም ነገር መሪ ነው³የአእምሮ ግምት ወደ ወንጀል ጋላቢ ነው⁴ገንዘብ የኩራተኞች መድሀኒት ናት⁵ ዱንያ የአኺራ ሱቅ ናት⁶ ወየሁለት ለእርሱ አሉ ንግግራቸውን ሲያጠናቅቁ ከአሏህ ፀጋ ይልቅ በእርሱ ላይ በመወንጀል ለበረታ አሉ⁷።
رضي الله عنه

#¹ማለትም መረዳት ሚባለው ነገር ለእውቀት በእቃ መልኩ መገለፁ መረዳት የሚባለው ነገር ለእውቀት ትልቅ መሳርያ መሆኑን እንረዳለን ማለትም ያለ መረዳት እውቀት ለተለያዩ አዘቅት ውስጥ ለመግባት ምክንያት ስለሚሆነን ማለት ነው።
#²እንዲሁ የሰውዪው አዋቂነት የስራ ሰው እንደሆነ አመላካች የሆነ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች እውቀትን በጨመሩ ቁጥር ማንነታቸውን የሚያልቅ ምልክት ስለሚሆናቸው።
#³ማለትም በመልካም እውቀት የሰራው ስራ መልካም ነውና መልካም ሰራው ለጥሩ ነገሮች የመሪነትን ሚና ይጫወትለታል ማለት ነው።
#⁴ሰዎች እንዲሁ ያለ እውቀት በመጣላቸው ነገር ሚናገሩና ምላሳቸውን ሚሰነዝሩ ከሆነ ወደ ወንጀል ለመሄድ ፈጣን አድራሻቸው ይሆናል።
#⁵እንዲሁ ገንዘብ ደሞ ኩራት ያለባቸው ሰዎች መድሀኒት ናት ነብዩ عليه الصلاة والسلام እንዳሉት የኔ ኡመት ፈተናዎች ገንዘብና ሴቶች ናቸው እንዳሉት ነው እንዳንድ አዋቂዎችም እንዲህ ብለዋል ገንዘብ ያሳብዳል ብለዋል።
#⁶ዱንያ ደሞ ለአኺራ ተስራርተንባትና አምርተንባት የምናልፍባት ሀገር ናት ልክ እንደ ግብይት ስፍራ።
#⁷በመጨረሻ የማስጠንቀቅያ መልእክታቸውን ሰነዘሩ ወየሁለት አሉ አሏህ በሰጠው ፀጋዎች እርሱን በመታዘዝ መጠንከርን በመተው አሏህን በመወንጀል የሚጠነክር ሰው የአሏህን ቅጣት ይፍራ እንዳሉ ነው።
والله أعلم
5👍1
🪀ይህን ሊንክ በአጭር ጊዜ በማሳደግ ልዩ ልዩ ምክሮች፣ ኢስላማዊ ምርጥ ታሪኮችን ጨምሮ ምርጥ ምርጥ ነሺዳዎች ያገኙበታል።

ሼር እናድርግ
#የኔ ምክሮች

#قال رسول الله صلى الله عليه وسلم " كن في الدُّنيا كأنّك غريب أو عابر سبيل "

🪀
#የአሏህ መልዕክተኛ ዓለይሂ ሷላቱ ወሰላም እንዲህ ይላሉ "በዱንያ ላይ ሳለህ ልክ እንደ እንግዳ አልያ መንገድ አላፊ (ተሻጋሪ) ሁንአሉ።
4
#የኔ ምክሮች

#قال أحدٌ من العلماء؛ الجاهل في الدين كالتائه في الصحراء بلا دليل يمشي يظن أنه يقترب من مبتغاه وهو يبتعد

🪀
#ከዑለማዎች ዙምራ ዘንድ አንድ ታላቅ ዐሊም እንዲህ አሉ፦"በዲኑ ላይ መሀይብ የሆነ ሰው በረሀ ላይ እንደጠፋ ሰው ነው ያለ አመላካች ነገር ይጓዛል ወደ ፈለገው ቦታ የቀረበ ይመስለዋል ነገር ግን እርሱ እየራቀ ነው"
👍6
#የኔ ምክሮች

#قال أحدٌ من زمرة العلماء؛ أكل الحرام يظلم القلب

🪀
#ከዑለማዎች ዙምራ ዘንድ አንድ ታላቅ ዐሊም እንዲህ አሉ፦

"ሀራምን መብላት ቀልብን ያጨልማል"
ማለትም በሀራም መንገድ የተገኘን ነገር መመገብ የቀልብ ጥልመት ያስከትላል።
👍4
#የኔ ምክሮች

#قال أحدٌ من زمرة العلماء؛ من لم يخسرْ رأس المال فكأنّه لم يخسر
رأسُ مال المسلم العقيدة ، عقيدة أهلِ السنّة

🪀
#ከዑለማዎች ዙምራ ዘንድ አንድ ታላቅ ዐሊም እንዲህ አሉ፦የገንዘብን ዋና ያልከሰረ ምንም እንዳልከሰረ ነው አሉ የሙስሊም ዋና ገንዘቡ (ራሱ ማሉል ሙስሊም ለእርሱ) የአህሉ ሱና ዐቂዳ ነው።
👍6
#የኔ ምክሮች

#قال مالك بن دينار
"إذا طلبَ العبدُ العلمَ ليعمل به به كسره علمه وإذا طلبه لغير العمل زاده كبرا"
رواه البيهقي

#ማሊክ ኢብን ዲናር የተባሉ ታላቅ ዓሊም እንዲህ አሉ፦"አንድ ባርያ እውቀትን የፈለገው ባወቀው ነገር ሊሰራበት እንደሆነ ይህ ሰው እውቀቱ መተናነስ እና አለመኩራራትን ይጨምርለታል አሉ፤ነገር ግን ይህን እውቀት ላይሰራበት ከሆነ የፈለገው ኩራትን ነው የሚጨምርበት አሉ።

"በይሀቅይ ዘግበውታል"
👍4
#የኔ ምክሮች

#الدّنيا والأخرة مثل المشرق والمغرب إذا اقتربت من واحدة ابتعدت عن الأخرى

(المشرق) (المغرب)
☝️ ☝️

🤔

انظر أين أنت وإلى أين تريد الذًهاب...........

#ዱንያ እና #አኺራ ልክ እንደ ምስራቅና ምዕራብ ናቸው አሉ ከእነርሱ መካከል ወደ አንዳቸው ስትቃረብ ከአንዳቸው እየራቅክ ትመጣለህ።

ምስራቅ ምዕራብ
☝️ ☝️

👌ተመልከት አንተ የት እንደሆንክ ወደምንስ መሄድ እንደምትፈልግ?
👍3
🪀የዚህን ቻናል ሊንክ ማሳደግ እጅጉን ቀላል ነው አሏህ ካለ ይሳካልናል ከነዚህ አማራጮች መካከል አንዱ እያንዳንዱ ሚንበር

🪀ለ10 ሰው የቻናሉን ሊንክ ይላክ ።ስለትብብራችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኽይራ
👍4
#የኔ ምክሮች


#كثير من الناس الله أقفل قلوبهم عن معرفة الحقيقة ولو كانوا حفاظا ، العبرة بالفهم ، من حفظ كثيرا ولم يفهم هذا ليس كمن فهم ولو حفظ قليلا .

"
#ብዙ ሰዎች እውነታን ከማወቅ አሏህ ቀልባቸውን ቆልፎባቸዋል ሀፊዝ እንኳን ሁነው ዋናው ነገር መረዳት ነው ብዙ ሀፍዞ ምንም ማይረዳ ይህ ሰው ተረድቶ ምንም እንደማያሀፍዝ አይነት ሰው አይደለም አሉ"
👍6
#የኔ ምክሮች

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم؛الكيس من دان نفسه وعمل لما بعده الموت والعاجز من اتبع نفسه هواها وتمنى على الله الأماني

#የ አሏህ መልእክተኛ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ይላሉ ;

"
#አርቆ የሚያስብ አእምሮ ያለው ጠንቃቃ ሰው ስሜታዊ ዝንባሌውን ( ነፍሱን) ታግሎ ከቁጥጥሩ ስር በመዋል ከሞት በኋላ ላለው (ዘላለማዊ) ሕይወት የሰራ ሰው ነው ። ደካማ ሰው ደግሞ በስሜታዊ ዝንባሌዎች ቁጥጥር ስር ወድቆ በመዘንጋት ያለ ምንም ጥረት የአሏህን ምህረት ለመታደል ከንቱ ምኞትን የሚመኝ ነው።
6
#የኔ ምክሮች


#قال تعالى :{ومن يعمل من الصَّالحاتِ من ذكرٍ أو أنثى وهوَ مؤمن فأولئكَ يدخلونَ الجنَّةَ ولا يُظلمونَ نقيرًا}
(سورة النساء/ءاية 124)،

#መልካምን ነገር የሚሰራ ወንድም ሆነ ሴት ሙእሚኖ ሆኖ እነዛ ጀነት ይገባሉ ነቂራ ያህልም አይበደሉም】

#"ነቂራ ብሎ ማለት፦ የቴምር ፍሬ ጀርባ ላይ ያለችው ስንጥቋ ትንሽዋ ቀዳዳ ናት"

👉
#ከዚህ አንቀፅ የምነረዳው መልካም የሚሰራው ሰው ወንድን ሆነ ሴት መልካም ስራቸው አሏህ ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው ዋናው ሸርጡ #ሙእሚን ሲሆኑ ነው።
👍4
#የኔ ምክሮች

#معنى قول أهل السّنة 【الله موجود بلا مكان】 أي لا يحتاج إلى مكان كان قبل المكان وهو الآن على ما كان ولا يتغير ولا يقال هو في الفوق أو التحت أو غير ذلك لأنه مستغن عن كل ما سواه ولا يردون بقولهم الله موجود الله لا يوجد كما زعم بعض الجهال.

#አሏህ ያለ ቦታ ነው የሚለው የአህሉ ሱናዎች ንግግር ትርጉሙ አሏህ ከቦታ አይፈልግም ከቦታ በፊት ነበር እርሱ አሏህ አሁን እንደነበረ ነው ያለው አይቀያየርም እንዲሁ እርሱ አሏህ እላይ ሆነ ታች ነው አይባልም ወይም በሌላም ቦታ ነው አይባልም ምክነያቱም ከእርሱ ውጪ ካሉ ነገራቶች በጥቅሉ የተብቃቃ ስለሆነ ነገር ግን አሏህ ያለ ቦታ ነው ሲሉ አሏህ የለም ማለትን አይደለም ሚፈልጉበት አንዳንድ አላዋቂዎች ግን ይህን ንግግር ሳይረዱ ቀርተው የአህሉ ሱናዎችን

👉#【
#አሏህ ያለ ቦታ ነው】 የሚለውን እምነት ያበላሹታል ይህ አረዳዳቸው ስህተት ነው።

https://t.me/hamzaasedullah
5