የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍


( إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا خَالِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًا
قُل لَّوْ كَانَ الْبَحْرُ مِدَادًا لِّكَلِمَاتِ رَبِّي لَنَفِدَ الْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَاتُ رَبِّي وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِ مَدَدًا قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا )الكهف (107 108- 109-
110)
6
#የኔ ምክሮች

من أقوال العلماء؛ قال أحدهم؛

*"
#ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻛﺎﻹﻧﺎﺀ ﺍﻟﻔﺎﺭﻍ ﻳﻮﻟﺪ ﻣﻦ ﺑﻄﻦ ﺃﻣﻪ ﻻ ﻳﻌﻠﻢ ﺷﻴﺌًﺎ ﺛﻢ ﺑﻌﺪ ﻭﻗﺖ ﻳﺼﻴﺮ ﻳﻔﻬﻢ ﺍﻟﻜﻼﻡ ... ﻓﺈﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ، ﻭﺇﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺸﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ ... ﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢَ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﺘﻌﻠﻢ، ﻭﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢ ﺍﻟﻀﻼﻝ ﻳﺘﻌﻠﻢ " .*


#የሰው ልጅ እንደ ክፍት ዕቃ ነው አሉ ከእናቱ ሆድ ባዶ ምንም የማያውቅ ሆኖ ይወለዳል ከጥቂት ግዜ ቡሀላ ንግግር እየተረዳ ይመጣል መልካም ነገር ሲሰጠው ይቀበላል መጥፎም ከተሰጠው ይቀበላል መልካም ካስተማሩት ይማራል(መልካም ይሆናል) ሸርም ካስተማሩት ሸረኛ ይሆናል።

#መልካም ኽሚስ ይሁንላችሁ ውዶች በዱዓቹህ

አሏህ መልካም ተምረው ከሰሩበት ያድርገን
9
👍ውዶች ሰላሙሏሂ ዓለይኩም የቻናሉን ፕሮፋይል በግሉ በጥሩ ሁኔታ ሚሰራ ሰው ካለ ቢሰራልኝ እላለው።

የፕሮፋይሉ ፁሁፍ እንዲህ የሚል ይሁን፦

【የሀምዛ ምክሮች】وصايا حمزة👌

ከታች በኩል ደግሞ የኔ ምክሮች የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ የሚል ቢኖረው።

የሚችል ሰው ሊላህ ብሎ ይስራውና በዚህ ሊንክ ይላክልኝ።

@Habshey
@Habshey
👆👆👆👆
#የኔ ምክሮች

#قال الحافظ عبد الرحمٰن ابن الجوزي رحمه الله تعالى:
(اعلم أنَّ البابَ الأعْظَم الذي يَدْخُلُ منه إبليسُ على النَّاسِ هو الجَهْلُ),

#አልሀፊዝ ዓብዱራህማን ኢብኑል ጀውዚይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦"#እወቅ የሸይጧን ወደ አንድ ሰው መግቢያው ትልቁ መንገድ ጅህልና(አለማወቅ) ነው"።
8
🌺 መልካም ጁምዓ 🌺
┄┄┉┉✽‌»‌🍃🍃»‌✽‌┉┉┄┄

ውዱ ነብያችን (ሶለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ

*ﻗﺎﻝ‎ ‎ﺭﺳﻮﻝ ﺻﻠّﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠّﻢ* :
*ﻣَﻦْ ﺻَﻠَّﻰٰ ﻋَﻠَﻲَّ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﺛَﻤَﺎﻧِﻴﻦَ ﻣَﺮَّﺓً ﻏﻔﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻟَﻪُ ﺫُﻧُﻮﺏَ ﺛَﻤَﺎﻧِﻴﻦَ ﻋَﺎﻣًﺎ*

ትርጉም ፤
<<ጁሙዓ ከአሱር በኃላ 80 ግዜ ሶለዋት በኔ ላይ ያወረደ የ80 አመት ወንጀሉ ይማርለታል።>>

📌ከዛም ሶሀቦች እንዴት እያልን ነው ባንቱ ላይ ሶለዋት የምናወርደው ብለው ጠየቁ

ከዛም ረሱል (ሶለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) እንደዚህ በሉ አሉ👇

*، ﻗﺎﻝ : ﺗﻘﻮل*؛؛
*ﺍﻟﻠﻬﻢّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤّﺪ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭﻧَﺒِﻴِّﻚَ ﻭﺭﺳﻮﻟِﻚَ ﺍﻟﻨﺒﻲِّ ﺍﻷمي*

<<አሏሁመ ሶልሊ ዐላ ሙሐምመዲን ዐብዲከ ወነቢይከ ወረሱሊከ አን-ነቢዪል ኡምሚይ>>

[ይህንንም ሀዲስ ዳሩል ቁጥኒይ ዘግበውታል።]
┄┄┉┉✽‌»‌🍃🍃»‌✽‌┉┉┄┄
8
#የኔ ምክሮች


:
#المُخلِصُ في طلبِ العِلمِ لا يَمَلّ مِنْ تَكرارِ ما تَلقَّى.

#የዲን እውቀት በመፈለግ ላይ ኢኽላስ(ጥርት ያለ ሀሳብ) ያለው ሰው አንዴ እልያ ሁለቴ የወሰደውን እውቀት ደጋግሞ ከመውሰድ አይሰላችም።
5
👉ውዶቼ አሰላሙ ዓለይኩም በዓፊያ (በመልካም ጤና)ዱዓ አድርጉልኝ ባረከሏሁ ፊኩም።

🤲🤲🤲

@Habshey
@Habshey
🥰7
#የኔ ምክሮች

ሸሪዕችን ካፊር ሆኖ ለሞተ ሰው ( rip )አልያ ይማርህ በሉ የሚል ቃል አላዘዘንምይልቅንስ ከልክሎናል።

በኩፍር ለሞተ ሰው “RIP” አይባልም “አሏህ ይማረው” አይባልም “የጀነት ያድርገው” አይባልም፡፡
አሏህ በባሮቹ ላይ ግዴታ ካደረገባቸው ነገራቶች ትልቁ ግዴታ አሏህን አውቀው እሱን ብቻ መገዛታቸው ነው፡፡አንድ ባሪያ ሊሰራቸው ከሚችሉ ወንጀሎች ትልቁ ደግሞ ኩፍር ነው፡፡ይህ ኩፍር የምንለው ሁለት አይነት ነው፡፡አንደኛው ኩፍር ሆኖ ሺሪክ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ኩፍር ሁኖ ሺርክ ያልሆነ ነው፡፡የትኛውንም አይነት የኩፍር አይነት የሚፈጽምና በዚሁ ላይ የሞተ የአሏህን ምህረት እና እዝነት አያገኝም፡፡ለዚህም አሏህ ምን ይለናል፡
إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ
(48 سورة النساء)
ትርጉም፡“አሏህ በእርሱ ላይ ያሻረከን አይምርም ከኩፍር ውጭ ያሉትን ወንጀሎች ግን ለፈለገው ይምራል”
በዚህ አንቀጽ ሙስሊሞች ከየትኛውም አይነት ኩፍር ርቀው ማለትም ከሺርክ ለምሳሌ ከአሏህ ውጭ ሌላን ከመገዛት ርቀው እንዲሁም ሺርክ ካልሆነ ኩፍር ለምሳሌ አሏህን መሳደብ ይመስል(ይህ ኩፍር ነው ግን ሺርክ የሚልስ ስያሜ አይሰጠውም) ከዚህም ርቀው ሌሎች ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ ቢሞቱ አሏህ ለፈለገው እንደሚምር ነግሮናል፡፡ኩፍር ላይ ሆኖ በዛው የሞተ ግን እዝነትንም ሆነ ምህረትን አያገኝም፡፡ለዚህም አሏህ በተከበረው ቁርኣን ላይ ምን ይለናል፡
إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا وَصَدُّوا عَن سَبِيلِ اللَّهِ ثُمَّ مَاتُوا وَهُمْ كُفَّارٌ فَلَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَهُمْ
(34 سورة محمد)
ትርጉም፡”እነዚያ በአሏህ የካዱ፣ ሰዎችንም ወደ እስልምና እንዳይገቡ ያገዱ፣ ከዚያም እነርሱ ከሒደዎች ኾነው የሞቱ እንደሁ አሏህ እነርሱን በፍጹም አይምርም፡፡”
ثُمَّ مَاتُوا وَهُمْ كُفَّارٌ فَلَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَهُمْ
ይህ አንቀጽ ካፊር ሆኖ የሞተን አሏህ እንደማይምር በግልጽ የሚያስረዳ ነው፡፡
وَصَدُّوا عَن سَبِيلِ اللَّهِ
ይህ ደግሞ ሰዎችን ወደ እስልምና ከመግባት የሚያግዱ ማለት ሲሆን ይሁንና ካፊሩ የአሏህን ምህረት ላለማግኘቱ ቅድመ ሁኔታ አይደለም፡ይልቁንስ ካፊር ሆኖ ሰዎችን ወደ እስልምና እንዳይገቡ ይከልክልም አይከልክልም በኩፍሩ ከሞተ የአሏህን ምህረት አያገኝም፡ነገር ግን ለራሱ ካፊር ሆኖ በዛ ላይ ሰዎችን ወደ እስልምና እንዳይገቡ የሚከለክለው ለራሱ ካፊር ሆኖ ሰዎችን ከመስለም ከማይከለክለው የበለጠ ከባድ ወንጀል አለበት፡፡
وَمَن لَّمْ يُؤْمِن بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ فَإِنَّا أَعْتَدْنَا لِلْكَافِرِينَ سَعِيرًا
(13 سورة الفتح)
ትርጉም፡”በአሏህ እና በመልእክተኛው የማያምን ካፊር ነው ለካፊሮች የጀሀነም እሳት ተዘጋጅታለች”
ጀነት ሊገባ የሚችለው ሙስሊም እንጂ ከእስልምና ውጭ የሆነን እምነት የምትከተል ነፍስ እንዳልሆነች ቡኻሪይና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡
“لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ إلَّا نَفْسٌ مُسْلِمَةٌ”
ትርጉም፡”ጀነት የምትገባው ሙእሚን የሆነች ነፍስ ብቻ ነች”
እንዲሁም ከእስልምና ውጭ የሆነ ሰው ነገ ከጀሀነም ቅጣት እንደማይቀነስለት አሏህ በተከበረው ቁርኣን እንዲህ ብሎናል፡
خَالِدِينَ فِيهَا لَا يُخَفَّفُ عَنْهُمُ الْعَذَابُ
(88 سورة آل عمران)
ትርጉም፡”ካፊሮች ጀሀነም ውስጥ ዘውታሪ ናቸው ቅጣቱም አይቀነስላቸውም”
ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَى
(13 سورة الأعلى)
ይህ አንቀጽ ደግሞ ጀሀነም ውስጥ ካፊሮች ሞተው ከቅጣቱ አያርፉም እንዲሁም የእረፍት የሆነችን ህይወትም አይኖሩም ሁሌም ቅጣት ነው የሚለውን ያስረዳል፡፡
የካፊሮች ቅጣት በጀሀነም እጅግ ከባድ መሆኑን ከሚያመላክቱ አንቀጾች አንዱ የሚከተለው ነው፡
كُلَّمَا نَضِجَتْ جُلُودُهُمْ بَدَّلْنَاهُمْ جُلُودًا غَيْرَهَا لِيَذُوقُوا الْعَذَابَ ۗ
(سورة النساء -56)
ትርጉም፡”ስቃይን ይቀምሱ ዘንድ ቆዳዎቻቸው በተቃጠሉ ቁጥር ሌሎችን ቆዳዎች እንለውጥላቸዋለን”
አሏህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን፡፡አሏህ ሐቁን ያሳውቀን፡፡እባካችሁ ልቦናችንን ተከትለን ሸሪዐ ጋር የሚጋጭ ነገርን አንፖስት፣ሸሪዐን የሚጋጭ ፖስትንም ላይክ አናድርግ እባካችሁ አሏህን እንፍራ!

#ሚዛናችን_የሸሪዓ_ሚዛን_ይሁን!

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
👍8🔥21
#የኔ ምክሮች

#قال الإمام أحمد الرفاعيّ
إيّاك من الاشتغال بما لا يعنيك من الكلام والأعمال وغيرها…

#ታላቁ ኢማም አልኢማም አህመዱ አሪፋዕይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ፦

【ወየሁልህ በማያገባህ ነገር በመጠመድ በንግግር ሆነ በድርጊት ሆነ በሌሎችም ነገሮች…
👍8
#የኔ ምክሮች

#إن الذي يؤدي الواجبات ويجتنب المحرّمات، ويعمل في قضاء حوائج المسلمين، ولو لم يكثر من النوافل، فهذا طريق للولاية. وجمعيتنا ( جمعية المشاريع) عملها في قضاء حوائج المسلمين بالعموم....

#ግዴታዎችን የሚፈፅም ሰው ክልክላቶችን የሚከለከል ሰው የሰዎችን አንገብጋቢ
ጉዳያቸውን የሚሞላላቸው (የሚፈፅምላቸው)
ይህ ሰው ሌሎች መስኑናቶችም ባያበዛም ለወልይነት ትልቁን መንገድ ላይ ነው ያለው።

{እርሱም ተውሂድ ነው}
3
#የኔ ምክሮች


# أوصيكم بالتواضع لا يترفع أحد على أخيه وإن كان أقل منه علمًا ، ولا يأنف بأن ينقاد لأخيه الذي دونه في العلم والعمل ما دام هو يدعوه الى خير.

#【በመተናነስ አደራ እላቹሀለው ማንም ሰው ቢሆን በወንድሙ ላይ እንዳይመፃደቅ ይህ ሰው ከእርሱ ያነሰ እውቀት ቢኖረው እንኳን ከእርሱ በታች ላለው ወንድሙም ስለታዘዘ አይመፃደቅበት ይህ ሰው በእውቀት እና በስራ በመልካም ነገር እርሱን ከማዘዝ እስካልተወገደ ድረስ
8
#የኔ ምክሮች

حسن الخلق

حُسنُ الخلقِ معناهُ بَذلُ المَعروفِ للنَّاسِ أي الإحسان إلى الناسِ وكفُّ الأَذَى عن الناسِ وتَحَمُّلُ أَذَى الغيرِ

መልካም ባህሪ

መልካም ባህሪ(ጥሩ ስነምግባር)ብሎ ማለት፦

¹ለሰዎች መልካምን ነገር ማድረግ
²ሰዎችን ከማስቸገር መቆጠብ
³የሰውን አዛ ችግር መቋቋም

ይህ ነው ጥሩ ስነ ምግባር ብሎ ማለት።
3👍3
#የኔ ምክሮች


روى الحاكم في المستدرك عن عمرَ بنِ الخطاب رضي الله عنه أن رسول الله ﷺ قال: "لَوْ أَنَّكُمْ تَوَكَّلْتُمْ عَلَى اللَّهِ حَقَّ تَوَكُّلِهِ لَرَزَقَكُمْ كَمَا يَرْزُقُ الطَّيْرَ تَغْدُو خِمَاصًا وَتَرُوحُ بِطَانًا"
ومعنى: “تَغْدُو خِمَاصًا” أيْ تخرجُ فِي أولِ النهارِ وليسَ فِي بطونِهَا أكلٌ. “وَتَرُوحُ بِطَانًا” أيْ وترجعُ إلَى أعشاشِهَا وقدِ امتلأَتْ بطونُهَا.

يطلع في أول النهار وبطنه فارغ
من الطعام فيُرزق طعامًا. ,
من الذي رزق الطير؟
الله تعالى.
فالذي يرزق الطير
يرزق الإنسان.

📥ሀኪም በሙስተድረካቸው ከዑመር ኢብኑል ኸጧብ በዘገቡት ሀዲስ ላይ ነብያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ"እናንተ እኮ እውነት የሆነ መወከልን በአሏህ ላይ ብትወከሉ አሏህ ደግሞ እናንተን ይረዝቃቹህ ነበር" አሉ
"ልክ እንደ ወፍ ጠዋት ከቤቷ ስትወጣ ባዶ ሆዷን ትወጣለች ማታ ወደ ቤቷ(ማደሪያዋ) ስትመለስ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች" አሉ።
ማነው ወፏን የረዘቃት? አሏህ ነው።
አዕዋፍን የሚረዝቅ ጌታ ሰውንም የሚረዝቀው (ሲሳይን የሚሰጠው)እሱ ነው።
እናም በሁሉም ነገር ላይ አሏህ ላይ ልንወከል ይገባል።ግዴታም ነው።
8
#የኔ ምክሮች


#قال رسول الله صلى الله عليه وسلم"من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين"

#የአሏህ መልክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ምን አሉ"አሏህ ለአንድ ሰው ኸይር ሲሻለት የዲን እውቀትን ያሳውቀዋል።
8
#የኔ ምክሮች

الإنسانُ العَاقلُ يُهِمُّه دِينُه يُهِمُّه ءاخِرتُه لا يُبالي بمَن أحَبَّه و بمَن أبغَضَه بَعدَ أن يكونَ مُلتَزمًا لدِينِه مُلتَزمًا لتَقوى الله لا يُبالي بعدَ ذلك لمن أحبَّه و لمن كَرهَه و لمن مدَحَه و لمن ذمَّه. الخَلقُ لا يَضُرّونَ و لا يَنفَعُونَ إلا بمشيئَةِ الله.

#ጤነኛ ሰው እምነቱ እንዲሁ ቀጣይኛዉ ዓለሙ የሚያስጨንቀው ነው ባራቀው እንዲሁ በወደደው የማይጨነቅ ነው ይህም የሚሆነው በአሏህ ዲን ላይ እንዲሁ በአሏህ ፍራቻ ላይ የፀና እንደሆነ ከዛ ቡሀሏ ለወደደው እንዲሁ ለጠላው እንዲሁ ላወደሰው እንዲሁ ላወገዘው የማይጨነቅ ነው ባሮች አይጎዱም አይጠቅሙም በአሏህ ፍላጎት ቢሆን እንጂ።
7
#የኔ ምክሮች


َنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنهُ أَنَّ رَسُولَ اللهِ ﷺ قَالَ: "مَنْ دَعَا إِلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الْأَجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا. وَمَنْ دَعَا إِلَى ضَلَالَةٍ كَانَ عَلَيْهِ مِنَ الْإِثْمِ مِثْلُ ءاثَامِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ آثَامِهِمْ شَيْئًا"رواهُ مسلم.اللَّهُمَّ اجعلْنا مَفَاتِيحَ لِلْخَيْرِ مَغَالِيقَ لِلشَّرِّ

#አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሀዲስ ላይ ነቢያችን አለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ"ወደ ኸይር ተጣሪ የሆነ ሰው ያንን ኸይር ተከትለው የሚሰሩ ሰዎች አጅር ለሱ አለው ከነሱ አጅር ምንም ሳይቀነስ" አሉ "ወደ ጥመት ተጣሪ የሆነ ሰው ደግሞ በዛ ጥመት ላይ የተከተሉ ሰዎች ሀጢያት በሱ ላይ አለበት ከነሱ ሀጢያት ምንም ሳይቀነስ" አሉ።ሙስሊም ዘግበውታል።አሏህ የኸይር በርን ከሚከፍቱት፣የሸር በርን ደግሞ ከሚዘጉት ያድርገን።


https://t.me/hamzaasedullah
👍6
👉ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ማድረስን ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውስጥ ገብተው ያድርሱኝ

@Habshey
@Habshey
👆👆
👍3
#የኔ ምክሮች

قال أحمد الرفاعي: أي سادة نزهوا الله عن سمات المحدثين وصفات المخلوقين وطهور عقائدكم عن تفسير معنى الإستواء في حقه تعالى بالاستقرار كستواء الجسام على الأجسام المستلزم للحلول تعالى عن ذلك.
*
#ኢማሙ_አህመዱ_ሪፋዕይ እንድህ አሉ፦ «እናንተ ሰዎች ሆይ!! አሏሕን በፋጡራን ከማመሳሰልና በፋጡራን ባህሪ ከመግለፅ አጥራሩ፤ እምነታችሁን አፅዱ የኢስተዋን ትርጉም በአሏሕ ላይ ተደላደለ ከማለት ልክ አንድ አካል በሌላኛው አካል ላይ እስቲዋዕ እንደሚያደርገውና በአንድ ነገር ላይ መስፈርን የሚያሲዝን ከዚህ ሁሉ ነገር አሏሕ ጥራት ተገባው።

وإياكم والقول بالفوقية والسفلية والمكان واليد والعين بالجارحة والنزول بالإتيان والانتقال

#አደራችሁን!!! በላይ ነው፣ በታች ነው ፣በቦታና ለአሏሕ እጅ፣ አይን አለው ከማለትና በመምጣትና በመዘዋወር ይወርዳል የሚባል ንግግርን ተቆጠቡ።»
****

"ከእነርሱ ጎን ተጠጋ"


ከታች ያለውን የውዴታ ምልክት አትርሱ
👇👇

https://t.me/hamzaasedullah
3👍2
#የኔ ምክሮች

#መልካም_ንግግር_የመልካሞች_መለያ_ነዉ!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
 بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله

ሙስሊም አስነዋሪ ቃላትን ከመሰንዘር ፣በፋይዳ ቢስ ወሬዎች ከመጠመድ እና ሌሎችንም ከማማት የተቆጠ ነዉ፡፡ አንድ ሙስሊም መልካምን ንግግር ለመናገር ካልሆነ በስተቀር አንደበቱ በሆነ ባልሆነዉ ንግግር የሚዝረከረክ አይደለም፡፡በንግግሩ እጅግ ቁጥብ ከመሆኑ የተነሳ መልካምነቱን ቁጥብነቱ ይገልፃሉ፡፡መልካም ንግግር ካልሆነ በስተቀር የንግግርን ቁጥብነት አስመልክረቶ በርካታ ነብያዊ ሐዲሶች አሉ ። ልቅ ንግግር ለፀያፍ ነገሮች መንስኤ ነውና በቸልታ ሊታይ አይገባም ።

የአሏህ መልዕክተኛ ረሱሉ መሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በአፅንኦት እንደገለፁት ፦…

{من كثر كلامه كثر سقطه ومن كثر سقطه كثر ذنوبه ومن كثر ذنوبه كانت النار أولى به }

«ንግግር የሚያበዛ ስህተት ያበዛል ስህተት የሚያበዛው ወንጀል ያበዛል ወንጀል የሚያበዛ ደግሞ መኖሪያው እሳት (ጀሀነም) ይሆናል ።» በሌላ አጋጣሚ ደግሞ እንዲህ ሲሉ አስጠንቅቀዋል !

وهل يكب النــاس فـــى النـــار علـــى وجو ههــــم إلا حصائد ألسنتهـــــم

«ለመሆኑ የሰው ልጆች በፊታቸው ወደ እሳት ( ጀሀነም) የሚገፈትሩት በምላሳቸው ውጤት እንጂ (በሌላ ነውን?)»ይላሉ፡፡ምላስ የያዘዉ ጣጣዉ ከባድ ነዉና ብዙ ከማዉራት መቆጠብና በማያገባን ነገር ከመግባት መቆጠብ ተገቢ ነዉ፡፡ለዚያም ነዉ ሐቢቡና ሙሐመድ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በሐዲሳቸዉ እንድህ ሲሉ የሚናገሩት፦
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم (من حسن الإسلام المرء تركه ما لا يعنيه)
የአንድ ሰው እስልምናዉ የማማሩ ምልክት (ከንግግርም ሆነ ከተግባር) የማይመለከቱትን ጉዳዮች መተው ወይም መከልከሉ ነው ።

#አሏሁ_ተዓላ_መልካም_ተናጋሪዎች_ያድርገን፡፡
4
#የኔ ምክሮች


قال الحسَنُ البِصريُّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "الفَهمُ وِعاءُ العِلمِ، والعِلمُ دلِيلُ العمَلِ، والعمَلُ قائدُ الخَيرِ، والهوَى مَركِبُ المَعاصِي، والمَالُ داءُ المُتكبِّرين، والدُّنيا سُوقُ الآخِرةِ، والوَيلُ كُلُّ الوَيلِ لِمَنَ قَوِيَ بنِعَمِ اللهِ على مَعاصِيهِ

ታላቁ ታብዕይና ሱፊይ የሆኑት ሀሰኑል ቢስርይ እንዲህ አሉ፦መረዳት የእውቀት እቃ ነው¹እውቀት የስራ ማስረጃ ነው² ስራ የመልካም ነገር መሪ ነው³የአእምሮ ግምት ወደ ወንጀል ጋላቢ ነው⁴ገንዘብ የኩራተኞች መድሀኒት ናት⁵ ዱንያ የአኺራ ሱቅ ናት⁶ ወየሁለት ለእርሱ አሉ ንግግራቸውን ሲያጠናቅቁ ከአሏህ ፀጋ ይልቅ በእርሱ ላይ በመወንጀል ለበረታ አሉ⁷።
رضي الله عنه والله أعلم
¹ ማለትም መረዳት ሚባለው ነገር ለእውቀት በእቃ መልኩ መገለፁ መረዳት የሚባለው ነገር ለእውቀት ትልቅ መሳርያ መሆኑን እንረዳለን ማለትም ያለ መረዳት እውቀት ለተለያዩ አዘቅት ውስጥ ለመግባት ምክንያት ስለሚሆነን ማለት ነው።
²እንዲሁ የሰውዪው አዋቂነት የስራ ሰው እንደሆነ አመላካች የሆነ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች እውቀትን በጨመሩ ቁጥር ማንነታቸውን የሚያልቅ ምልክት ስለሚሆናቸው።
³ ማለትም በመልካም እውቀት የሰራው ስራ መልካም ነውና መልካም ሰራው ለጥሩ ነገሮች የመሪነትን ሚና ይጫወትለታል ማለት ነው።
⁴ ሰዎች እንዲሁ ያለ እውቀት በመጣላቸው ነገር ሚናገሩና ምላሳቸውን ሚሰነዝሩ ከሆነ ወደ ወንጀል ለመሄድ ፈጣን አድራሻቸው ይሆናል።
⁵ እንዲሁ ገንዘብ ደሞ ኩራት ያለባቸው ሰዎች መድሀኒት ናት ነብዩ عليه الصلاة والسلام እንዳሉት የኔ ኡመት ፈተናዎች ገንዘብና ሴቶች ናቸው እንዳሉት ነው እንዳንድ አዋቂዎችም እንዲህ ብለዋል ገንዘብ ያሳብዳል ብለዋል።
⁶ ዱንያ ደሞ ለአኺራ ተስራርተንባትና አምርተንባት የምናልፍባት ሀገር ናት ልክ እንደ ግብይት ስፍራ።
⁷ በመጨረሻ የማስጠንቀቅያ መልእክታቸውን ሰነዘሩ ወየሁለት አሉ አሏህ በሰጠው ፀጋዎች እርሱን በመታዘዝ መጠንከርን በመተው አሏህን በመወንጀል የሚጠነክር ሰው የአሏህን ቅጣት ይፍራ እንዳሉ ነው።
والله أعلم


https://t.me/hamzaasedullah
7