የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


(فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ )
الأنبياء (7)

「የእውቀት ባልተቤቶችን ጠይቁ የማታውቁ ከሆነ」

ሱረቱል አንብያእ(7)

ما هي العقيقة ؟

 الجواب : العَقِيقَةُ مُستَحَبَّةٌ {وهيَ سُنّةٌ مُؤكَّدَةٌ} وهيَ الذّبِيحَةُ عنِ المَولُودِ يَومَ سَابعِهِ، وهيَ اسمٌ لِمَا يُذبَحُ يَومَ حَلْقِ رَأسِ المَولُودِ، وأَصْلُهَا لُغَةً الشَّعّرُ الذي يكونُ على رَأسِ المَولُودِ. {ثم سمَّتِ العَرَبُ مَا يُذبَحُ عن الصّبِيّ يومَ السّابِع عندَ حَلْقِ ذَلكَ الشّعَرِ عَقِيقَةً.

ዐቂይቃህ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው?

መልስ፦አል–ዐቂይቃህ የተወደደች ናት!በእስልምናችን ጠበቅ ያለች ሱና (ሱነቱን ሙኣከዳህ) ነች።እርሷም በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ እርድ ማረድ ሲሆን:

አል–ዐቂይቃህ፦ ብሎ ማለት ለተወለደው ልጅ አናት መላጫ ቀን የተሰጠ ስም ነው።በቋንቋ ደረጃ የዐቂይቃህ ትርጓሜ፦በተወለደው ልጅ ጭንቅላት ላይ ያለ ፀጉር ነው።ከዚያም ዐረቦች ይህን ስም ለዛ በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ ፀጉሩን በሚላጨበት ግዜ ለሚታረደው እርድ ስያሜ አደረጉት።
👍26🥰83🤷‍♀1