የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


و إذا حَدثُوكَ عن سَيئة فُلان، فقُل :
"غَفرَ اللّه لنا و لهُ" و لا تَزِد

「ስለ እገሌ መንጥፎ ሁኔታ ካወጉህ ፦"አሏህ ለኛም ለእርሱም ይማር" ብለህ በል ሌላን አትጨምር」
👍145🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

الله لاينســـــــى أحـــــــداً وهـــــــذا أمـــــــر ڪـــــــافٍ ليطــــمــــئن قلبڪ

「አሏህ ማንንም ረሺ ጌታ አይደለም ይህ ደሞ ልብህ ሊረጋጋ ዘንዳ በቂ ነው」
18🥰5👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

لمن له قلب يعي

حُكيَ عَنْ سَيِّدِنَا عِيسَى عَلَيْهِ السَلَامُ أَنَّهُ قَالََ " كَمْ مِنْ وَجْهٍ صَبِيح وَلِسَانٍ فَصِيحٍ وَجَسَدٍ صَحِيحٍ غَدًا مِنْ النَّارِ فِي جَهَنَّمَ يَصيحُ".

اللهُمَّ أدخِلنا الجنّة من غيرِ سابقِ عذاب ، ءامين

"
#ል_ብ_ላ_ለ_ው_ለ_ሚ_ረ_ዳ"

☞ከሰይዱና ዒሳ ዐለይሂ ሰላም እንደተወራው እርሳቸው እንዲህ ብለው አሉ፦「ስንት ውብ ፊት ስንት ምርጥ ተናጋሪ ምላስ ስንት ሙሉ ጤና የተጎናፀፈ አካል አለ ነገ በጀሀነም እሳት የሚጮህ」

#አሏህ ሆይ ያለ ምንም ቅጣት መቅደም ጀነት አስገባን አሚን።
👍15🥰6😢2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


(فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ )
الأنبياء (7)

「የእውቀት ባልተቤቶችን ጠይቁ የማታውቁ ከሆነ」

ሱረቱል አንብያእ(7)

ما هي العقيقة ؟

 الجواب : العَقِيقَةُ مُستَحَبَّةٌ {وهيَ سُنّةٌ مُؤكَّدَةٌ} وهيَ الذّبِيحَةُ عنِ المَولُودِ يَومَ سَابعِهِ، وهيَ اسمٌ لِمَا يُذبَحُ يَومَ حَلْقِ رَأسِ المَولُودِ، وأَصْلُهَا لُغَةً الشَّعّرُ الذي يكونُ على رَأسِ المَولُودِ. {ثم سمَّتِ العَرَبُ مَا يُذبَحُ عن الصّبِيّ يومَ السّابِع عندَ حَلْقِ ذَلكَ الشّعَرِ عَقِيقَةً.

ዐቂይቃህ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው?

መልስ፦አል–ዐቂይቃህ የተወደደች ናት!በእስልምናችን ጠበቅ ያለች ሱና (ሱነቱን ሙኣከዳህ) ነች።እርሷም በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ እርድ ማረድ ሲሆን:

አል–ዐቂይቃህ፦ ብሎ ማለት ለተወለደው ልጅ አናት መላጫ ቀን የተሰጠ ስም ነው።በቋንቋ ደረጃ የዐቂይቃህ ትርጓሜ፦በተወለደው ልጅ ጭንቅላት ላይ ያለ ፀጉር ነው።ከዚያም ዐረቦች ይህን ስም ለዛ በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ ፀጉሩን በሚላጨበት ግዜ ለሚታረደው እርድ ስያሜ አደረጉት።
👍26🥰83🤷‍♀1