የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች……

#……#በ_ን_ፁ_ህ_አ_ን_ደ_በ_ቶ_ች#……#


الدنيا ممر وليست مستقر
ما دمت تنوي الخير فأنت بخير
احرص على نية الحسنة
لأنها تكتب ف على نيتكم ترزقون.

「አዱንያእ መተላለፍያ እንጂ መዘውተርያ አይደለችም መልካምን ነገር ማሰብ እስከዘወተርክ ድረስ አንተ በመልካም ሁኔታ ላይ ነው ያለህው በመልካም ሀሳቦች ላይ ትጋ ምክነያቱም ትፃፋለችና」

"እንደ ሀሳቦቻችሁ ሲሳይን ትለገሳላቹህ"
15🥰4👏3👍1
أنا حمزة الشيء الذي أشعر به الآن.....

أنا طبعي لا أكره أحدا
ولست غاضبا على أحد
ولا أريد شيئا من أحد
أنا فقط أريد أن أرتاح قليلا
لأنني حقا تألمت.

እኔ ሀምዛ አሁን እየተሰማኝ ያለሁበት ስሜት፦

「እኔ በባህሪዪ አንድንም አልጠላም
በአንድም ሰው ላይ ቢሆን ተናድጄ አይደለም
ከማንም ሰው አንድም ነገር አልፈልግም
ብቻ እኔ ትንሽ እረፍትን እፈልጋለው
ምክነያቱም የ……

#እውነት #ስለታመምኩ
😢202👍2🤔2🙏2
أنا حمزة الشيء الذي أشعر به الآن..…

قد أنسى وقد أغيب
وقد لا أرسل وقد لا أتصل
لكن تأكدي أن لك مكان في قلبي
يعجز اللسان عن وصفه
ستدرك يوما أني أحببتك بطريقة
لن يفعلها شخص ءاخر

اللهم ارزقني حبها.

እኔ ሀምዛ አሁን እየተሰማኝ ያለሁበት ስሜት፦

「በእርግጥ ልረሳ እንዲሁ ልርቅ እችላለው
በእርግጥ መልዕክት ላልክ እንዲሁ ላልደውል እችላለው ነገር ግን እርግጠኛ ሁኚ ምላሴ ሊገልፀው የተሳነው ቦታ በልቤ ውስጥ እንዳለሽ አንድ ቀን እኔ አንድ ቀንም ሰው በማያደርገው መንገድ መልኩ እንደወደድኩሽ ትደርሺበታለሽ」

አሏህ ሆይ ውዴታዋን ግጠመኝ(ለግሰኝ)።አሚን።
🤔7🥰5😱2🙏2👏1
ከሰይዲ አንደበት፦

‏عن عبدالله بن عباس رضي الله عنهما قال :

#قال_النبي_ﷺ

يا غلام إني أعلمك كلمات ، احفظ الله يحفظك ، احفظ الله تجده تجاهك ، إذا سألت فاسأل الله ، وإذا استعنت فاستعن بالله

📚رواه الترمذي

ከዐብዱሏህ ብን ዐባስ ረዲየሏሁ ዐንሁማ ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉት፦

「አንተ ልጅ ሆይ፦እኔ ቃላቶችን(ንግግሮችን) አስተምረሀለው የአሏህን ድንበሮች ጠብቅ አሏህም ይጠብቀሀል የአሏህን ድንበሮች ጠብቅ በችግርህ ግዜ ይረደሀል ከጠየክ ስይጠይቅ አሏህን ጠይቅ ስታገዝም (ስትረዳ) በአሏህ ታገዝ(ተረዳ)!

ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል።
🥰83🤩2
『إنا لله وإنا إليه راجعون』

【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን

ጌትዮው ዛሬም እንደ ትላንቱ ባሮቹን እየመራረጠ መውሰዱን ቀጥሏል...!😢

👉ታላቁ ሸይኻችን አባታችን የወጣቱ መካሪ የዲኑ ዘብ ቋሚ የነበሩት ታላቁ ሰው ሸይኽ ሚስባህ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።

ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።

قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ".

يُصِبْ مِنْهُ: يَبْتَليهِ.قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ". يُصِبْ مِنْهُ: يَبْتَليهِ.

#የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦【አሏህ መልካምን ነገር የፈለገለት ሰው በበለኣ ይፈትነዋል አሉ】

👉ይህን ፈተና የማለፍያውንም መንገድ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦

【የበለኣው ማለፍያው መንገዱ ሶብር ነው】

ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።

قال تعالى؛وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ (سورة البقرة 155)

【ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር】
ይላል

አል―በቀራህ (155
)
😢131
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…



الإسلام يطارد المعاصي والخطايا كلها، ظاهرة كانت أو باطنة، من أعمال الجوارح أم من أعمال القلوب.. قال تعالى: {وَذَرُواْ ظَاهِرَ الإِثْمِ وَبَاطِنَهُ}.سورة الأنعام ( 120)

「እስልምና ወንጀሎችን እንዲሁ ስህተቶችን አባራሪ ነው ግልፅም ሆነ ድብቅ የሆነችዋን ከሰውነት ክፍለ አካለት ሆነ ከቀልብ የተከሰተች የሆችዋን 」

አሏህም አለ፦「 በግልፅም ሆነ በድብቅ የምትሰሩትን ሀጢያት ተዉ」ሱረቱ (አል–አንዐም)120
🥰73🤩2👏1🙏1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


«لا تـــحقد علـــى أحـــد، ويكــشف من مســاوئك ما كان مستورًا!»

「በአንድም ሰው ላይ ቢሆን ቂም አትያዝ ተደብቆ ከነበረው መጥፎ ማንነት ይገልፅበሀልና」
👍83🤩3🙏3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

「إني أخاف أن أكون قد أتيت بِ ذنبٍ أحسبه هيناً وهو عندك عظيم . اللهم إني أستغفرك و أتوب إليك」

「እኔ ዘንዳ ቀለል አድርጌ አስቤው ነገር ግን አንተው ዘንዳ የገዘፈ የሆነን ወንጀል የፈፀምኩ እንዳልሆን ብዪ እፈራለው አሏህ ሆይ እኔ ምህረትም ሆነ ማርታን ወዳንተ እጠይቃለው እማፀናለው」
😢86🙏5🤩3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

كل شئ في هذه الدنيا إما أن تتركه أو يتركك !
إلا
#الله .. إن أقبلت اليه #أغناك ؛ وإن تركته #ناداك

「በዚህች በጠፊዋ ዐለም ዱንያ ውስጥ ያሉ ነገራቶች ባጠቃላይ ወይ ትተዋቸዋለህ ወይ ይተውኳል።

#አሏህ ሲቀር ወደ እርሱ ስትዞር የሚቸርክ ሲሆን ከእርሱ መንገድ ስትርቅ ደግሞ ወደ እርሱ መንገድ የሚጠራህ ነው」
👍94😢4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ربي إن رأيتني أبتعد عنك وأتبع هوى نفسي رجوتك بأن تُصلح قلبي وتردني إليك رداً جميلاً

「ጌታዪ ሆይ ካንተ መንገድ ርቄ ደመ ነፍሴን ስከተል ባየህኝ ግዜ ልቦናዪን አስተካክለህ ወዳንተ መንገድ ጥሩ የሆነን አመላለስ እንድትመልሰኝ እማፀንሀለው」
🙏147🎉1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


و إذا حَدثُوكَ عن سَيئة فُلان، فقُل :
"غَفرَ اللّه لنا و لهُ" و لا تَزِد

「ስለ እገሌ መንጥፎ ሁኔታ ካወጉህ ፦"አሏህ ለኛም ለእርሱም ይማር" ብለህ በል ሌላን አትጨምር」
👍145🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

الله لاينســـــــى أحـــــــداً وهـــــــذا أمـــــــر ڪـــــــافٍ ليطــــمــــئن قلبڪ

「አሏህ ማንንም ረሺ ጌታ አይደለም ይህ ደሞ ልብህ ሊረጋጋ ዘንዳ በቂ ነው」
18🥰5👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

لمن له قلب يعي

حُكيَ عَنْ سَيِّدِنَا عِيسَى عَلَيْهِ السَلَامُ أَنَّهُ قَالََ " كَمْ مِنْ وَجْهٍ صَبِيح وَلِسَانٍ فَصِيحٍ وَجَسَدٍ صَحِيحٍ غَدًا مِنْ النَّارِ فِي جَهَنَّمَ يَصيحُ".

اللهُمَّ أدخِلنا الجنّة من غيرِ سابقِ عذاب ، ءامين

"
#ል_ብ_ላ_ለ_ው_ለ_ሚ_ረ_ዳ"

☞ከሰይዱና ዒሳ ዐለይሂ ሰላም እንደተወራው እርሳቸው እንዲህ ብለው አሉ፦「ስንት ውብ ፊት ስንት ምርጥ ተናጋሪ ምላስ ስንት ሙሉ ጤና የተጎናፀፈ አካል አለ ነገ በጀሀነም እሳት የሚጮህ」

#አሏህ ሆይ ያለ ምንም ቅጣት መቅደም ጀነት አስገባን አሚን።
👍15🥰6😢2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


(فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ )
الأنبياء (7)

「የእውቀት ባልተቤቶችን ጠይቁ የማታውቁ ከሆነ」

ሱረቱል አንብያእ(7)

ما هي العقيقة ؟

 الجواب : العَقِيقَةُ مُستَحَبَّةٌ {وهيَ سُنّةٌ مُؤكَّدَةٌ} وهيَ الذّبِيحَةُ عنِ المَولُودِ يَومَ سَابعِهِ، وهيَ اسمٌ لِمَا يُذبَحُ يَومَ حَلْقِ رَأسِ المَولُودِ، وأَصْلُهَا لُغَةً الشَّعّرُ الذي يكونُ على رَأسِ المَولُودِ. {ثم سمَّتِ العَرَبُ مَا يُذبَحُ عن الصّبِيّ يومَ السّابِع عندَ حَلْقِ ذَلكَ الشّعَرِ عَقِيقَةً.

ዐቂይቃህ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው?

መልስ፦አል–ዐቂይቃህ የተወደደች ናት!በእስልምናችን ጠበቅ ያለች ሱና (ሱነቱን ሙኣከዳህ) ነች።እርሷም በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ እርድ ማረድ ሲሆን:

አል–ዐቂይቃህ፦ ብሎ ማለት ለተወለደው ልጅ አናት መላጫ ቀን የተሰጠ ስም ነው።በቋንቋ ደረጃ የዐቂይቃህ ትርጓሜ፦በተወለደው ልጅ ጭንቅላት ላይ ያለ ፀጉር ነው።ከዚያም ዐረቦች ይህን ስም ለዛ በሰባተኛው ቀን ለተወለደው ልጅ ፀጉሩን በሚላጨበት ግዜ ለሚታረደው እርድ ስያሜ አደረጉት።
👍26🥰83🤷‍♀1