⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
الحُبّ الحقيقيّ هو أن تُحبّ لنفسك ما تُحبّه لغيرك،
「እውነተኛ ፍቅር ማለት ለራስህ ምትወደውን ለሌላውም ስትወድ ነው」
إذا أحببت شخصاً فاتركه يرحل ، فإن عاد إليك فهو لك وإن لم يعد فلم يكن أبداً لك".
「አንድን ሰው ከወደድክ ተወው ይጓዝ ወዳንተ ከተመለሰ እርሱ ያንተ ነው ካልተመለሰ ግን ፈፁሞ ያንተ አይሆንም ማለት ነው」

❤8👍4🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
قد تكسب في يوم ما شخصاً يعادل ما خسرته في حياتك كلها.
「በእርግጥም ከቀናቶች በአንዱ ቀናት በህይወትህ ውስጥ የከሰርከውን ባጠቃላይ የሚስተካከል ሰው ታገኛለህ」

👍9❤6
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
الشخص المهم في حياتك ليس الشخص الذي تشعر بوجوده ولكنه الشخص الذي تشعر بغيابه.
「በህይወትህ አስፈላጊ የተባለው ሰው በመኖሩ የሚሰማህ ሳይሆን ካንተ በመራቁ የሚሰማህ ስሜት ነው ያ እርቀቱ ተፅኖ የፈጠረብህ ሰው ነው ላንተ አስፈላጊው ሰው」

👍6🥰4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
عن ابي هريره رضي الله عنه قال:
#قال_النبي_ﷺ
ما نهيتكم عنه فاجتنبوه،
وما أمرتكم به فأفعلوا منه ما استطعتم،
فإنما أهلك الذين من قبلكم
كثرة مسائلهم واختلافهم على انبيائهم
رواهُ مسلمٌ.
⇥ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አሉ፦
「ከለከልኳቹህ ነገር ከእርሱ ተጠበቁ
ባዘዝኳቹህ ነገር ከእርሱ በቻላችሁት ያህል ተግብሩ
ይልቅንስ ከናንተ በፊት የነበሩት ህዝቦች የጠፉት ጥያቄ በማብዛታቸው እንዲሁ ከነብያቶቻቸው ጋር ልዩነትን በማምጣታቸው ነው」
"ሙስሊም ዘግበውታል"

❤7🥰5
☞አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ወዳጆቼ ሐምዛ ነኝ ላልተወሰኑ ቀናት "ዲናዊ ምክሮችን" የማለቅ መሆኑን ላሳውቃቹህ ወደድኩ እስከዛሁ ለሰው ሊንኩን በማሰራጨት ጤናማ አስተሳሰብን በማስፋፋት ተበራቱ ወሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ።
وصايا حمزة
የሐምዛ ምክሮች
وصايا حمزة
የሐምዛ ምክሮች
😢17👍4🤬4🤔3❤1
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمٰنِ الرَّحِيْمِ.
☞በአሏህ ስም እጅጉን አዛኝና ሩህሩህ በሆነው ሲሳይ ግድ ሳይሆንበት ለባሮቹ በሚለግሰው አሏህ ስም ንግግሬን ጀመርኩ፦
#ውዶቼ ኢንሻ አሏህ በዚህ በቅርብ ቀናት ሀጃዪን አሏህ ካሳካልኝ በዚህም ሳምንት መጨረሻውን ወደ ምክሬ እመለሳለው የሚል ተስፋ አለኝ በዛሁ #የናፍቆቴን አንድ ምክር ልጋብዛቹህ፦
لا تلوم أحدا في الحياة
الناس الجيدة يعطونك السعادة
الناس السيئة يعطونك درسا
وأفضل الناس يعطونك الذكريات.
「በህይወትህ ውስጥ ማንንም አትውቀስ
ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡሀል
መጥፎ ሰዎች ትምህርት ይሰጡሀል
በላጭ ሰዎች ትውስታህን የሚሰጡህ ናቸው」
ረጅም 20ት…ብያለው ትናፍቁኛላችሁ በዱዓቹህ ቀናትን ብቻ ጠብቁኝ።
ወንድማቹህ ሐምዛ
@Habshey
☝️☝️☝️
መልዕክት ካላቹህ ማድረስ ትችላላቹህ።

👍12❤5😢5🙏4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
أفضل الناس عند الله من جعله مفرجا لكروبات الناس وأفضل تفرج لكروبات الناس أن تهدي ضالا أو تأخد بيد عاصي إلى ربّ العباد سبحانه وتعالى.
「አሏህ ዘንድ በላጩ ሰው ለሰዎች ችግር ፈቺ ያደረገው ነው ትልቁ የሚፈታው የሰዎች ችግር ደግሞ ጠማማውን ወደ ቀጥተኛ መንገድ መምራት ሀጢያትን የፈፀመ ሰው ደግሞ እጁን ይዘህ ወደ ሰዎች ጌታ አሏህ መመለስ ነው」

🥰12❤3👏2🤩2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
إذا ركبت القطار الخطأ حاول أن تنزل في أول محطة فكل ما زادت المسافة زادت تكلفة العودة.
「በትክክለኛ ባልሆነ ባቡር ጉዞ ከጀመርክ በመጀመርያው ማቆምያ ላይ ሲቆም ውረድ ካልሆነ ግን ርቀቱ በጨመረ ቁጥር የመመለሻው ድካምም ከአቅም በላይ እየሆነ ይመጣል」

👍13🥰4👏3❤2
☆የ✧ሐ✧ም✧ዛ☆
☆ዲ☆ና☆ዊ☆
☆ም☆ክ☆ሮ☆ች☆
☆ከ☆ወ☆ር☆ቃ☆ማ☆ው☆
☆አ☆ን☆ደ☆በ☆ቶ☆ች☆
☆و≈ص≈ا≈ي≈ا≈ ☆
☆ح≈م≈ز≈ة ☆
أن تخسر شخصا بسبب الموت أقل إيلاما من أن تخسره بنعدام الثقة.
「አንድ ሰው በሞት ምክነያት ማጣት የተሻለ ሆኖ ታገኘዋለህ ታማኝነቱን ባለመጠበቁ ምክነያት ከማጣት」

👏9👍4🥰4🤩4
☆የ✧ሐ✧ም✧ዛ☆
☆ዲ☆ና☆ዊ☆
☆ም☆ክ☆ሮ☆ች☆
☆ከ☆ወ☆ር☆ቃ☆ማ☆ው☆
☆አ☆ን☆ደ☆በ☆ቶ☆ች☆
☆و≈ص≈ا≈ي≈ا≈ ☆
☆ح≈م≈ز≈ة ☆
ليست كل امرأة تنسى بإمرأة إخرى
هناك امرأة لو ضاعت
ستمضي حياتك تجمع صورتها
من ألف امرأة ولن تعادل
「ሁሉም ሴት በሌላ ሴት የምትረሳ አይደለችም
እዛ አካባቢ አንድ ሴት አለች ህይወትህ ባጠቃላይ የርሷን ምስል እየሰበሰበች ምትቀጥል ከብዙ ሺ በሚቆጠሩ ሴቶች ማትመጣጠን」

👍10🥰7👏2
☆የ✧ሐ✧ም✧ዛ☆
☆ዲ☆ና☆ዊ☆
☆ም☆ክ☆ሮ☆ች☆
☆ከ☆ወ☆ር☆ቃ☆ማ☆ው☆
☆አ☆ን☆ደ☆በ☆ቶ☆ች☆
☆و≈ص≈ا≈ي≈ا≈ ☆
☆ح≈م≈ز≈ة ☆
أجمل ما قيل عن الحب
إن الله إذا أراد أن بجمع بين قلبين
سيجمع بينهما ولو كان بينهما مداد بين السماء والأرض.
ስለ ፍቅር ከተባለው ምርጡ፦
「አሏሁ ተዕላ ሁለት ልቦችን ማገናኘት ከፈለገ ሁለቱን ያገናኛቸዋል በመካከላቸው ያለው እርቀት እንደ ምድርና ሰማይ የገዘፈ እንኳ ቢሆን」

🥰13
☞የተውሒድ ንግግሮች ከኹለፋኦች አንደበት፦
قال الإمام عبد القاهر بن طاهر البغدادي المتوفى سنة 429 للهجرة في كتابه " الفَرقُ بين الفِرَق " ناقلاً الإجماع في تنزيه الله تعالى عن المكان ما نصه : "وأجمعوا ـ أي أهل السنة والجماعة ـ على أنه ـ أي الله ـ لا يحويه مكان ولا يجري عليه زمان" اهـ.
" وقد قال أمير المؤمنين علي رضي الله عنه : « إنَّ الله خَلَقَ العرشَ إظهاراً لقُدرتهِ لا مكاناً لذاتهِ »، وقال ايضاً : « قد كان (في الأزل) ولا مكان ، وهو الآن على ما كان » ". اھ
#አል–ኢማም ዐብዱል ቃሒር ብን ጧሒር አል–ባግዳድይ በሒጅራ አቆጣጠር 429 ላይ የሞቱት አል–ፈርቁ በይነል ፊርቅ በተሰኘው ኪታባቸው ላይ አሏህ ከቦታ የጠራ እንደሆነ የዑለማዎችን ስምምነት ሲያስተላልፉ በራሳቸው አገላለፅ ቃል በቃል ሲቀመጥ እንዲህ አሉ፦
⇢「ተስማምተዋል(አህሉ ሱና ወልጀምዐዎች) እርሱ አሏህ ቦታ እንደማያካብበው ዘመናትም እንደማይፈራረቅበት」
⇢የሙእሚኖች አሚር የሆኑት አል–ኢማም ዐልይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ፦「አሏህ ዐርሽን የፈጠረው ችሎታውን ግልፅ ሊያደርግ እንጂ ለራሱ ቦታ አድርጎ ሊይዘው አይደለም」።
⇢እንዲሁ አሉ፦「በእርግጥ ጅማሬ በሌለው ህያውነቱ ቦታ ሳይኖር ነበር እርሱ ቦታን ከፈጠረ ቡሀላም እንደነበረ ነው ያለው」

👍11❤3🥰3👏1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች……
#……#በ_ን_ፁ_ህ_አ_ን_ደ_በ_ቶ_ች#……#
الدنيا ممر وليست مستقر
ما دمت تنوي الخير فأنت بخير
احرص على نية الحسنة
لأنها تكتب ف على نيتكم ترزقون.
「አዱንያእ መተላለፍያ እንጂ መዘውተርያ አይደለችም መልካምን ነገር ማሰብ እስከዘወተርክ ድረስ አንተ በመልካም ሁኔታ ላይ ነው ያለህው በመልካም ሀሳቦች ላይ ትጋ ምክነያቱም ትፃፋለችና」
"እንደ ሀሳቦቻችሁ ሲሳይን ትለገሳላቹህ"

❤15🥰4👏3👍1
أنا حمزة الشيء الذي أشعر به الآن..…
قد أنسى وقد أغيب
وقد لا أرسل وقد لا أتصل
لكن تأكدي أن لك مكان في قلبي
يعجز اللسان عن وصفه
ستدرك يوما أني أحببتك بطريقة
لن يفعلها شخص ءاخر
اللهم ارزقني حبها.
እኔ ሀምዛ አሁን እየተሰማኝ ያለሁበት ስሜት፦
「በእርግጥ ልረሳ እንዲሁ ልርቅ እችላለው
በእርግጥ መልዕክት ላልክ እንዲሁ ላልደውል እችላለው ነገር ግን እርግጠኛ ሁኚ ምላሴ ሊገልፀው የተሳነው ቦታ በልቤ ውስጥ እንዳለሽ አንድ ቀን እኔ አንድ ቀንም ሰው በማያደርገው መንገድ መልኩ እንደወደድኩሽ ትደርሺበታለሽ」
አሏህ ሆይ ውዴታዋን ግጠመኝ(ለግሰኝ)።አሚን።

🤔7🥰5😱2🙏2👏1
ከሰይዲ አንደበት፦
عن عبدالله بن عباس رضي الله عنهما قال :
#قال_النبي_ﷺ
يا غلام إني أعلمك كلمات ، احفظ الله يحفظك ، احفظ الله تجده تجاهك ، إذا سألت فاسأل الله ، وإذا استعنت فاستعن بالله
📚رواه الترمذي
ከዐብዱሏህ ብን ዐባስ ረዲየሏሁ ዐንሁማ ተይዞ እንደተወራው የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉት፦
「አንተ ልጅ ሆይ፦እኔ ቃላቶችን(ንግግሮችን) አስተምረሀለው የአሏህን ድንበሮች ጠብቅ አሏህም ይጠብቀሀል የአሏህን ድንበሮች ጠብቅ በችግርህ ግዜ ይረደሀል ከጠየክ ስይጠይቅ አሏህን ጠይቅ ስታገዝም (ስትረዳ) በአሏህ ታገዝ(ተረዳ)!
ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል።

🥰8❤3🤩2
『إنا لله وإنا إليه راجعون』
【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን
ጌትዮው ዛሬም እንደ ትላንቱ ባሮቹን እየመራረጠ መውሰዱን ቀጥሏል...!😢
👉ታላቁ ሸይኻችን አባታችን የወጣቱ መካሪ የዲኑ ዘብ ቋሚ የነበሩት ታላቁ ሰው ሸይኽ ሚስባህ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።
ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።
قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ".
يُصِبْ مِنْهُ: يَبْتَليهِ.قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ". يُصِبْ مِنْهُ: يَبْتَليهِ.
#የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦【አሏህ መልካምን ነገር የፈለገለት ሰው በበለኣ ይፈትነዋል አሉ】
👉ይህን ፈተና የማለፍያውንም መንገድ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦
【የበለኣው ማለፍያው መንገዱ ሶብር ነው】
ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።
قال تعالى؛وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ (سورة البقرة 155)
【ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር】
ይላል
አል―በቀራህ (155)

😢13❤1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
الإسلام يطارد المعاصي والخطايا كلها، ظاهرة كانت أو باطنة، من أعمال الجوارح أم من أعمال القلوب.. قال تعالى: {وَذَرُواْ ظَاهِرَ الإِثْمِ وَبَاطِنَهُ}.سورة الأنعام ( 120)
「እስልምና ወንጀሎችን እንዲሁ ስህተቶችን አባራሪ ነው ግልፅም ሆነ ድብቅ የሆነችዋን ከሰውነት ክፍለ አካለት ሆነ ከቀልብ የተከሰተች የሆችዋን 」
አሏህም አለ፦「 በግልፅም ሆነ በድብቅ የምትሰሩትን ሀጢያት ተዉ」ሱረቱ (አል–አንዐም)120

🥰7❤3🤩2👏1🙏1