★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الأم كالعمر لا تتكرر.
『እናት ልክ እንደ ዕድሜ ናት ሁለቴ አትደጋገምም』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الأم كالعمر لا تتكرر.
『እናት ልክ እንደ ዕድሜ ናት ሁለቴ አትደጋገምም』
❤10🥰3🤩2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
📌 አሏሕ በአካሎች ከመገለፅ የተጥራራ ጌታ ነው።አሏህን በአካል መግለፅ ከፍጡራን ጋር ማመሳሰል ነው! ይህ ደግሞ ጥርጥር የሌለበት ክህደት ነው ፈጣሪ የፈጠረውን አይመስልምና!!
⊙ኢማሙ ዓልይ ረድየሏሁ ዓንሁ እንዳሉት፦
قال الإِمام علي رضي الله عنه "من زعم ان الهنا محدود فقد جهل الخالق المعبود"رواه ابو نعيم في حلية اَلأَولياء
“ጌታችን መጠን (ማለትም አካል) ነዉ ብሎ የሚያምን ሰዉ ካለ ይህ በርግጥ ጃሂል ነዉ የሚገዛዉን ጌታ አላወቀም።”
© አቡ ኑዓይም አል’ስባሀንይ ከኑዕማን ብኑ ሰኢድ ይዘው ሒሊየቱ-ል-አውሊያእ ላይ ዘግበውታል።

👍6
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الدمـوع ليست قَطَـرات..!
💫 بل هي كلـمات!، لكن من الصعب جداً أنْ تجد شخصاً يقرأ و يفهم هذه الكلمات!.
『እንባ ጠብታዎች አይደለችም ይልቅንስ ቃላቶች ናት ነገር ግን ከሁሉ ከባዱ እነዚህን ቃላቶች የሚያነብ እንዲሁ የሚረዳው ሰውን ማግኘት ነው』

👍6❤4
ከአስገራሚው የአባባል ዶሴ……
قيل؛ الفقر هرب من الفقراء لفقرهم
『ድህነት ከድሀዎች ለድህነታቸው ሲል ሸሻቸው』
قيل؛ الفقر هرب من الفقراء لفقرهم
『ድህነት ከድሀዎች ለድህነታቸው ሲል ሸሻቸው』
😁11👍3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
عمرك قصير وهو يسير، قدم الأولى فالأولى
الكيّس الفطن الذكيّ هو الذي حاسب نفسه في هذه الدُّنيا قبل أن يُحاسَب في الآخرة
『እድሜህ አጭር ነው እርሱም ይጓዛል
ብልጥ ፈጣን የሆነ እርሱ ነው ነፍሱን ከቀጣይኛው ዓለም ላይ ሂሳብ ከመደረጉ በፊት ዱንያ ላይ ነፍሱን ሂሳብ ያደረገ』

👍10🥰4😢2
☞ከዚህ በፊት ሲደረግ እንደነበረው አዲስ ታሪክ ልንጀምር አስበናል ውዶች ይጀመር በእናንተ የምርጫ ብልጫ።
👍16
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
جاء رجل لخالد بن الوليد فقال له إن فلانا شتمك ..... فقال تلك صحيفته فليملأها بما شاء.
****
☞『«ወደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ አንዱ መጣና እገሌ ሰድቦሀል አላቸው፣ ኻሊድም ይች የእርሱ መፀሀፍ ናት በፈለገው ነገር ይሙላት»』አሉ።
ወሬ አታዋስድ/ጂ!

👍6❤3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
قال رجل لوهب بن منبه: إن فلانا شتمك
قال أما وجد الشيطان رسولا غيرك
****
『«ወደ ወሕብ ኢብኑ ሙነቢሕ የሆነ ሰው መጣና የሆነ ሰው ሰድቦሀል አላቸው፣ እርሳቸውም ሸይጧን ሌላ መለክተኛ አጥቶ ነው አንተን የላከህ አሉት።»』

فال أحدهم لرجل فلان شتمك
فقال هو رماني بسهم ولم يصبني فلماذا حملت السهم وغرسته في قلبي
***
↠『«የሆነ ሰው ለአንድ ሷሊህ እገሌ ሰደበህ አላቸው፣
ሷሊሁም፦ እሱ በቀስት ወርውሮ አላገኘኝም ነበር፣ ለምንድ ነው አንተ ወርውሮ በሳተኝ ቀስት አንስተህ ከቀልቤ ላይ የሰካሀው? አሉት»』
⊙『የኛ ሷሊሆች የዚህን ያህል አሏህን ፈሪ ነበሩ አሏህ አሏህ』

👍10🤔2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
جاء رجل إلى الشافعي فقال له فلان يذكرك بسوء
فأجابه إذا صدقت فأنت نمام وإذا كذبت وأنت فاسق فخجل وانصرف
*
☞{«አንድ ሰው ለኢማሙ ሻፊዕይ እገሌ አንተን በመጥፎ እያነሳህ ነው አላቸው፣ እርሳቸውም እውነትክን ከሆነ አንተ ነገር አመላላሽ ነህ፣ ውሸትክን ከሆነ ደግሞ አንተ ፋሲቅ (አመፀኛ) ነህ አሉት ሰውዬውም አፈረና ከፊታቸው ዘወር አለ።»}

👍8❤2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الكلمات التي تنطقها تصبح بيتاً لك..!
👈 وأنت الذي تعيش فيه!.
""
『የምትናገራት ንግግር ቤትህ ትሆናለች
አንተው ነህ የምትኖርበት』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الكلمات التي تنطقها تصبح بيتاً لك..!
👈 وأنت الذي تعيش فيه!.
""
『የምትናገራት ንግግር ቤትህ ትሆናለች
አንተው ነህ የምትኖርበት』
👍7❤1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
ليس الناصح من نصح الناس بالكلام بل الناصح من نصح الناس بالفعل..
“መካሪ ማለት ሰዎችን በንግግር የመከረ ሳይሆን በተግባር የመከረ ነው”
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
ليس الناصح من نصح الناس بالكلام بل الناصح من نصح الناس بالفعل..
“መካሪ ማለት ሰዎችን በንግግር የመከረ ሳይሆን በተግባር የመከረ ነው”
👍10
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
أنت عندما تؤمن أنه
لا معطي إلا الله
ولا مانع إلا الله
ولا ولا معز إلا الله
ولا مذل إلا الله
ولا رافع إلا الله
ولا خافض إلا الله
تعمل مع الله بالإخلاص.
ሰጪ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ
ከልካይ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ
ሿሚ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ
ሻሪ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ
ከፍ አድራጊ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ
ዝቅ አድራጊ ከአሏህ ውጪ እንደሌለ》
『በምታምን ግዜ ከአሏህ ጋር ውስጥህን አጥርተህ ለእርሱ ብቻ መስራት ትጀምራለህ』

👍7❤4👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
كان الرسول
أثقل الناس هما
لكنه كان أكثرهم تبسما
صلوا عليه وسلموا
☞『የአሏህ መልዕክተኛ እጅጉን ከሁሉ በላይ ጭንቀትን ቀማሽ ነበሩ ነገር ግን በዛም ሆኔታ ላይ ፈገግታ አብዥ ነበሩ ሶሉ ዐለል ሀቢብ』

😢8👍3❤1
#ከመኝታ_በፊት_የሚባል_ውዳሴ!!
: اللهم رَبَّ السماوات السَّبْعِ وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا رَبَّ كُلِّ شَىءٍ مُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالإِنْجِيلِ وَالْقُرْءَانِ الْعَظِيمِ، أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَىءٌ وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيْسَ بَعْدَكَ شَىءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَىءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَىءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الفَقْرِ.
--------------------------------
•የሰማያትና የታላቁ ኣርሽ ፈጣሪ የሆንከው አሏሕ ሆይ! ፋጣሬያችንና የሁሉ ነገር ፈጣሪ ሆይ! ተውራትንም (ኦሪት)፣ ኢንጅልንምና (ወንጌል) ቁርዓንን ያወረድክ ፈጣሪያችን ሆይ!፥ አንተ መጀመሪያ ነህ ከአንተ በፊት ምንም ነገር የለም፣ አንተ መጨረሻ ነህ ከአንተ በኃላ ምንም ነገር የለም፣ አንተ ግልፅ ነህ ከበላይህ ምንም ነገር የለም፣ አንተ የውስጥ አዋቂ ነህ ከበታችህ ምንም ነገር የለም፣ እዳችንን ፈፅምልን፥ ድህነትን አስወግድልን።
*-*---*-*---**-*-*
JOIN AND SHARE
━════ ❤️❤️❤️ ═════━

❤6👍1🥰1