★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
سئل أحد؛هل تعرف رجلا مستجاب الدعوة فال لا أعرف ولكني أعرف من يستجيب الدعوة.
☆አንዱ እንዲህ በመባል ተጠየቀ ፦
?ዱዐው ተቀባይነትን የሚያገኝ ሰው ታውቃለህን?
ያም ሰው አላውቅም ነገር ግን እኔ ዱዐውን ማን እንደሚቀበል አውቃለው አለ።

👍9❤3🥰2👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
ورائحة الشوق عند اللقاء
كرائحة الأرض بعد المطر
لأن حياة الثرى بعض ماء
وتحيا القلوب ببعض البشر.
#በምትገናኝ ሰኣት ያለው የናፍቆት ሽታው
ልክ መሬት ዝናብ ከዘነበባት ቡሀላ የምታወጣውን አይነት ሽታ ነው ምክንያቱም የመሬት ህይወቷ ከፊል ውሀዋ ነው ቀልብም በአንዳንድ ሰዎች ህያው ትሆናለች።

👍6❤2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
"نصيحتي الأولى والأخيرة
كن قوياً ، ومكتفياً ، ومستغنياً ."
『የመጀመርያም የመጨረሻም ምክሬ』
{ጠንካራ ሁን በራስህ የተብቃቃህ ከሌላ ማትከጅል}
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
"نصيحتي الأولى والأخيرة
كن قوياً ، ومكتفياً ، ومستغنياً ."
『የመጀመርያም የመጨረሻም ምክሬ』
{ጠንካራ ሁን በራስህ የተብቃቃህ ከሌላ ማትከጅል}
👍8❤3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
"إن الناس الأذكياء جدا لا يمكن أن يكونوا أشرارا، لأن الشر يتطلب غباء ومحدودية في التفكير ."
"በጣም ብልጥ የሆኑ ሰዎች ሸረኞች ሊሆኑ አያመችም ምክነያቱም ሸረኝነት ድድብናን እንዲሁ የተወላገደ ሀሳብን ይፈልጋልና"

❤7👍3🥰1
☞ማስታወሻነቱ ለ <nadiya>γεнบทℓεgε
خير النساء
إذا نظرت إليها سرتك
وإذا أمرتها أطاعتك
وإذا غبت عنها انتطرتك بدعائها
في نفسها
المرأة تعطيك حياتين
احداها الأم تعطيك حياتها
وثانيها الزوجة تعطيك حياتك احترم النساء.
☞ምርጥ ሴት ማለት፦
「ስትመለከታት ያስደሰተችህ
ስታዛት የታዘዘችህ
ከሷ ርቀህ በሄድክ ግዜ በዱዐም በነፍሷም የጠበቀችህ ናት ሴት ሁለት ሕይወት ትሰጠሀለች
አንደኛዋ እናትህ ስትሆን እርሷ የራስዋን ሕይወት የምትሰጥህ ናት ሁለተኛዋ ሚስትህ ናት እርሷ ደሞ የራስህን ህይወት የምትሰጥህ ናት ሴትን አክብር」

👍11❤4🥰2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
يابني من حمل ما لا يطيق عجز
ومن أعجب بنفسه هلك
ومن تكبر على الناس ذل
ومن لم يشاور ندم
ومن جالس العلماء علم
ومن قل كلامه دامت عافيته.
『ልጄ ሆይ ፦
መቋቋም የማይችለውን የተሸከም አቅመ ቢስ ሆነ
በነፍሱ የተገረመ የጠፋ ሆነ
በሰዎች ላይ የተኩራራ ተዋረደ
ሀሳቡን ያላዋየ ተፀፃች ሆነ
አዋቂዎችን የተቀማመጠ አዋቂ ሆነ
ንግግሩ ያነሰ ጤናው የዘወተረች ሆነ』
https://t.me/hamzaasedullah
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
يابني من حمل ما لا يطيق عجز
ومن أعجب بنفسه هلك
ومن تكبر على الناس ذل
ومن لم يشاور ندم
ومن جالس العلماء علم
ومن قل كلامه دامت عافيته.
『ልጄ ሆይ ፦
መቋቋም የማይችለውን የተሸከም አቅመ ቢስ ሆነ
በነፍሱ የተገረመ የጠፋ ሆነ
በሰዎች ላይ የተኩራራ ተዋረደ
ሀሳቡን ያላዋየ ተፀፃች ሆነ
አዋቂዎችን የተቀማመጠ አዋቂ ሆነ
ንግግሩ ያነሰ ጤናው የዘወተረች ሆነ』
https://t.me/hamzaasedullah
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
👍5❤2🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
إن لأهل الخير علامة يعرفون بها ؛
صدق الحديث
وأداء الأمانة
وصلة الرحم وترك الفخر والخيلاء
ورحمة الضعفاء
وبذل المعروف
وحسن الخلق.
ለመልካም ባልተቤቶች የሚታወቁበት የሆነ መለዮ አላቸው፦
☞እውነተኛ ንግግር
☞አደራን መጠበቅ
☞ዝምድናን መቀጠል
☞መመፃደቅ እንዲሁ መኩራራትን መተው
☞ለደካሞች ማዘን
☞በጥሩ ማዘዝ
☞ጥሩ ስነ –ምግባር
ናቸው።
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
إن لأهل الخير علامة يعرفون بها ؛
صدق الحديث
وأداء الأمانة
وصلة الرحم وترك الفخر والخيلاء
ورحمة الضعفاء
وبذل المعروف
وحسن الخلق.
ለመልካም ባልተቤቶች የሚታወቁበት የሆነ መለዮ አላቸው፦
☞እውነተኛ ንግግር
☞አደራን መጠበቅ
☞ዝምድናን መቀጠል
☞መመፃደቅ እንዲሁ መኩራራትን መተው
☞ለደካሞች ማዘን
☞በጥሩ ማዘዝ
☞ጥሩ ስነ –ምግባር
ናቸው።
👍5❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
【ㅜεяบทεт вε๓αท๓ ๓εтGвεя γεςнαℓαℓ】
⇡ጥሩነት በማንም መተግበር ይቻላል።
☞『ጋሽ ሱብሂ ክፍል ሶስት የመጨረሻው ክፍል』
#ለአሏህ ብለህ ስራ ሚመነዳህ እርሱ ብቻ ነውና!
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
⇡ጥሩነት በማንም መተግበር ይቻላል።
☞『ጋሽ ሱብሂ ክፍል ሶስት የመጨረሻው ክፍል』
#ለአሏህ ብለህ ስራ ሚመነዳህ እርሱ ብቻ ነውና!
、=-O :'( ማሳሰብያ፦ከዚህ ታሪክ ካልተማርን ሁኔታችንን መገምገም አለብን、、:-\ :-D
@Habshey
@Habshey
👍9
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
:رٍبَمآ آلِصمت أفضلِ من آلِتحٍدِث معٍ أشخـآص لِآ يفهـمونڪ
【አንዳንዴ ዝምታ ተናግረህ ከማይረዱህ ሰዎች ጋር ከማውራት ባልጭ ነው】
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
:رٍبَمآ آلِصمت أفضلِ من آلِتحٍدِث معٍ أشخـآص لِآ يفهـمونڪ
【አንዳንዴ ዝምታ ተናግረህ ከማይረዱህ ሰዎች ጋር ከማውራት ባልጭ ነው】
👍11❤2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
☜قال أحد الفقراء كنت أبكي لأنني أمشي
حافيا ولكنني توقفت عن البكاء عندما رأيت رجلا بلا قدمين
#አንድ_ድሃ_እንድህ_ይላል∴
☞『ባዶ እግሬን / ለብሸው እምንቀሳቀስበት ጫማ ስለሌለኝ አለቅስ ነበር ነገር ግን ሁለት እግር የሌለውን ሰው ባየሁኝ ጌዜ ማልቀሴን አቆምኩ』
#ሁላችንም_ባለን_ነገር_ጌታችንን_እናመስግነው ከኛ የባሰ አለና
الحمد لله

👍12
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
☞በቁም ነገር ክስተት ፈገግ እንበል
⇄ከቂሎች ዓለም
⇡የቂልነት ጥግ ከደረሱ ሰዎች መካከል አንዱ አስር አህያዎች ነበሩት።ወደ ከተማ ወስዶ ሊሸጣቸው ፈልጎ እነሱን እየነዳ ጉዞውን ጀምሯል።የጉዞው መርዘም ያደከመው ይህ ሰው አንዱ አህያ ላይ ተፈናጠጠ።ታዲያ አህያውን እየጋለበ ሌሎቹን መቁጠር ያዘ።ዘጠኝ ናቸው።ደነገጠ።በድጋሚም ቆጠራቸው።ያው ዘጠኝ ናቸው።አስር ነበሩ አይደል? አንዱ አህያ የት ጠፋብኝ?ሲል እራሱን ጠየቀ።ከጋለበው አህያ ላይ በመውረድ አሁንም እንዳዲስ ሲቆጥራቸው አስር ሆነዋል።ከዚያም እንዲህ አለ «ስጋልብ አንድ አህያ የማጣ ከሆን በግሬ እየተጓዝኩ አንድ አህያ ባተርፍ ይሻላል» ብሎ ጉዞውን በእግሩ ተያያዘው።ዳሩ ግማሽ መንገዱን እንዳጋመሰ ተዝለፍልፎ ወደቀና እንኳን ከአስሩ ካንዱም አህያ ሳይሆን ቀረ። ።።።።አሏህ ብልሆች፣ጮሌዎችና አስተዋዮች ያድርገን።።።አሚን።

😁13👍1🥰1🤔1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
وأنتم تعلمون أن العلم مفتاح الدنيا
وسبيل مفتاح الآخرة
فمن أراد الدنيا فعليه بالعلم
ومن أراد الآخرة فعليه بالعلم.
ومن أرادهما فعليه بالعلم.
【እናንተ ታውቃላችሁ እውቀት የዱንያ እንዲሁ የኣኺራህ መንገድ መክፈቻ ነው ዱንያን የፈለገ አደራ በእውቀት አኺራንም የፈለገ አደራ በእውቀት ሁለቱንም የፈለገ አደራ በእውቀት】

❤12👍3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
🍂لا تثق كثيراً، ولا تحب كثيراً، ولا تتأمل
كثيراً، لأن كثيراً قد تؤلمك كثيراً .
『ብዙ አትመን
ብዙ አትውደድ
ብዙ አጠብቅ
ምክነያቱም እነዚህ ብዛቶች በእርግጥ ብዙ ታሳምመሀለችና』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
🍂لا تثق كثيراً، ولا تحب كثيراً، ولا تتأمل
كثيراً، لأن كثيراً قد تؤلمك كثيراً .
『ብዙ አትመን
ብዙ አትውደድ
ብዙ አጠብቅ
ምክነያቱም እነዚህ ብዛቶች በእርግጥ ብዙ ታሳምመሀለችና』
❤9👍3🥰2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……
الدنيا مسرح كبير ،أسوأ ما فيه أشخاص يمثلون الإهتمام عندما يريدون شيء منكم .
『#ዱ_ን_ያ ትልቅ ሜዳ ነው እርሱ ውስጥ ካሉ መጥፎ ሰዎች መካከል ካንተ የሆነን ነገር ሲፈልግ ባንተ ላይ ትኩረት የሚያደርግብህ የሚያስመስለው ነው』

👍7❤4🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
"مهما بلغت ثقتك بالآخرين ، لاتفتح
لهم من غرف حياتك سوى غرفة الضيوف ."
『በሌሎች ላይ ያለህ መተማመን ምንም ያህል ቢደርስ በህይወትህ ውስጥ የእንግዶችን ክፍል ቢሆን እንጂ ሌላን ቦታ (ክፍል) አትስጣቸው』

👍11
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
"من الحماقة.. أن تكره شخصاً لأنك سمعت أحداً يتحدّث عنه بسوء ! ."
『ከመሀይብነት ጥግ መካከል አንድ ሰው ስለሱ መጥፎ ስላወራ ብቻ መጥላትህ ነው』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
"من الحماقة.. أن تكره شخصاً لأنك سمعت أحداً يتحدّث عنه بسوء ! ."
『ከመሀይብነት ጥግ መካከል አንድ ሰው ስለሱ መጥፎ ስላወራ ብቻ መጥላትህ ነው』
👍10❤2👏2
#ከ_መ_ዛ_ሂ_ቦ_ች_አ_ን_ደ_በ_ት
#ኢ_ል_ኢ_ማ_ሙ_አ_ሻ_ፍ_ዕ_ይ _ረ_ዲ_የ_ሏ_ሁ_ዐ_ን_ሁ
☜قال الإمام الشافعي: «إنه تعالى كان ولا مكان فخلق مكان وهو على صفة الأزلية كما كان قبل خلقه المكان لا يجوز عليه التغيير في ذاته ولا التبديل في صفاته»
⇄ኢማሙ_ሻፊዕይ እንድህ አሉ፦
«አሏሑ ተዓላ ቦታ ሳይኖር ነበር ቦታን ከፈጠረ በኃላ በፊት ባህሪው ቦታን ሳይፈጥር እንደነበረ ነው። በዛቱም ሆነ በባህሪው መቀያየር አያመችበትም።»
©ኢቲሓፉ ሳዳቱል መተቂን በሚባል ኪታብ ሙሀመድ ሙርተዶ ዘቢድይ ጠቅሰውታል።
© #ውዶቼ መቀያየር ትልቁ የፍጡር መገለጫ ባህሪ ነው። አሏህ በመቀያየር የሚገለፅ አይደለም።
*
•እንቁ ከሆነው የኢማሙና አሻፊዕይ ንግግር የምንረዳው #አሏህ ዓለምን ሳይፈጥ ያለ ቦታ እና ያለ አቅጣጫ እንደነበረ ከፈጠረም በኃላ ያለ ቦታ እና ያለ አቅጣጫ ያለ መሆኑን በዛቱም ሆነ በባህሪው መቀያየር እንደማያመችበት ነው።

❤9👍2👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
#لا دار للمرء بعد الموتِ يسكُنُها
إلاّ التي كان قبل الموتِ يبنيها
فإن بناها بخير ٍ طاب مسكنُهُ
وإن بناها بشرٍّ خاب بانيها!
#ለአንድ_ሰዉ_ከመሞቱ_በፊት_የገነባት_ቤት_እንጅ_ከሞት በኃላ መኖሪያ ሀገር የለዉም፣በመልካም ነገር ከገነባት መኖሪያዉ ያማረ ይሆንለታል በመጥፎ ከገነባት ደግሞ ገንቢዋ ይከስራል፡፡ሱብሓን አሏህ!
#ዱኒያ ለአኺራ መሸጋገሪያ ድልድይ እንጅ ሌላ አይደለችም። ማንኛውም ሰው የዱኒያ ኮንትራቱን ሲጨርስ ሳይወድ በግዱ የሞትን ፅዋ ይጎነጫል። ቅሉ ይሔ ቢሆንም በዚህች ዐለም ብልጭልጭ ተታለን ራሳችንን ዱኒያ በሚሏት ዐለም ቀብረን፤የተቀበርንበትን አፈር ማራገፍ ተስኖናል። ዛሬ ዱኒያ ላይ ሳለን ለነገ ስንቃችን መልካምን ከሰራን የመጨረሻ መኖሪያችን ያማረ ይሆናል፡፡ከተዘናጋንንና መጥፎን ከሰራን ነገ የዘራነዉን እናጭዳለን ይህን ጊዜ ከተኛንበት የሚያነቃን፣የተፈጠረ ነው። ዘላለም ልንኖር እንዳልሆነ የሚያረዳን፣
ከወንጀልሽ ታቀቢ ሞት አለብሽ ብሎ የሚገስጸን፣የረሳነውን የሚያስታውሰን ነገር ያስፈልገናል።

👍7😢3❤2👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
: البداية هي نصف كل شيء , و السؤال نصف المعرفة.
『ጅማሮ የሁሉ ነገሮች ግማሽ ስትሆን መጠየቅ ደግሞ የእውቀት ግማሽ ነው』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
: البداية هي نصف كل شيء , و السؤال نصف المعرفة.
『ጅማሮ የሁሉ ነገሮች ግማሽ ስትሆን መጠየቅ ደግሞ የእውቀት ግማሽ ነው』
👍9❤3👏3