የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


لا تحاول أن تكون الإنسان لا يخطئ
فهذا مستحيل بل كن الإنسان يتعلم من أخطائه
فهذا عظم.


『የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትሞክር ይህ የማይከሰት ነገር ነውና ይልቅንስ ከስህተቱ የሚማር ሰው ሁን ይህ ነው ትልቅነት』
9👍3🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ما أسهل أن تتحدث عن الشجاعة
وأنت بعيد عن أرض المعركة.


『ከጦርነት ቦታ እርቆ ስለ ጀግንነት ማውራት

ምን ያህል ቀላል ነው』


『ከነብዩ ተከታዮች(ዑለማዎች) ጋር ዋል ሁሉን መልካም ነገር ከነርሱ ትማራለህ እነርሱ የነብያት ወራሾች ናቸውና』
6🥰2👏1🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

قال ابن عباس: إن رسول الله كان يقول: ((إن الشيطان لا يستطيع أن يتشبه بي، فمن رآني في النوم فقد رآني) اللهم ارزقنا رؤية حبيبك.

🪔ኢብን ዐባስ እንዳሉት የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉ ነበር አሉ፦

『ሸይጧን በኔ መመሰል አይችልም እኔን በእንቅልፉ (በህልሙ) ያየኝ በእርግጥም አይቶኛል አሉ』።

አሏህ ሆይ ውድህን (ነብዩን) ማየት ወፍቀን አሚን።
8🥰3🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

فهنيئًا لمن ترك الدُّنيا قبل أن تتركه، وبنى قبره بالعملِ الصالحِ قبل أن يدخلَهُ.
ولقد قيل:
قبورُنا تُبْنى وما تُبنا
يا ليتنا تُبنا قبلَ أنْ تُبْنى

🪔ምነኛ የታደለ ነው ዱንያን ሳትተወው ቀድሞ የተዋት ቀብሩን በመልካም ስራ ከመግባቱ በፊት የገነባት በእርግጥም ተብሏል፦

『ቀብራችን ትገነባለች
እኛ ግን ንስሀ አልገባንም
ወይ ጉዳችን ከመገንባቷ በፊት ንስሀ ገብተን በሆነ』


"جمعةٌ طيبةٌ مباركةٌ

"የተባረከች እንዲሁ ምርጥ የሆነች ጁሙዐህ ትሁንላችሁ
"
👍2🥰2😢2🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

إن لم تستطيع ترك أثر جميل
فلا تترك عكس ذلك
فعدم ذكرك
أفضل من ذكرك بسوء

『ጥሩን ነገር ትተህ ማለፍ ካልቻልክ
የዛን ተቃራኒ አትተው
በምንም ነገር አለመወሳትክ
ከመጥፎ ከመወሳትህ በላጭ ነው』
👍43🥰2🤩2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

الإنسان يتغير لسببين
حينما يتعلم أكثر مما يريد
أو حينما يتأذى أكثر مما يستحق.


『ሰው ለሁለት ምክነያቶች ይቀየራል

『ከሚፈልገው በላይ ሲማር
ከሚገባው በላይ ሲቸገር 』
👍11🥰2🤩2👏1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

لبعض الأشياء لا تهتم كثيرا
ولا تركض خلف أحد لتذكرهم بوجودك
واعرف جيدا أن من يحبك لا ينساك ولا يتغير عليك.


『ለአንዳንድ ነገሮች ብዙ ትኩረት አታድርግ
አንተ እንዳለህ ለማሳየትም ከማንም ጀርባ አትሩጥ በደንብ እወቅ የሚወድህ አይቀየርብህም አይረሳክም』
👏6🥰4🤩3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

لست حزينا لأنك كذبت عليّ
بل أنا حزين لأنني لن أستطيع تصديقك بعد ذلك.

『በኔ ላይ ስለዋሸህ አይደለም ማዘኔ ይልቅንስ እኔ አዝኛለው ምክነያቱም ከዚህ ቡሀሏ አንተን ማመን ስለማልችል』
👍91
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

قَالَ الله تَعَالَى: {يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اصْبِرُوا وَصَابِرُوا} [آل عمران: 200].
الصبر ثلاثةُ أَنواع: صبرٌ على طاعة الله، وصبرٌ عن محارم الله، وصبرٌ على أقدار الله. وقد أَمر الله تعالى بالصبر على ذلك كله.

አሏህ አለ፦【እናንተ ያመናችሁ ሆይ ታገሱ ሌሎችንም አስታግሱ】

ትዕግስት ሶስት አይነት ነው እነርሱም

★አሏህ ባዘዘው ነገር መታገስ ማለትም ትዕዛዛቶችን መፈፀም ማለት ነው።

★አሏህ የከለከለውን ነገር በመከልከል መታገስ ማለትም የከለከለበትን ድንበር አለመተላለፍ።

★አሏህ በሚወስናቸው ውሳኔዎች ላይ መታገስ።

አሏህ በነዚህ ነገሮች ባጠቃላይም በመታገስ አዟል።
8🥰5👍2🤩2
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሐምዛ ዲናዊ ምክር ቻናል ተከታታዮች

★ትንሽ ህመም ገጥሞኛል ለዚያም በዐፊያህ (በጤና)ዱዓ ታደርጉልኝ ዘንዳ እጠይቃቹሀለው ወንድማቹህ ሀምዛ
😢30
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

إقامة العدل أصعب بكثير من هدم الظّلم.

『ፍትህን ማስፈን በደልን ከማስቆም ይብሱኑ ከባድ ነው』
👍14🥰3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ما كتب ما يحب الناس
تغيّر إذا تغيروا
ومن كتب ما يحب الله
تبث له لأنّ الله هو الذي فقط لا يتغيّر.

『ሰዎች የሚወዱትን የፃፈ
እነርሱ ሲቀየሩ እርሱም የተቀየረ ሆነ:

አሏህ የሚወደውን የፃፈ
የፃፈው ይቆይለታል ምክነያቱም እርሱ አሏህ ብቻ ነውና ማይቀየረው』
🥰73👏3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

الخوف لا يمنع من الموت و لكنه يمنع من الحياة.

『ፍራቻ ሞትን አይከለክልም ነገር ግን ፍራቻ ሀያትን(መኖርን) ይከለክላል
👍10🥰3
👉ስለ ሴቶች እውነታ አንድ አጠር ያለች ቂሷ እለቃለው ይጠብቁኝ ጠዋት 1:00 ላይ።
👍9
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

❤️『የአሁን ግዜ ሴቶችን የተመለከተ ነው(የአሁን ግዜ ሴቶችን ማመን ያስፈልጋል ብዪ አላስብም ሴቶች ዐውፉ በሉኝ ይህ ታሪክ የናንተው እውነታ ነው』

قال تعالى: {إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ}


『አሏህ ስለ ሴቶች እውነታ እንዲህ አለን፦『በእርግጥም ተንኮላቸው(ፈተናቸው) ከባድ ነው』


سمع رجل عن كيد النساء فأراد أن يرحل ويعرف عنه وفي طريقة التقى بامرأة واقفة بجانب بئر فاقترب منها وهي خائفة وسألها ما هو كبد النساء؟
فبدأت تبكي بصوت مرتفع حتى يسمعها أهل القرية فسألها خائفا لماذا فقالت حتى يأتي أهل القرية فيقتلوك. فقال لها أنا لم آت لإذائك ولكنني رنيت نظري فيك الذكاء فسألتك؟ولم تكن رغبتي في الحديث إليك لنية سيئة كونك امرأة جميلة فقامت وأمسكت دلو الماء وسكبته على نفسها فتعجب الرجل منها وبينما هو يتكلم أتى الناس فقالت المرأة هذا الرجل أنقذ لي حياتي عندما سقطت في البئر .

فقام الناس إليه يشكرونه .
فسألها من الحكمة من فعلتك هذا؟
فقالت له المرأة هكذا إذا أذيتها قتلتك وإذا أحبت عنك أسعدتك.

『አንድ ሰው ስለ ሴቶች ተንኮለኝነት (ሸረኝነት)ሰማና እውነታውን ለማወቅ ጉዞ መጓዝን ከጀለ በመንገዱም ላይ አንድ ሴት ከጉድጓድ ውሀ አጠገብ ቆማ አገኛት ወደርሷም ተጠጋት እርሷም መፍራትን ይዛለች :

እርሱም እንዲህ ሲል ጠየቃት፦

የሴቶች
#ተንኮል(ሸር)ምንድነው አላት?

በጣም በሀይለኛ ድምፅ ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች የመንደሩ ነዋሪ እስኪሰማት:

እርሱም፦ በመፍራት ለምንድን እንደምጮህ ጠየቃት?

እርሷም እንዲህ አለች፦ የመንደሩ ሰዎች መጥተው እንዲገድሉህ አለችው ።

እርሱም አለ፦ እኔ ወደዚህ ላስቸግርሽ አይደለም የመጣሁት ይልቅንስ እኔ ባንቺ ላይ
#የብልህነት መገለጫ ስላየው ነው የጠየኩሽ አላት አንቺንም ለማናገር ስፈልግ ፍላጎቴ # ቆንጆ ስለሆንሽ መጥፎን በማሰብ አልነበረም አለ።

በንግግሩ ተሳበች ከዛ ቡሀላ በመቆም የውሀ መሸከምያዋን ይዛ ራሷ ላይ ውሀውን ገለበጠችው ይህ ሰው በጣሙኑ ተገረመ ሁለቱ በመነጋገር ላይ እያሉ ስትጮህ የሰሟት ሰዎች ደረሱ …

ሴቷም አለች፦ ይህ ሰው ጉድጓድ ውስጥ ወድቄ ሂወቴን ያዳነልኝ እርሱ ነው አለች።(ስለ ተንኮለኝነት ስለጠየቃት ነበር ልታስገድለው የቋመጠችው)የመጡት ሰዎችም እርሱን ማመስገን ያዙ።

እርሱም የዚህ ስራዋ ጥበብ ምን እንደሆነ በጠየቃት ግዜ እንዲህ በማለት መለሰችለት ሴት ልጅ እንዲህ ናት ካስቸገርካት ገደለችህ ካንተ ከወደደችልህ አስደሰተችህ』


የአሁን ግዜ ሴቶች ማለት እኚህ ናቸው ስለዚህ እሷን ማግባት ከፈለክ 3 ግዜ አስብበት…
👏8😁7👍2😱2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

مهما كنت صادقا في حديثك
ستجد من يكذّبك لأجل هذا اصبر..

『ምንም ያህል በንግግርህ ውስጥ እውነተኛ ብትሆን የሚያስዋሽህ ታገኛለህ ለዚያም ስትል ታገስ』
👍9🥰3👏2🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ومهما كان تصرفاتك صحيحة
ستجد من يتهمها بالخطأ.

『ምንም ያህል ያንተ አካሄድ ትክክል ቢሆንም
ስህተት አድርጎ የሚያስባቸው ሰው ግን አይጠፋም』
👍8🥰2🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

#الوهّاب

من يقول يا وهّاب يا وهّاب يوسّع عليه بالرزق وتنزل عليه الهيبة والعظمة والقبول بإذن الله تعالى.

『አል ወሀብ የሚለውን የአሏህን ስም የሚያወሳ ሰው ያ ወሀብ ያ ወሀብ የሚል አሏህ ሲሳዩን የሚያሰፋለት እርሱ ላይ ክብር ፣ልቅና እንዲሁ ተቀባይነትም ያገኛል』
👍7🥰1🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

قال عمر بن الخطاب : كونوا دعاة إلى الله وأنتم صامتون.قيل: وكيف ذلك؟ قال: بأخلاقكم.

ዑመር ኢብኑል ኽጧብ እንዲህ አሉ፦『በዝምታ ወደ አሏህ መንገድ ተጣሪ ሁኑ

እንዴት በዝምታ እንጣራለን ተብለው ሲጠየቁ

እርሳቸውም አሉ፦በጥሩ ባህሪ ማለት ነው አሉ』
👍61🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👍4