የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


قال الإمام عبد القاهر بن طاهر البغدادي المتوفى سنة 429 للهجرة في كتابه " الفَرقُ بين الفِرَق " ناقلاً الإجماع في تنزيه الله تعالى عن المكان ما نصه :

"و أجمعوا - أي أهل السنة و الجماعة - على أنه - أي الله تعالى - لا يحويهِ مكان ولا يجري عليه زمان " . اهـ ،

አ‘ል–ኢማም ዐብዱል ቃሂር – ብን– ጧሂር አልበግዳድይ በ ሂጅራ አቆጣጠር –(429)–ላይ የሞቱት በኪታባቸው 【አል‘ፈርቁ በይነ አል‘ፊረቅ】

🪔በተባለ ኪታባቸው ላይ የዑለማዎችን ባጠቃላይ አሏህን በቦታ የማጥራታቸውን ንግግር በዚህ መልኩ ሲያስተላልፉ እንዲህ የሚለውን ጠቅሰዋል፦

©『ተስማምተዋል –(ማለትም)–የአህሉ ሱና ወልጀምዐህ መንገድ ተከታዮች እርሱ እኮ–(ማለትም)–የተጥራራው አሏህ ቦታ አያካብበውም ዘመናትም አይፈራረቅበትም
👍63
#የኔ ምክሮች

(
#ማስታወሻነቱ (ለነኢም) ይሁንልኝ)


【إن هذه الأيام يتطلب هيها كثير من الصبر والصمت】

『ይህች ያለንባት ግዜ ብዙ ትዕግስት እንዲሁ ዝምታን ትሻለች』
👍73🎉2🥰1
#የኔ ምክሮች


【أفضل ما يدافع عنك هي أخلاقك】

【አንተ በተሰወርክበት ሰኣት ካንተ ማንነት ላይ ችግሮችን የሚያርቅልህ የነበረክ መልካም ባህሪ ነው】
👍74🤩2
#የኔ ምክሮች


فوضت أمري للذي فطر الورىٰ
فهو العليم بما سيحدث أو جرىٰ


【ጉዳዪን ሁሉ ፍጡርን ላስገኘው ሰጥቻለው
እርሱ አዋቂ ነው ወደ ፊት በሚከሰተውም በተከሰተውም】
5👍3👏2
#የኔ ምክሮች


حبيبي الذي لا يفهم صمتك
لا يفهم كلامك.

『ውዴ ዝምታህ ያልገባው
ንግግርህ ሊገባው አይችልም』
7👍2🔥2
#የኔ ምክሮች


أحيانا الكرماء ينقصهم المال
والأغنياء ينقصهم الكرم.

『አንዳንዴ የተላቁ ሰዎች ገንዘብ ይጎድላቸዋል
ሀብታሞች ደግሞ ልቅና ይጎድላቸዋል』
7👍4
‼️ዘግናኙ የሙስሊሞች ጥቃት በጎንደር
😭😭


ጉዳዩ፦ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የሃይማኖት ተከታዮች በጋራ የሚኖሩባት ምድር ናት:: ሙስሊሞች በየትኛውም ቦታ በነፃነት የመኖር እምነታቸው የመተግበር መብት አላቸው:: በአንዳንድ የአገራችን ክፍሎች ላይ የሚስተዋሉት ሙስሊሙን የመጨቆን እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ መጥተዋል:: ዛሬም በጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ላይ ግፍ ተፈፅሟል:: የአገር አባትና ሽማግሌ የሆኑት የሸይኽ ከማል ለጋስ ስርአተ ቀብር እንዳይፈፀም ቀባሪው ላይ ዘግናኝ ጥቃት በመፈፀም ደም አፍስሰዋል:: የሙስሊሙ ቤትና ንብረትን ለማውደም የድብደባ የማቃጠል ተግባሮች ታይተዋል:: መንግስት ይህንን ወንጀል የፈፀሙት ሰዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድና ለወደፊቱም እንዲህ አይነት ትንኮሳዎች እንዳይደገሙ አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርግና የሙስሊሙን መብት እንዲያስከብር አጥብቀን እናሳስባለን:: በመጨረሻም አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን
::
🤔3👍1
አሏህ አሏህ አሏህ


{ولا تحسَبنَّ الذينَ قُتِلُوا في سَبيلِ الله أَمواتًا بلْ أَحياءٌ عندَ ربّهِم يُرْزَقُون} آل عمران 169

【እነዛህ በአሏህ መንገድ ላይ የተገደሉ ሰዎችን ሙታን አድርገህ አታስባቸው ይልቁንስ ህያው ናቸው ጌታቸው ዘንዳም ሲሳይን ይለገሳሉ】ሱረቱል ዒምራን 169

ፋቲሀ እንቅራላቸው በመጨረሻም አሏህ ሆይ የቀርኣኑን (ሰዋብ)(ث) ለሙታኖች አድርስ እንበል ባረከሏሁ ፊይኩም።
4👍2😱1
🩸የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ትላንት በአክራሪ ሰው መሰል ሰይጣን ክርስትያኖች በጎንደር በሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የተፈፀመውን ድርጊት አስመልክቶ የተሰጠ ባለ 13 ነጥብ የአቋም መግለጫ መግለጫ።
🥰3👍1
"ችለን እንጂ ተቻችለን አይደለም የኖርነው"


👉የጎንደር ሙስሊሞች የሹሀዳዎች ቁጥር ከ35 አጫቅቧል ንብረት ወድሟል የሙስሊሙ ሱቆች(የንግድ ስፍራወዎች) ተለይተው ተዘርፈዋል መስጂዶች ተቃጥለዋል የተከበረው የአሏህ ቃል (ቀርኣን)ተቃጥሎዋል የተከበሩ ቦታዎች ወድመዋል ሴቶች ሆጃባቸው ተገፏል የቆሰሉት ወንሞች ቁጥር ለማወቅ ይታክታል እነዚህን አካላቶች መንግስት ለህግ እንዲያቀርብ እኛ ሙስሊሞች እንጠይቃለን።

አሏህ አሏህ አሏህ


{ولا تحسَبنَّ الذينَ قُتِلُوا في سَبيلِ الله أَمواتًا بلْ أَحياءٌ عندَ ربّهِم يُرْزَقُون} آل عمران 169

【እነዛህ በአሏህ መንገድ ላይ የተገደሉ ሰዎችን ሙታን አድርገህ አታስባቸው ይልቁንስ ህያው ናቸው ጌታቸው ዘንዳም ሲሳይን ይለገሳሉ】ሱረቱል ዒምራን 169

ፋቲሀ እንቅራላቸው በመጨረሻም አሏህ ሆይ የቀርኣኑን (ሰዋብ)(ث) ለሙታኖች አድርስ እንበል ባረከሏሁ ፊይኩም።
😢3