#የኔ ምክሮች
إن الله إذا أراد بقوم سوء سلط عليهم الجدل وقلة العمل
『አሏህ በህዝቦች ላይ መጥፎን ነገር ከፈለገ ሙግትን ይለቅባቸዋል ስራቸውንም ያነሰ ያደርግባቸዋል』

❤5👍2🥰1
👍7🥰4
#የኔ ምክሮች
🧕 أيتها الزوجة..👌🏼
أسرار البيت أمانة يجب عليك المحافظة عليها، وتفريطك بها يذهب ثقة زوجك بك.
『አንቺ ሚስት ሆይ፦የቤት ውስጥ ሚስጥር ማለት {አደራ} ነው። ያንን ሚስጥር መጠበቅ ግድ ይልሻል እርሷን ሚስጥር ማውጣት የባለቤትሽን ባንቺ ላይ ያየውን ታማኝነት እንዲሄድ ያደርገዋል』

❤7🥰4
#የኔ ምክሮች
إذا المـرء أفشـى سـره بلسانـه ولام عليـه غيـره فهـو أحمـق.
【አንድ ሰው የራሱን ሚስጥር በምላሱ አባክኖ ሌላን ሰው ሚወቅስ እንደሆነ ይህ ሰው የመጨረሻ መሀይብ ነው】

👍8🥰3❤2😱2
#የኔ ምክሮች
ከነዚያህ ዘንዳ…
إنَّ للَّهِ عِبَاداً فُطَنَا
طلقوا الدُّنْيَا وَخَافُوا الفِتَنَا
نظروا فيها فلما علموا
أنها ليست لحيٍّ وطنا
جعَلُوهَا لُجَّة ً وَاتَّخَذوا
صالحَ الأعمالِ فيها سفنا
ጥንቁቅ አገልጋዮች አላህ ባሮች አሉት
ዱንያን የተዉ ፈተናዋን ስጋት
በጥልቅ መረመሯት
ፈተሿት አጠኗት
የህያዊያን ሀገር
የብልሆች መንደር
ያስተዋዮች ሰፈር
ፈፅሞ እንዳልሆነች በውል ተገንዝበው
እንደ ጥልቅ ውቅያኖስ እንደ ባህር ቆጥረው
በፅድቅ ክንውን ጀልባቸው ተሳፍረው
በመልካም ስራ ስንቅ
በኸይር አድራጎት ፅድቅ
አለፏት ተሻግረው።
ከነዚያህ ዘንዳ…
إنَّ للَّهِ عِبَاداً فُطَنَا
طلقوا الدُّنْيَا وَخَافُوا الفِتَنَا
نظروا فيها فلما علموا
أنها ليست لحيٍّ وطنا
جعَلُوهَا لُجَّة ً وَاتَّخَذوا
صالحَ الأعمالِ فيها سفنا
ጥንቁቅ አገልጋዮች አላህ ባሮች አሉት
ዱንያን የተዉ ፈተናዋን ስጋት
በጥልቅ መረመሯት
ፈተሿት አጠኗት
የህያዊያን ሀገር
የብልሆች መንደር
ያስተዋዮች ሰፈር
ፈፅሞ እንዳልሆነች በውል ተገንዝበው
እንደ ጥልቅ ውቅያኖስ እንደ ባህር ቆጥረው
በፅድቅ ክንውን ጀልባቸው ተሳፍረው
በመልካም ስራ ስንቅ
በኸይር አድራጎት ፅድቅ
አለፏት ተሻግረው።
❤5👍3👏1
#የኔ ምክሮች
من لزم الحمد
تتابعت عليه الخيرات
ومن لزم الإستغفار
فتحت له المغاليق
ومن لزم صلاة على النبي
وجد ما تمنى وكفى همه وغفر ذنبه.
የአሏህን ምስጋናን አጥብቆ የያዘ
"መልካም ነገሮች ትከታተልበታለች"
የአሏህን ማህርታን አጥብቆ የያዘ
"የተዘጉ ነገሮች ይከፈቱለታል"
በነብዩ ላይ صلى الله عليه وسلم ላይ ሶለዋት ማውረድን አጥብቆ የያዘ
【የተመኘውን ያገኘ ሆነ
ጭንቀቱ አበቃ
ወንጀሉ የተማረም ሆነ】

❤6🥰3👍2🎉1
#የኔ ምክሮች
قال الشافعي: لو علم الناس ما في الكلام من الأهواء لفروا منه كما يفرون من الأسد.
【ኢማም አሻፍዕይ ይህን አሉ፦የሰው ልጅ በባጢል በሆነ ንግግር ውስጥ ያለውን ነገር ቢያውቁ ልክ ከአንበሳ እንደሚሸሹት ሁሉ ከእርሱም ይሸሹ ነበር】

👍4❤3🤩2
#የኔ ምክሮች
✨ حب الخير للغير من الإيمان ✨
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:لا يَبْلُغُ العَبْدُ حَقيقةَ الإيمانِ حتى يُحِبَّ للنَّاسِ ما يُحِبُّ لِنَفسِه منَ الخَير ".
"ለሌላው መልካምን ነገር መውደድ ከኢማን ነው"
የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦【አንድ ባርያ የኢማንን ሀቂቃ (ሙሉነት)አይደርስም ለራሱ(ለነፍሱ) የሚወደውን መልካም ነገር ለሰዎች እስካልወደደ ድረስ】

👍6❤3👏1
#የኔ ምክሮች
الذي يترك الصلاة فلا تصدقه
كما ترك ربه يتركك.
【ሶላትን የሚተው ሰው አትመነው ልክ ጌታውን እንደተወው አንተንም ይተውሀልና】

👍6❤4🎉2
#የኔ ምክሮች
إن هؤلاء الملوك قد تركوا لكم الآخرة وأنتم اتركوا لهم الدّنيا.
【እነዛ ነገስታቶች በእርግጥም አኺራን ትተውሏቹሀል እናንተም ዱንያን ተውላቸው】

👍6❤4🤩2
#የኔ ምክሮች
قال الإمام عبد القاهر بن طاهر البغدادي المتوفى سنة 429 للهجرة في كتابه " الفَرقُ بين الفِرَق " ناقلاً الإجماع في تنزيه الله تعالى عن المكان ما نصه :
"و أجمعوا - أي أهل السنة و الجماعة - على أنه - أي الله تعالى - لا يحويهِ مكان ولا يجري عليه زمان " . اهـ ،
አ‘ል–ኢማም ዐብዱል ቃሂር – ብን– ጧሂር አልበግዳድይ በ ሂጅራ አቆጣጠር –(429)–ላይ የሞቱት በኪታባቸው 【አል‘ፈርቁ በይነ አል‘ፊረቅ】
🪔በተባለ ኪታባቸው ላይ የዑለማዎችን ባጠቃላይ አሏህን በቦታ የማጥራታቸውን ንግግር በዚህ መልኩ ሲያስተላልፉ እንዲህ የሚለውን ጠቅሰዋል፦
©『ተስማምተዋል –(ማለትም)–የአህሉ ሱና ወልጀምዐህ መንገድ ተከታዮች እርሱ እኮ–(ማለትም)–የተጥራራው አሏህ ቦታ አያካብበውም ዘመናትም አይፈራረቅበትም』

👍6❤3
👍7❤4🤩2
#የኔ ምክሮች
فوضت أمري للذي فطر الورىٰ
فهو العليم بما سيحدث أو جرىٰ
【ጉዳዪን ሁሉ ፍጡርን ላስገኘው ሰጥቻለው
እርሱ አዋቂ ነው ወደ ፊት በሚከሰተውም በተከሰተውም】
فوضت أمري للذي فطر الورىٰ
فهو العليم بما سيحدث أو جرىٰ
【ጉዳዪን ሁሉ ፍጡርን ላስገኘው ሰጥቻለው
እርሱ አዋቂ ነው ወደ ፊት በሚከሰተውም በተከሰተውም】
❤5👍3👏2
❤7👍2🔥2
#የኔ ምክሮች
أحيانا الكرماء ينقصهم المال
والأغنياء ينقصهم الكرم.
『አንዳንዴ የተላቁ ሰዎች ገንዘብ ይጎድላቸዋል
ሀብታሞች ደግሞ ልቅና ይጎድላቸዋል』
أحيانا الكرماء ينقصهم المال
والأغنياء ينقصهم الكرم.
『አንዳንዴ የተላቁ ሰዎች ገንዘብ ይጎድላቸዋል
ሀብታሞች ደግሞ ልቅና ይጎድላቸዋል』
❤7👍4
‼️ዘግናኙ የሙስሊሞች ጥቃት በጎንደር
😭😭
ጉዳዩ፦ሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ የሃይማኖት ተከታዮች በጋራ የሚኖሩባት ምድር ናት:: ሙስሊሞች በየትኛውም ቦታ በነፃነት የመኖር እምነታቸው የመተግበር መብት አላቸው:: በአንዳንድ የአገራችን ክፍሎች ላይ የሚስተዋሉት ሙስሊሙን የመጨቆን እንቅስቃሴዎች እየጨመሩ መጥተዋል:: ዛሬም በጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ላይ ግፍ ተፈፅሟል:: የአገር አባትና ሽማግሌ የሆኑት የሸይኽ ከማል ለጋስ ስርአተ ቀብር እንዳይፈፀም ቀባሪው ላይ ዘግናኝ ጥቃት በመፈፀም ደም አፍስሰዋል:: የሙስሊሙ ቤትና ንብረትን ለማውደም የድብደባ የማቃጠል ተግባሮች ታይተዋል:: መንግስት ይህንን ወንጀል የፈፀሙት ሰዎች ላይ ተገቢውን እርምጃ እንዲወስድና ለወደፊቱም እንዲህ አይነት ትንኮሳዎች እንዳይደገሙ አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርግና የሙስሊሙን መብት እንዲያስከብር አጥብቀን እናሳስባለን:: በመጨረሻም አላህ ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን::

🤔3👍1