የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


لا تمل من التوبة
ولو تكرر الذنب
أليس كلما اتسخ
ثوبك غسلته.

ከንስሀ አትሰላች
ወንጀል ቢደጋገምም
ሁል ግዜ ልብስህ ሲቆሽሽ
ታጥበው አይደለን?
👍72🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች

ከመልካም ሴት ባህርያቶች መሀከል፦

أن تتصف بالحياء .

『በእፍረት ልትገለፅ ነው』
🥰6🤩1
ክፍል ስድስት(የመጨረሻው ክፍል)

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…

قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

እርሳቸውም በስተመጨረሻ ቀጥለው ይህን አሉ፦


(التاسع) :انتبهتم من النوم واشتغلتم بعيوب الناس ، وتركتم عيوبكم.

(9ነኛው) አሉዋቸው፦

『 ከእንቅልፋቹ ነቅታቹ፣ ነገር ግን የራሳችሁን ነውር ትታችሁ በሰዎች ነውር ተጠመዳችሁ』

(العاشر) : دفنتم موتاكم ، ولم تعتبروا بهم

(10ረኛው) አሉዋቸው፦

『ሙታናችሁን ቀብራችሁ ነገር ግን በነሱ አልተገሰፃችሁም』


ተጠናቀቀ!
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!


https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇
5👍4👎2🤩1
#የኔ ምክሮች


👉ከመልካም ሴት መገለጫዎች ፦

أن تبتعد عن التشبه بالرجال .


『በወንዶች ከመመሳሰል ልትርቅ ነው』
6👍4🤩1
#የኔ ምክሮች


الكلام كالدواء
قليله نافع وكثيره قاتل.

『ንግግር ልክ እንደ መደሀኒት ነው
ትንሹ ሲጠቅም ብዙው ደግሞ ይገድላል』
6🥰4
#የኔ ምክሮች


إن الله إذا أراد بقوم سوء سلط عليهم الجدل وقلة العمل

『አሏህ በህዝቦች ላይ መጥፎን ነገር ከፈለገ ሙግትን ይለቅባቸዋል ስራቸውንም ያነሰ ያደርግባቸዋል
5👍2🥰1
#የኔ ምክሮች



لا ترغب في ود الجاهل فيرى أنك ترضى عمله ،

『የመሀይብን ውዴታ አትከጅል ስራውን እንደምትወድለት ያስባልና
👍7🥰4
#የኔ ምክሮች


🧕 ‏أيتها الزوجة..👌🏼
أسرار البيت أمانة يجب عليك المحافظة عليها، وتفريطك بها يذهب ثقة زوجك بك.

『አንቺ ሚስት ሆይ፦የቤት ውስጥ ሚስጥር ማለት {አደራ} ነው። ያንን ሚስጥር መጠበቅ ግድ ይልሻል እርሷን ሚስጥር ማውጣት የባለቤትሽን ባንቺ ላይ ያየውን ታማኝነት እንዲሄድ ያደርገዋል』
7🥰4
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሐምዛ ዲናዊ ምክር ቻናል ተከታታዮች ረመዷንን በፍቅር በመቻቻል እያሳለፋችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው በዚህ የምክር ቻናሌ ላይ ሀሳብ ፣
አስተያየት፣ወቀሳ ካለዎት በዚህ ሊንክ ያድርሱኝ ባረከሏሁ ፊኩም።

@Habshey
@Habshey
👆👆👆
👍53
#የኔ ምክሮች


إذا المـرء أفشـى سـره بلسانـه ولام عليـه غيـره فهـو أحمـق.

【አንድ ሰው የራሱን ሚስጥር በምላሱ አባክኖ ሌላን ሰው ሚወቅስ እንደሆነ ይህ ሰው የመጨረሻ መሀይብ ነው】
👍8🥰32😱2
#የኔ ምክሮች

ከነዚያህ ዘንዳ…


إنَّ للَّهِ عِبَاداً فُطَنَا
طلقوا الدُّنْيَا وَخَافُوا الفِتَنَا
نظروا فيها فلما علموا
أنها ليست لحيٍّ وطنا
جعَلُوهَا لُجَّة ً وَاتَّخَذوا
صالحَ الأعمالِ فيها سفنا

ጥንቁቅ አገልጋዮች አላህ ባሮች አሉት
ዱንያን የተዉ ፈተናዋን ስጋት
በጥልቅ መረመሯት
ፈተሿት አጠኗት
የህያዊያን ሀገር
የብልሆች መንደር
ያስተዋዮች ሰፈር
ፈፅሞ እንዳልሆነች በውል ተገንዝበው
እንደ ጥልቅ ውቅያኖስ እንደ ባህር ቆጥረው
በፅድቅ ክንውን ጀልባቸው ተሳፍረው
በመልካም ስራ ስንቅ
በኸይር አድራጎት ፅድቅ
አለፏት ተሻግረው።
5👍3👏1
#የኔ ምክሮች


من لزم الحمد
تتابعت عليه الخيرات
ومن لزم الإستغفار
فتحت له المغاليق
ومن لزم صلاة على النبي
وجد ما تمنى وكفى همه وغفر ذنبه.


የአሏህን ምስጋናን አጥብቆ የያዘ

"መልካም ነገሮች ትከታተልበታለች"

የአሏህን ማህርታን አጥብቆ የያዘ

"የተዘጉ ነገሮች ይከፈቱለታል"

በነብዩ ላይ صلى الله عليه وسلم ላይ ሶለዋት ማውረድን አጥብቆ የያዘ

【የተመኘውን ያገኘ ሆነ
ጭንቀቱ አበቃ
ወንጀሉ የተማረም ሆነ】
6🥰3👍2🎉1
#የኔ ምክሮች


قال الشافعي: لو علم الناس ما في الكلام من الأهواء لفروا منه كما يفرون من الأسد.

【ኢማም አሻፍዕይ ይህን አሉ፦የሰው ልጅ በባጢል በሆነ ንግግር ውስጥ ያለውን ነገር ቢያውቁ ልክ ከአንበሳ እንደሚሸሹት ሁሉ ከእርሱም ይሸሹ ነበር】
👍43🤩2
#የኔ ምክሮች
حب الخير للغير من الإيمان

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:لا يَبْلُغُ العَبْدُ حَقيقةَ الإيمانِ حتى يُحِبَّ للنَّاسِ ما يُحِبُّ لِنَفسِه منَ الخَير ".

"ለሌላው መልካምን ነገር መውደድ ከኢማን ነው"

የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦【አንድ ባርያ የኢማንን ሀቂቃ (ሙሉነት)አይደርስም ለራሱ(ለነፍሱ) የሚወደውን መልካም ነገር ለሰዎች እስካልወደደ ድረስ】
👍63👏1
#የኔ ምክሮች


الذي يترك الصلاة فلا تصدقه
كما ترك ربه يتركك.

【ሶላትን የሚተው ሰው አትመነው ልክ ጌታውን እንደተወው አንተንም ይተውሀልና】
👍64🎉2
#የኔ ምክሮች



إن هؤلاء الملوك قد تركوا لكم الآخرة وأنتم اتركوا لهم الدّنيا.

【እነዛ ነገስታቶች በእርግጥም አኺራን ትተውሏቹሀል እናንተም ዱንያን ተውላቸው】
👍64🤩2
#የኔ ምክሮች


قال الإمام عبد القاهر بن طاهر البغدادي المتوفى سنة 429 للهجرة في كتابه " الفَرقُ بين الفِرَق " ناقلاً الإجماع في تنزيه الله تعالى عن المكان ما نصه :

"و أجمعوا - أي أهل السنة و الجماعة - على أنه - أي الله تعالى - لا يحويهِ مكان ولا يجري عليه زمان " . اهـ ،

አ‘ል–ኢማም ዐብዱል ቃሂር – ብን– ጧሂር አልበግዳድይ በ ሂጅራ አቆጣጠር –(429)–ላይ የሞቱት በኪታባቸው 【አል‘ፈርቁ በይነ አል‘ፊረቅ】

🪔በተባለ ኪታባቸው ላይ የዑለማዎችን ባጠቃላይ አሏህን በቦታ የማጥራታቸውን ንግግር በዚህ መልኩ ሲያስተላልፉ እንዲህ የሚለውን ጠቅሰዋል፦

©『ተስማምተዋል –(ማለትም)–የአህሉ ሱና ወልጀምዐህ መንገድ ተከታዮች እርሱ እኮ–(ማለትም)–የተጥራራው አሏህ ቦታ አያካብበውም ዘመናትም አይፈራረቅበትም
👍63
#የኔ ምክሮች

(
#ማስታወሻነቱ (ለነኢም) ይሁንልኝ)


【إن هذه الأيام يتطلب هيها كثير من الصبر والصمت】

『ይህች ያለንባት ግዜ ብዙ ትዕግስት እንዲሁ ዝምታን ትሻለች』
👍73🎉2🥰1
#የኔ ምክሮች


【أفضل ما يدافع عنك هي أخلاقك】

【አንተ በተሰወርክበት ሰኣት ካንተ ማንነት ላይ ችግሮችን የሚያርቅልህ የነበረክ መልካም ባህሪ ነው】
👍74🤩2