የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


من لم يعلم أهله وأولاده الحق قد يأتي من يعلمهم الباطل

#ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ሀቅን የማያስተምር ሰው መጥፎ የሚያስተምራቸው ሊመጣ ይቺላል።

አይደለም እንዴ?
👍4🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي جالس العلماء وزاحمهم بركبتيك، فإن الله تبارك وتعالى ليحي القلوب بنور الحكمة كما يحي الأرض الميتة بوابل السماء.


#ወንድሜ ሆይ ዑለማን ተቀማመጥ በጉልበት አጨናንቃቸው(አትላቀቃቸው) አሏህ እኮ ቀልብን በጥበብ ብርሀን ህያው ያደርጋታል ልክ ያለማችን መሬት ጠንካር ብሎ ከሰማይ በሚወርድ ዝናብ ህያው እንደሚያደርጋት።

ይህ ሁሉ ሚሆነው ዑለማን በመቀማመጥ ነው!
2👍1🥰1
#የኔ ምክሮች


الحب مجنون، فقد يجعل الغبي بصيراً ويحول الحكيم إلى أعمى.

👉"ውዴታ እብደት ነው ገገማ የሆነውን ሰው ብልህ እንዲሆን ያደርገዋል እንዲሁ ብልሁን ወደ እውርነት ይቀይረዋል"
👍3🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي إذا افتخرت الناس بحسن كلامهم، فافتخر أنت بحسن صمتك، يقول اللسان كل صباح وكل مساء للجوارح: كيف أنتن، فيقلن بخير إن تركتنا.


#"ሰዎች በጥሩ ንግግራቸው ከኮሩ አንድ በጥሩ ዝምታህ ኩራ ምላስም ሁል ግዜ ለሰውነት ክፍለ አካላቶች ጠዋትና ማታ እንዴት ናችሁ ይላል እነርሱም ይላሉ ከተውከን ደህና ነን"

አሏህ አሏህ አሏህ ሰውነቶቻችንን በወንጀል ከመጠቀም እንቆጠብ!
👍3🥰3
#የኔ ምክሮች

الغيب هو ما لا يعلمه إلا الله سبحانه وتعالى ، والرسل لا يعلمون كل الغيب .. ولكن الله سبحانه وتعالى يعلّمهم بما يشاء من الغيب ويكون هذا معجزة لهم ولمن اتبعوهم.

"ድብቅ ነገር በጥቅሉ አሏህ ቢሆን እንጂ ማንም የማያውቀው ነው መልዕክተኞች ሁሉንም ድብቅ ነገሮች አያውቁም ነገር ግን አሏህ አንዳንድ እርሱ እንድያውቁ የፈለገላቸውን ድብቅ ነገሮችን ያሳውቃቸዋል ይህ ደሞ ለእነርሱም ሆነ እነርሱን ለተከተሉ ባጠቃላይ ሙዕጂዛ አልያ ተዕምር ነው"
👍5
#የኔ ምክሮች

إذا أردت أن تحقق سعادة في حياتك، وأن تعيش آمنا مطمئنا.. فخذ الهدف عن الله، وخذ الطريق عن الله. فإن ذلك ينجيك من قلق متغيرات الحياة التي تتغير وتتبدل. والله قد حدد لخلقه ولكل ما في كونه أقصر طريق لبلوغ الكون سعادته.


#በህይወትህ ላይ ደስታን ማረጋገጥ ከፈለክ እንዲሁ ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወትን መኖር ከፈለክ አላማህን ከአሏህ ጋር መንገድህንም ከአሏህ ጋር አድርግ ይህ ሁሉ ነገር ህይወት ከምታመጣብህ የተለያዩ ችግር ነፃ ያወጣሀል አሏሁ ተዐላ ለፍጡሮቹ አጠር ያለ ወደ መደሰቻ የሚያደርስ መንገድን አዘጋጅቶላቸዋል።


ያንን መንገድ ምረጥ።👍
🥰81
اللَّهُمَّ أَحْسِنْ خَاتِمَتَنَا وَاغْفِرْ لَنَا وَأَعْتِقْ رِقَابَنَا مِنَ النَّارِ

ጌታችን መጨረሻችንን አሳምረው ወንጀላችንን ማረው ከእሳት ነፃ በለን
አሚን።
🥰7👍1
#የኔ ምክሮች


يُرْوى أنَّ عمرَ بن الخطاب رضي اللهُ عنه

#ዑመር ኢብኑል ኽጧብ መልካም ስራቸውን አሏህ ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል ይባላል፦


قالَ: "لا تتفكــر في ثــلاثة أشيـــاء:

👉ስለ ሶስት ነገራቶች አታስብ

في الفقر فيكثر همــك وغمــك ويزيــد في حرصــك

ስለ ድህነት አታስብ ሀሳብህና ትካዜህ ይበዛል ስስታምነትክም ይጨምራልና።


ولا تتفكر فيمن ظلمك فيغتاظ قلبك ويكثر حقدك ويدوم غيظك

👉የበደለህን አታስብ ቀልብህ ይጠለዋል ጥላቻህ ይበዛል ቁጭትህም ይዘወትራል።

ولا تفكر في طول البقاء في الدُّنيا فتحب الجمع وتضيع العمر وتسوف في العمل"

ዱንያ ላይ ብዙ ግዜ እቆያለሁ ብለህ አታስብ ማከማቸትን ትወዳለህ እድሜህን ታባክናለህ መልካም ስራን ታዘገያለህ።
🥰5
#የኔ ምክሮች


وعن أبي موسى رضي الله عنه قال: قلت: يا رسول الله، أي المسلمين أفضل؟ قال: ((من سلم المسلمون من لسانه ويده)). متفق عليه.

#ከአቢ ሙሳ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና አለ: አልኩኝ አሉ አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ የትኛው ነው ከሙስሊሞች በላጭ አልኩ? እነርሱም አሉኝ 【በላጩ ሙስሊም ሙስሊሞች ከእርሱ ምላስ እንዲሁ ከእጁ ሰላም የሆኑበት ነው 】 ሀዲሱን ተስማምተውበታል።


ምላስህን ቆጥብ!
🥰6
#የኔ ምክሮች


بسم الله والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم

👉አሏሕ ያለ ቦታ እና አቅጣጫ ያለ ነው።

قال الله تعالى
{لَيْسَ كَمِثْلِهِۦ شَىْءٌ وَهُوَ ٱلسَّمِيعُ ٱلْبَصِيرُ}

【እርሱ(አሏሕን) የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚዕ ተመልካች ነው፡፡】

አሏሁ ተዐላ ይችን ዓለም በችሎታው ፈጥሯል

•ይች አለም ለመኖሯ ጅማሬና መጨረሻ አላት። አንዳንድ ነገሯቶች ብቻ አሏህ መዘውተራቸውን የፈለገላቸው ሲቀር ጀነት እና ጀሀነምን ወ.ዘ.ተ... ይመስል።

ይዚችን አለም ባጣቃላይም ሆነ በዝርዝር ከተመለከትን መኖሯ በቦታ እና በአቅጣጫ ነው። ሰማያትን ፣አርሽን፣ ኩርስይን ከተመለከትን የላይኛው የአለም ክፍል ሲሆኑ ፥ ምድርን ፣ ጀሀነምን ሌሎችንም ከተመለከትን የታችኛው የአለም ክፍል ናቸው።

አሏህ ደግሞ የዚች ዓለምን አስገኝ የሆነ ጌታ ለመኖሩ ጅማሬም ሆነ መጨረሻ የሌለው ፣ለመኖሩ ቦታም ሆነ አቅጣጫ የማያስፈልገው ዘላለማዊ ህያው የሆነ ጌታ ነው።

ስለዚህ አሏሕ በታችም ሆነ በላይ ነው ያለው ተብሎ አይገለፅም በአቀጣጫ የሚገለፅ ፍጡር ነው እንጅ ፈጣሪ አይደለም።

ፈጣሪም ፉጡራንን ከመምሰል የተጥራራ ነው ከፉጡራን ባህሪያት መካከል በቦታና በአቅጣጫ መገለፅ ነው።
🥰5👏1
#የኔ ምክሮች

قال الحافظ ابن حجر في فتح الباري، شرح صحيح البخاري، المجلد الثاني، كِتَاب الْجُمُعَةِ، باب الأَذَانِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ:

#አልሃፊዙ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁል ባሪ ሸርሁ ሶሂሁል ቡኻሪ በሚባለው ኪታባቸውላይ (ጥራዝ 2⃣) ኪታቡል ጁሙዐ ባቡል አዛኒ የውመል ጁመዐ ላይ እንዲህ አሉ፣


"وكل ما لم يكن في زمنه- صلى الله عليه وسلم - يسمى بدعة، لكن منها ما يكون حسنا ومنها ما يكون بخلاف ذلك " اهـ.

#በነብያቺን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ግዜ ያልነበረ ሁሉ ቢድዐ በመባል ይጠራል ከዛው መካከል (መልካም) የሆነና (መልካም ያልሆነ) አለ።
🥰3
# የኔ ምክሮች

👉ከታመምኩባቸው እውነታዎች

قال الطفل الذي كان في سوريا لطبيب الذي كان يفحص عن مرضه قال؛أنا أريد أن أغادر إلى الله وأخبر كل شيء.

"በሶርያ ውስጥ የቆሰለው ህፃን ለዶክተሩ "እኔ ወደ አሏህ መሄድ እፈልጋለው (ወደ አኺራ)የሆነውን ሁላ ለእርሱ እነግረዋለው አለ"
😢6👍3
#የኔ ምክሮች

👉ከታመምኩባቸው እውነታዎች

وفي أفغانستان بسبب الحرب أصيب الطفل بجرح صعب أتوه إلى الطبيب قال لطبيب عندما تقطع يدي انتبه ولا تقطع ثيابي ولا لي ثياب إلا هذا.

😭በአፍጋኒስታን በጦርነት ምክነያት ክፉኛ የቆሰለው ህፃን ለህክምና ዶክተር ጋር ወስደውት ለዶክተሩ

"ዶክተር እጄን ስትቆርጠው ልብሴን እንዳትቆርጠው ተጠንቀቅ ምክነያቱም እኔ ሌላ ልብስ የለኝምና "አለው።
👍3😢2
#የኔ ምክሮች


#هل عليك قضاء من رمضان الماضي؟

#የባለፈው የረመዷን ፆም ቀዷ አለብህ?

‏بادر بالصيام وانشرها لعل ناسيًّا أو ناسية تذكرهم.


#ቶሎ በልና ፁም ለሌሎችም አስታውስ የረሳ ወይም የረሳችን ልታስታውሳቸው ያመቻል።


اللهم بلغنا رمضان

ጌታዬ ሆይ ረመዳንን አድርሰን
👏1
#የኔ ምክሮች

قَالَ اللهُ تَعَالَى: ﴿وَمَا كَانَ ٱللهُ مُعَذِّبَهُمۡ وَهُمۡ یَسۡتَغۡفِرُونَ﴾ [سورة الأنفال - 33]َ

አሏህ በሱረቱል አንፋል ላይ ይህን አለ፦【አሏህ እነርሱን የሚቀጣ አይደለም እነርሱ ማህርታን እየጠየቁት】


ወደ አሏህ ተውበት እናድርግ ወንጀል በቃን አሏህ አያሳፍረንም ወደ አሏህ እንመለስ!
3🥰2🎉1
#የኔ ምክሮች


اغْتَنِمُوا العملَ بالفرائضِ والنوافل وأهمُّ العمل تأييدُ عقيدةِ أهلِ السُّنَّة التي هي عقيدةُ السَّلفِ والخلف وهي تنزيهُ اللهِ عن مشابهةِ خلقِه على ما هو المقررُ في العقيدةِ الأشعريةِ والماتريدية والتي كان عليها الملوكُ والسَّلاطين كالسلطانِ صلاحِ الدِّينِ الأيوبيّ
الإمامُ الشيخ عبدُ اللهِ الهرريّ رحمات الله عليه

#ጌዜያችሁን ጌዴታዎችን በመፈፀም ተጠቀሙበት እንዲሁም ሱናዎችንም እንደዛሁ ነገር ግን አንገብጋቢው ጉዳይ የአህሉ ሱናን ዐቂዳ መደገፍ ነው ያ የሰለፉችም የኽለፎችም እምነት የነበረው እርሱም (አሏህን ከፍጡር ባህርያት ማጥራት የሆነውን) በአሻዒራም ሆነ በማቱሪዲያዎች እምነት ዘንድ የተወሰነ የሆነውን ያህቺ ትልልቅ ነገስታቶችና ባለስልጣኖች የነበሩባት የሆነችን እምነት እንደ ሱልጧን ሶሏሁ ዲን አልአዩብይ ያሉባት አሉ።
2🥰1
#የኔ ምክሮች

ليست الأمراص في الأجساد فقط
بل في الأخلاق.فإذا رأيت سيء الخلق فادع له بالشفاء واحمد الله الذي عافك مما ابتلاه.

🙏
#የአካል በሽታ ብቻ አይደለም በሽታ ሚባለው ይልቅንስ የባህሪም በሽታ አለ።የመጥፎ ባህሪን ባልተቤት ያየህ እንደሆነ ዐፍያ እንድያደርገው አሏህን ለምንለት:አሏህንም እርሱ በባሮች ከሚያመጣው በልኣ አንተን ባለመፈተኑ አመስግነው ።
🥰21👏1
#የኔ ምክሮች

من أقوال العلماء قال أحدهم؛

*"
#ﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻛﺎﻹﻧﺎﺀ ﺍﻟﻔﺎﺭﻍ ﻳﻮﻟﺪ ﻣﻦ ﺑﻄﻦ ﺃﻣﻪ ﻻ ﻳﻌﻠﻢ ﺷﻴﺌًﺎ ﺛﻢ ﺑﻌﺪ ﻭﻗﺖ ﻳﺼﻴﺮ ﻳﻔﻬﻢ ﺍﻟﻜﻼﻡ ... ﻓﺈﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ، ﻭﺇﺫﺍ ﺻُﺐَّ ﻓﻴﻪ ﺍﻟﺸﺮ ﻳﻘﺒﻠﻪ ... ﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢَ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻳﺘﻌﻠﻢ، ﻭﺇﻥ ﻋُﻠِّﻢ ﺍﻟﻀﻼﻝ ﻳﺘﻌﻠﻢ " .*


#የሰው ልጅ እንደ ክፍት ዕቃ ነው አሉ ከእናቱ ሆድ ባዶ ምንም የማያውቅ ሆኖ ይወለዳል ከጥቂት ግዜ ቡሀላ ንግግር እየተረዳ ይመጣል መልካም ነገር ሲሰጠው ይቀበላል መጥፎም ከተሰጠው ይቀበላል መልካም ካስተማሩት ይማራል(መልካም ይሆናል) ሸርም ካስተማሩት ሸረኛ ይሆናል።

አሏህ መልካም ተምረው ከሰሩበት ያድርገን 🤲🤲
🥰4
#የኔ ምክሮች


( يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا لَّقَدْ أَضَلَّنِي عَنِ الذِّكْرِ بَعْدَ إِذْ جَاءَنِي ۗ وَكَانَ الشَّيْطَانُ لِلْإِنسَانِ خَذُولًا )الفرقان (؛28 29)

【 ዋ ጥፋቴ እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ በእርግጥም ከኢማን አዘናግቶኛል የእምነት ቃልን ከመጣልኝ ቡሀሏ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝ በእርግጥም ሸይጧን ለሰዉ አጋላጭ ነው 】(ፉርቃን 28/29)

👌አስተውል የቁርኣን አያህ(አንቀፅ) ነው እንጂ ከራሴ ያመጣሁት አይደለም!
👍2
#የኔ ምክሮች


وَالطَّيِّبَاتُ لِلطَّيِّبِينَ وَالطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَاتِ ۚ أُولَٰئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَرِزْقٌ كَرِيم】

【መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው】፡፡

ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡

እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡

ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡

(ሱረት አል-ኑር፣ - 26)
👍31