የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


المؤمن لا يطلب الدنيا أبداً .. لماذا؟ .. لأن الحياة الحقيقية للانسان في الآخرة. فيها الحياة الأبدية والنعيم الذي لا يفارقك ولا تفارقه. فالمؤمن لا يطلب مثلاً أن يرزقه الله مالاً كثيراً ولا أن يمتلك عمارة مثلاً .. لأنه يعلم أن كل هذا وقتي وزائلة .. ولكنه يطلب ما ينجيه من النار ويوصله الى الجنة.

#ሙሉ አማኝ ሰው ዱንያን በፍፁም አይሻም !ለምን?ምክነያቱም ትክክለኛው ህይወት ያለው አኺራ ላይ ስለሆነ ነው: አኺራ ውስጥ ነው የፀጋ እንዲሁ ዘላለማዊ ህይወት ያለው የማይለይህ የማትለየው።ሙእሚን ሰው ብዙ ገንዘብን መሰጠትን መመኘት እንዲሁ ብዙ እንድሜን መሰጠትን መመኘት የለበትም ምክነያቱም እኚህ ነገሮች ባጠቃላይ የማትቆይ ግዜያዊ እንዲሁ የምትወገድ መሆኑን ስለሚያውቅ ነገር ግን ከእሳት የሚያድነውን እና ወደ ጀነት የሚያደርሰውን መንገድ መፈለግ አለበት።
👍7
#የኔ ምክሮች

إذا افتخر الناس بحسن كلامهم فافتخر أنت بحسن صمتك.

#ሰዎች በጥሩ ንግግራቸው ከኮሩ አንድ በጥሩ ዝምታህ ኩራ።
👍6👎1
#የኔ ምክሮች

ثلاثة لا يعرفون إلا في ثلاثة: الشجاع في الحرب والكريم في الحاجة والحليم عند الغضب.

#ሶስት ነገሮች በሶስት ጊዜዎች ቢሆን እንጂ አይታወቁም ጀግንነት በጦርነት ጊዜ እንዲሁ ቸርነት በችግር ጊዜ እንዲሁ ብልህነት በቁጣ ጊዜ…

አንተ ማንነትህን እንደነዚህ ሰዎች አድርግ ያለ ቦታህ ጀግና አትምሰል ።አትምሰል ያልኩህ ጀግና ብትሆንም የሀቂቃ ያለ ቦታህ ከሆነ ግነረ መሰልክ እንጂ ሆንክ አትባልም ሌሎችም እንደዛው።
👍4
#የኔ ምክሮች


إياك وكثرة الاعتذار، فإن الكذب كثيراً ما يُخالط المعاذير.

#ወየውልህ ብዙ ሰበብ ከማቅረብ ብዙ ግዜ (ውሸት) ሰበብ የሚቆራኘው ነውና።

!ተጠንቀቅ በሆነው ባልሆነው ሰበብ ከማቅረብ ውሸት ታበዛለህና!
👍6
#የኔ ምክሮች

كل واحد من العاصين يأتي يوم القيامة يحمل ذنوبه ... إلا المُضِل فإنه يحمل ذنوبه وذنوب من أضلهم.

#እያንዳንዱ ወንጀለኛ የትንሳኤ እለት ወንጀሉን ተሸክሞ ይመጣል ነገር ግን አጥማሚ ሲቀር ይህ ደግሞ የትንሳኤ እለት የራሱንም ያጠመማቸውንን ሰዎች ወንጀል የእነርሱ ወንጀል ሳይቀነስ ወደእርሱ ይመጣል።

ስለዚህ ተጠንቀቅ
👍9
#የኔ ምክሮች

سئل لقمان الحكيم: ممن تعلمت الحكمة قال: من الجهلاء، كلما رأيت منهم عيباً تجنبته.

#አንድ ታላቅ ወልይ እንዲ በመባል ተጠየቁ ጥበብን ከማን ተማርክ?

#ወልዩም እንዲህ በማለት መለሱ፦ጥበብን የተማርኩት ከመሀይባኖች ነው ነውር ባየህባቸው ቁጥር አንተ ተጠንቃቂው ትሆናለህና።
👍5
#የኔ ምክሮች


إذا راعيتَ معروف غيرك، فاعلم بأنّك للوفاء خليل.

#የሌሎችን ሰዎች በጎዋይነት ከተጠባበክ እወቅ አንተ ያንን ውለታ ለመመለስ ብቁ አይደለህም ።
👍4
#ውዶች አሰላሙ ዓለይኩም ከዲናዊ ምክሮቼ ተጠቃሚ እየሆናችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው ዱዓ እንድታደርጉልኝ እጠይቃቹሀለው ባረከሏሁ ፊኩም።

@Habshey
@Habshey
👍6
#የኔ ምክሮች

إن لم تستطع قول الحق فلا تصفق للباطل.

#"እውነትን መናገር ባትችል ለስህተት ጉዳይ አጨብጫቢ አትሁን
"
👍102
#የኔ ምክሮች

الخير يطفئ الشر كما يطفئ الماء النار.

#"መልካም ስራ ሸርን ያጠፋል ልክ ውሀ እሳትን እንደሚያጠፋው"
👍62
#የኔ ምክሮች

لا شيء أطيب من اللسان إذا طاب، ولا أخبث منه إذا خبث.

#"ምንም እንደ ምላስ ምርጥ(ጣፋጭ) ነገር የለም ከጣፈጠ እንዲሁ እንደምላስም አስከፊ ነገር የለም መጥፎ ከሆነ "
👍62
#የኔ ምክሮች


يا أخي إنك لما سقطت من بطن أمك استدبرت الدنيا واستقبلت الآخرة فأنت لما استقبلت أقرب لما استدبرت.

"【ወንድሜ ሆይ ከእናትህ ሆድ እንደወጣህ ዱንያን ትተህ ወደ አኺራ እየተጓዝክ ነው አንተ ወደ አንዱ ስትቀርብ ወደ አንዱ የበለጠ እየራክህ ነው ስለዚህ ወንድሜ ወደ አኺራ ቅረብ"ከዱንያ ትርቅ ዘንድ
👍72
#የኔ ምክሮች

من يرحم يرحم، ومن ينصت يفهم، ومن يصمت يسلم، ومن يكثر من الخيرات يغنم، ومن يظلم يأثم، ومن يعتد يندم، ومن يخالق الناس ينعم

#የሚያዝን ይታዘንለታል የሚመክር ይረዱታል ዝም የሚል ሰላም ይሆናል መልካም ነገሮችን የሚያበዛ ሀብታም ይሆናል የሚበድል ይወነጅላል ድንበር የሚያልፍ ተፀፃች ይሆናል ሰዎችን በመልካም ስነ ምግባር ግኑኝነት የሚያደር ከምስጉኖች ይሆናል

ከነዚህ ሁን!
👍42
#የኔ ምክሮች

كن عبداً للأخيار ولا تكن خليلاً للأشرار.

"ለምርጦቹ ታዛዥ ሁን ለሸረኞች መንገድ ከፋች አትሁን"
👍52
#የኔ ምክሮች

يا أخي: إياك وصاحب السوء فإنه كالسيف يحسن منظره، ويقبح أثره.

"ወንድሜ ሆይ መጥፎን ሰው ጓደኛ ከማድረግ ወየውልህ እርሱ ማለት ልክ እንደ ሰይፍ ነው እይታውን አሳምሮ ጣባሳው ግን መጥፎ የሆነ"
2👍2👏1
#የኔ ምክሮች

يا أخي؛ إذا كنت في الصلاة فاحفظ قلبك، وإن كنت على الطعام فاحفظ حلقك، وإن كنت في بيت الغير فاحفظ بصرك، وإن كنت بين الناس فاحفظ لسانك.

"ወንድሜ ሆይ ሷላት ውስጥ ከሆንክ ቀልብህን ጠብቅ በምግብ ላይ ከሆንክ ጎሮሮህን ጠብቅ በሌላ ሰው ቤት ውስጥ ከሆንክ አይታህን ጠብቅ በሰዎች መሀል ከሆንክ ምላስህን ጠብቅ"


ይህ ነው ሙሉ ሚያደርግህ
👏71👍1
#የኔ ምክሮች


قال صلى الله عليه وسلم : (دَعْ مَا يُرِيبُكَ إلَى مَا لا يُرِيبُكَ) رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ

የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፦

"【የሚያጠራጥርህን ነገር ትተህ ወደማያጠራጥህ ነገር ተሸጋገር】"ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል።


ሰላም ትሆን ዘንድ አህካም በወረደባቸው ነገር ኑር ሚያጠራጥርህን ነገር ደግሞ ተው።
👍41🥰1
#የኔ ምክሮች


يا أخي؛لا تضحك من غير عجب، ولا تمشى في غير أدب، ولا تسأل عما لا يعنيك.

"ወንድሜ ሆይ በማያስገርም ነገር አትሳቅ ያለ ስርኣትም አትጓዝ በማያገባህም ነገር አጠይቅ"
👏43
@Habshey
@Habshey

👆👆👆

ማንኛውም ሀሳብ ሆነ አስተያየት ካላችሁ በዚህ ሊንኬ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ።
3👏3
#የኔ ምክሮች

"يَا إخي؛ لا تُرِ النَّاسَ أَنَّكَ تَخْشَى اللهَ لِيُكْرِمُوكَ وَقَلْبُكَ فَاجِرٌ.

#【ወንድሜ ሆይ ሰዎች እንዲያከብሩክ አሏህን ፈሪ አትምሰል ቀልብህ መጥፎ ሆኖ ሳለ】።
4👍1