የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
👉ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ማድረስን ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ ውስጥ ገብተው ያድርሱኝ

@Habshey
@Habshey
👆👆
👍3
#የኔ ምክሮች

قال أحمد الرفاعي: أي سادة نزهوا الله عن سمات المحدثين وصفات المخلوقين وطهور عقائدكم عن تفسير معنى الإستواء في حقه تعالى بالاستقرار كستواء الجسام على الأجسام المستلزم للحلول تعالى عن ذلك.
*
#ኢማሙ_አህመዱ_ሪፋዕይ እንድህ አሉ፦ «እናንተ ሰዎች ሆይ!! አሏሕን በፋጡራን ከማመሳሰልና በፋጡራን ባህሪ ከመግለፅ አጥራሩ፤ እምነታችሁን አፅዱ የኢስተዋን ትርጉም በአሏሕ ላይ ተደላደለ ከማለት ልክ አንድ አካል በሌላኛው አካል ላይ እስቲዋዕ እንደሚያደርገውና በአንድ ነገር ላይ መስፈርን የሚያሲዝን ከዚህ ሁሉ ነገር አሏሕ ጥራት ተገባው።

وإياكم والقول بالفوقية والسفلية والمكان واليد والعين بالجارحة والنزول بالإتيان والانتقال

#አደራችሁን!!! በላይ ነው፣ በታች ነው ፣በቦታና ለአሏሕ እጅ፣ አይን አለው ከማለትና በመምጣትና በመዘዋወር ይወርዳል የሚባል ንግግርን ተቆጠቡ።»
****

"ከእነርሱ ጎን ተጠጋ"


ከታች ያለውን የውዴታ ምልክት አትርሱ
👇👇

https://t.me/hamzaasedullah
3👍2
#የኔ ምክሮች

#መልካም_ንግግር_የመልካሞች_መለያ_ነዉ!
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
 بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله

ሙስሊም አስነዋሪ ቃላትን ከመሰንዘር ፣በፋይዳ ቢስ ወሬዎች ከመጠመድ እና ሌሎችንም ከማማት የተቆጠ ነዉ፡፡ አንድ ሙስሊም መልካምን ንግግር ለመናገር ካልሆነ በስተቀር አንደበቱ በሆነ ባልሆነዉ ንግግር የሚዝረከረክ አይደለም፡፡በንግግሩ እጅግ ቁጥብ ከመሆኑ የተነሳ መልካምነቱን ቁጥብነቱ ይገልፃሉ፡፡መልካም ንግግር ካልሆነ በስተቀር የንግግርን ቁጥብነት አስመልክረቶ በርካታ ነብያዊ ሐዲሶች አሉ ። ልቅ ንግግር ለፀያፍ ነገሮች መንስኤ ነውና በቸልታ ሊታይ አይገባም ።

የአሏህ መልዕክተኛ ረሱሉ መሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በአፅንኦት እንደገለፁት ፦…

{من كثر كلامه كثر سقطه ومن كثر سقطه كثر ذنوبه ومن كثر ذنوبه كانت النار أولى به }

«ንግግር የሚያበዛ ስህተት ያበዛል ስህተት የሚያበዛው ወንጀል ያበዛል ወንጀል የሚያበዛ ደግሞ መኖሪያው እሳት (ጀሀነም) ይሆናል ።» በሌላ አጋጣሚ ደግሞ እንዲህ ሲሉ አስጠንቅቀዋል !

وهل يكب النــاس فـــى النـــار علـــى وجو ههــــم إلا حصائد ألسنتهـــــم

«ለመሆኑ የሰው ልጆች በፊታቸው ወደ እሳት ( ጀሀነም) የሚገፈትሩት በምላሳቸው ውጤት እንጂ (በሌላ ነውን?)»ይላሉ፡፡ምላስ የያዘዉ ጣጣዉ ከባድ ነዉና ብዙ ከማዉራት መቆጠብና በማያገባን ነገር ከመግባት መቆጠብ ተገቢ ነዉ፡፡ለዚያም ነዉ ሐቢቡና ሙሐመድ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በሐዲሳቸዉ እንድህ ሲሉ የሚናገሩት፦
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم (من حسن الإسلام المرء تركه ما لا يعنيه)
የአንድ ሰው እስልምናዉ የማማሩ ምልክት (ከንግግርም ሆነ ከተግባር) የማይመለከቱትን ጉዳዮች መተው ወይም መከልከሉ ነው ።

#አሏሁ_ተዓላ_መልካም_ተናጋሪዎች_ያድርገን፡፡
4
#የኔ ምክሮች


قال الحسَنُ البِصريُّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "الفَهمُ وِعاءُ العِلمِ، والعِلمُ دلِيلُ العمَلِ، والعمَلُ قائدُ الخَيرِ، والهوَى مَركِبُ المَعاصِي، والمَالُ داءُ المُتكبِّرين، والدُّنيا سُوقُ الآخِرةِ، والوَيلُ كُلُّ الوَيلِ لِمَنَ قَوِيَ بنِعَمِ اللهِ على مَعاصِيهِ

ታላቁ ታብዕይና ሱፊይ የሆኑት ሀሰኑል ቢስርይ እንዲህ አሉ፦መረዳት የእውቀት እቃ ነው¹እውቀት የስራ ማስረጃ ነው² ስራ የመልካም ነገር መሪ ነው³የአእምሮ ግምት ወደ ወንጀል ጋላቢ ነው⁴ገንዘብ የኩራተኞች መድሀኒት ናት⁵ ዱንያ የአኺራ ሱቅ ናት⁶ ወየሁለት ለእርሱ አሉ ንግግራቸውን ሲያጠናቅቁ ከአሏህ ፀጋ ይልቅ በእርሱ ላይ በመወንጀል ለበረታ አሉ⁷።
رضي الله عنه والله أعلم
¹ ማለትም መረዳት ሚባለው ነገር ለእውቀት በእቃ መልኩ መገለፁ መረዳት የሚባለው ነገር ለእውቀት ትልቅ መሳርያ መሆኑን እንረዳለን ማለትም ያለ መረዳት እውቀት ለተለያዩ አዘቅት ውስጥ ለመግባት ምክንያት ስለሚሆነን ማለት ነው።
²እንዲሁ የሰውዪው አዋቂነት የስራ ሰው እንደሆነ አመላካች የሆነ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች እውቀትን በጨመሩ ቁጥር ማንነታቸውን የሚያልቅ ምልክት ስለሚሆናቸው።
³ ማለትም በመልካም እውቀት የሰራው ስራ መልካም ነውና መልካም ሰራው ለጥሩ ነገሮች የመሪነትን ሚና ይጫወትለታል ማለት ነው።
⁴ ሰዎች እንዲሁ ያለ እውቀት በመጣላቸው ነገር ሚናገሩና ምላሳቸውን ሚሰነዝሩ ከሆነ ወደ ወንጀል ለመሄድ ፈጣን አድራሻቸው ይሆናል።
⁵ እንዲሁ ገንዘብ ደሞ ኩራት ያለባቸው ሰዎች መድሀኒት ናት ነብዩ عليه الصلاة والسلام እንዳሉት የኔ ኡመት ፈተናዎች ገንዘብና ሴቶች ናቸው እንዳሉት ነው እንዳንድ አዋቂዎችም እንዲህ ብለዋል ገንዘብ ያሳብዳል ብለዋል።
⁶ ዱንያ ደሞ ለአኺራ ተስራርተንባትና አምርተንባት የምናልፍባት ሀገር ናት ልክ እንደ ግብይት ስፍራ።
⁷ በመጨረሻ የማስጠንቀቅያ መልእክታቸውን ሰነዘሩ ወየሁለት አሉ አሏህ በሰጠው ፀጋዎች እርሱን በመታዘዝ መጠንከርን በመተው አሏህን በመወንጀል የሚጠነክር ሰው የአሏህን ቅጣት ይፍራ እንዳሉ ነው።
والله أعلم


https://t.me/hamzaasedullah
7
AEVideoToAudio1647278470285
<unknown>
#የኔ ምክሮች

#በሰርጓ ቀን አይኗ የጠፋው ሙሽሪት ልብ በሉ ቁም ነገር ይወስዱበታል።

(ክፍል አንድ
)

#የመጨረሻው ክፍል ክፍል ሁለት ይለቀቅ አልያስ አይለቀቅ የሚለው በውዴታችሁ ይወሰናል ታሪኩን ከወደዳችሁት በታሪኩ ላይ ያለውን የልብ ቅርፁን ምልክት ይጫኑ 20 ከደረሰ ቀጣዩ እና የመጨረሻው ክፍል ይለቀቃል።


ከወደዱት
👇👇
12👍2
#የኔ ምክሮች

جاور من يخاف الله

#አሏህን የሚፈራን ጎረቤትህ አድርገው።

وحاور من يحترمك

#ከሚያከብርክ ጋር ተጠያየቅ ።

وشاور من يحبك

#የሚወድህን ሰው ጋር ተወያይ።
وصاحب من يفهمك

#የሚረዳህን ጓደኛ አድርገህ ያዝ።
10
እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'"
•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ

በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ
=እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ።
*እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ?
ከአባት
ከእናት
ከወንደም
ከእህት
ከዘመድ
ከጎሮቤት
ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ።
* አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲
@ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ
ይቅርታ

╔═══════════════╗
              
https://t.me/hamzaasedullah
╚═══════════════╝
╔═══════════════╗
                
https://t.me/hamzaasedullah
╚═══════════════


@Habshey
@Habshey
👆👆👆
6
AEVideoToAudio1647364307139
<unknown>
#የኔ ምክሮች

#በሰርጓ ቀን አይኗ የጠፋው ሙሽሪት ልብ በሉ ቁም ነገር ይወስዱበታል።

(የመጨረሻውና ክፍል ሁለት)

ከወደዱት
👇👇
7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የኔ ምክሮች


#አሏህ አይምረንም ብለን ተስፋ በአሏህ ራህመት ላይ መቁረጥ አይበቃም ይህ ከቀልብ ወንጀል ነው ይህ

(القنوط من رحمة الله يعد من معاصي القلب)حقظنا الله منه

" በአሏህ እዝነት ላይ ተስፋ መቁረጥ ከቀልብ ወንጀል ውስጥ ነው የሚቆጠረው "አሏህ ይጠብቀንና።


https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
👆👆
ተቀላቀሉን


ከወደዱት
👇👇👇
5👍3
#የኔ ምክሮች

📝
#አሏህን_ማወቅ

روى البخاري أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (كان الله ولم يكن شىء غيره)معناه كان الله وحده في الأزل.

كان موجودًا بلا مكان ولا جهة وبعد أن خلق كل شىء لم يتغير مازال موجودًا بلا مكان ولا جهة لأن التغير هو أقوى علامات الحدوث.

🪀ኢማሙል ቡኻሪይ በዘገቡት ሀዲስ የአሏህ መልዕክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፦

【"አሏህ ነበር ምንም ነገር ሳይኖር በፊት" 】

👉አሏህ ምንም ነገር ሳይኖር በብቸኝነት ነበር፡፡ ቦታና አቅጣጫ ሳይኖር በፊት ያለ ቦታና ያለ አቅጣጫ ነበር ሁሉንም ነገር ከፈጠረ በኃላ ደግሞ ያለ ቦታና ያለ አቅጣጫ መኖሩ አይወገድም ምክንያቱም መቀያየር የፍጡራኖች ትልቁ ምልክት ነዉና አሏህ ደግሞ ፍጡሮችን አይመስልም።

الله موجـود بـلا مكـان ولا جهـة
5👎1
#የኔ ምክሮች

‏قال الحسن_البصري :

أفضل أخلاق المؤمنين : العفو

"የሙእሚኖች በላጩ አልያ ትልቁ ባህሪ ይቅር ባይነት ነው"

وقد ذكر الله أخلاق المؤمنين فقال [ والعافين عن الناس ]

በእርግጥም አሏህ የሙእሚኖችን ባህሪ ሲጠቅስ እንዲህ አለ፦【"ለሰዎች ይቅር ባይ"】ይህ ውደሳ ለነዛ ይቅር ለሚሉት ነው።
👍32
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የኔ ምክሮች

#አሏህም ሱረቱ አልዐንከቡት ላይ እንዲህ ይላል፦

( كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ )
العنكبوت (57)

"(
#ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ቀጥሎም ወደኛው ትመለሳላችሁ")

ዱንያ ላይ ሶስት ነገሮችን አስታውስ
አንዱ ትላንት ነው፦እርሱም ፈፅሞን አይመለስም አልፋልና።

ሁለተኛው ዛሬ ነው፦በመልካም ነገር ልታሳልፈው የሚገባ የማይቆይ።

ሶስተኛው ነገ ነው፦የሚሆነውን ማታውቅበት።

ስለዚህ ተውበት አድርግ።
👍7
#የኔ ምክሮች

{يَا بُنَيَّ أَقِمِ الصَّلَاةَ وَأْمُرْ بِالْمَعْرُوفِ وَانْهَ عَنِ الْمُنكَرِ وَاصْبِرْ عَلَى مَا أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ الْأُمُورِ }لقمان17

"ልጄ ሆይ ሷላትን በስትክክል ስገድ በጥሩ(በመልካም)ነገር እዘዝ ከመጥፎ ነገር ከልክል ላገኘህ ችግርም ታገስ
ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡" (ሱረቱ ሉቅማን - 17)
6
👉የመስጂዱ ኢማም በሌብነት መጠርጠር ክፍል አንድ ከደቂቃዎች ቡሀሏ ይጠብቁኝ።
5
AEVideoToAudio1647448761942
<unknown>
#የኔ ምክሮች

#የመስጂዱ ኢማም በረመዷን ወር በባልና ሚስት ቤት …

ክፍል አንድ【1⃣


ክፍል ሁለት ከሰኣታት ቡሀሏ እንደ ውዴታው ብዛት ይለቀቃል።

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዱት
👇👇
6👎1
#የኔ ምክሮች

ሙራቀበቱላህ!!
---------------------------

#የአላህ ፍራቻ "ተቅዋ" ን ለመላበስ እና ኢማንን ለማበልፀግ ከሚያግዙ ብዙ ነገሮች መካከል የአላህን ተቆጣጣሪነት ማሰብ እና ለምንሰራው ስራ ሁሉ አላህ እንደሚያየን ማሰብ "ሙራቀበቱላህ" በብዙ ኡለማዎች በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል።

#አላህ ተመልካች መሆኑን በማስታወስ አላህን በራሳችን ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ስንል፤ ስራን መገምገም፣ በግልፅም ይሁን በድብቅ የምንሰራዉን ሁሉ አላህ እንደሚያውቅ ማስተዋል ማለት ነው።

#አላሁ ተዕላ በእውቀቱ ከፍጥረታቱ ጋር ነው፤ ለእርሱ የታዘዙትን እና እርሱን ብቻ የተገዙትን በእርዳታው ከነሱ ጋር ነው። የካዱትም ቢሆን በአላህ ቁጥጥር ውስጥ ናቸው።

አላህን ባናየው እንኳ እርሱ ያየናልና ስናመልከው እንደምናየው አድርገን መሆን አለበት።
ኢህሳን የምንለው የመልካም ስራ እርከን ይህ ነው። ከአላህ እይታና ቁጥጥር መራቅ አንችልም።

ስለዚህም፤ ለምንናገረውና ለምንሰራው ሁሉ አላህን እንፍራ! መልካም ስራን ስንፈፅምም ፍፁም ለአላህ ብቻ ይሁን።

በተለይ ከሰዎች እይታ በራቅንበት
ወቅት አላህን በኛ ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ተቅዋን በእጅጉ ከሚያበለፅጉ ነገሮች አንዱ ነው።

አልኣንደሉሲይ ልጃቸውን ለመምከር የቋጠሯቸው ስንኞች ተከታዩን መልእክት ያዘሉ ነበሩ።

"وإذا خلوت بريبة في ظلمة
والنفس داعية إلى الطغيان

فاستحيي من نظر الإله وقل لها
إن الذي خلق الظلام يراني"

« በጨለማ አሻሚ ቦታ ላይ ሆነህ
ነብስህ ድንበር እንድትጥስ ስትገፋፋህ፤

"ለሷም ብለህ በላት ጨለማን የፈጠረ ጌታ እኔን ከመመልከት የተሳነው አትደለም"

አዎን! አላህ ኢስቲቃማን ይሰጥህ ዘንድ በጌታህ ታገዝ አትሳነፍም!

ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል።

•عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم

«በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ «ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ… አትበል። » ነገር ግን “አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል” በል።
‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል።»

©ሙስሊም ዘግበዉታል


https://t.me/hamzaasedullah
5
AEVideoToAudio1647521109122
<unknown>
#የኔ ምክሮች

#የመስጂዱ ኢማም በረመዷን ወር በባልና ሚስት ቤት በሌብነት …

ክፍል አንድ【2⃣

የመጨረሻው ክፍል ሶስት ዛሬ ምሽት ከ 2:30 ቡሀሏ እንደ ውዴታው ብዛት ይለቀቃል።

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዱት
👇👇
6😢1
#የኔ ምክሮች


عن معاذ بن جبل رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((«الصَّدَقَةُ تُطْفِئُ الخَطِيئَةَ كَمَا يُطْفِئُ المَاءُ النَّارَ»))
رواه الترمذي

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል እንደስተላለፉት:-
"የአሏህ መልክተኛ ሷለሏሁ ዐለይ ወሰለም ምን አሉ:-
«ሰደቃ ወንጀልን ያጠፋል" ውሃ እሳት እንደሚያጠፋው» አሉ ቲርሚዚይ ዘግበውታል።
9
AEVideoToAudio1647542832490
<unknown>
#የኔ ምክሮች

#የመስጂዱ ኢማም በረመዷን ወር በባልና ሚስት ቤት በሌብነት …

ክፍል አንድ【3⃣

የመጨረሻው ክፍል ሶስት ይደመጥ ጠቃሚ እውቀት ይቀሰምበታል።

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዱት
👇👇
4
@Habshey
@Habshey
👆👆👆

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ቀስቱ ላይ ባለው ሊንክ አድርሱኝ ባረከሏሁ ፊኩም።
👍52