የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ فيما رَوَى عن الله تبارك وتعالى أنه قال :

((«يَا عِبَادِي ، إنَّكُمْ تُخْطِئُونَ بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَأنَا أغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ، فَاسْتَغْفِرُونِي أغْفِرْ لَكُمْ»))
رواه مسلم.

አቡ ዘር አል ጊፋር እንዳስተላለፉት ነቢያችን ዐለይሂ ሷላት ወሰላም ከአላህ በዘገቡት ሀዲስ ላይ ምን ይላል:-

«ባሮቼ ሆይ እናንተ በቀንም በማታም ታጠፋላቹ" እኔ ደግሞ ወንጀልን በአጠቃላይ እምራለሁ"
ማርታን ጠይቁኝ እንድምራቹህ» አለ።
ሙስሊም ዘግበውታል።


https://t.me/hamzaasedullah
4👍1
#የኔ ምክሮች

#አንተ እንጂ እኔ ማለት ጠፋ
~~~
እኛ የሰዉ ልጆች እስከሆንን ድረስ ጥሩ ጎን እንዳለን ሁሉ መጥፎ ጎን ይኖረናል ብለን ማሰብ አለብን መርሳት የለብንም!!

➦ እከሌ መጥፎ ነው ስትል ==አንተስ?
➦እከሌ አስመሳይ ነው ስትል ==አንተስ ?
➦እከሊት ወሬኛ ናት ስትይ ==አንቺስ ?
➦እከሊት ሌባ ናት ስትይ ===አንቺስ?
➦እከሌ ዉሸታም ነው ስንል ==እኛስ?
➦እከሌ ወሬ አመላላሽ ነው ስንል ==እኛስ

➦ይሄንን ለመፃፍ ለማሰብ ያስገደደኝ ነገር ቢኖር አብዛኛው ሰው ተበደልኩ እንጂ በዳይ ነኝ ሲል አንሰማም። የራሳችንን ጥፋት በዉስጣችን ደብቀን ስለ ሌሎች እናወራለን እዉነት እኛ በዳዮች አይደለንምን?? እኛ መበቀል እንፈልጋለን ግን ደግሞ እኛም ጥፋት አጥፍተን መበቀልን እየፈለጉ አሏህን እየፈሩ ዝም የሚሉት ቤት ይቁጠራቸው። ስለዚህ ሁሌ ስለ ሌላ ሰው ክፋት ብቻ እያወራን ከምንኖር እኛስ የት ነን እንዴት ነን ማለት ያለብን አይመስላችሁምን? ጥያቄው ለእናንተ በመተው እዚህ ላይ አበቃለሁ::
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍42
#ጠቃሚ እውቀት

#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች መቼ_ሞቱ?

ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስቶቻቸው

( ١)☜خديجة بنت خويلد
(٢)☜زينب بنت خزيمة

①☞
#ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ
②☞
#ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች #10ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት።
👍53
👉አሰላሙ ዓለይኩም አህባበና ይህን ቻናል ለማሳደግ ለ 10 ሰው በትንሹ የዚህን ቻናል ሊንክ በመላክ እንተባበር።

አስተያየት ካላችሁ

@Habshey
@Habshey
@Habshey
👆👆👆
👍2
#የኔ ምክሮች


﴿«المال والبنون زينة الحياة الدنيا وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾

#አሏህ_ምን_አለ:-
«ገንዘብ እና ልጆች የዱኒያ ጌጣጌጦች ናቸው መልካሙ እና ለአኺራው የሚጠቅመው ነገር አሏህ ዘንድ በላጭ አጅር አለው». ቀሪ እና ለአኪራ የሚጠቅመው👇

«سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»


https://t.me/hamzaasedullah
3👍3
#የኔ ምክሮች

"الصاحب ساحب إما إلى الجنّة وإمّا إلى النار ".فانظر من تصاحب.

"ባልደረባህ ጎታችህ ነው ወይ ወደ ጀነት አልያ ወደ እሳት
ጓደኛ አድርገህ የያዝክውን ሰው አስተውል"

https://t.me/hamzaasedullah
5
👉#ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ለተከታታይ ሁለት ቀናት ደርስ የማይለቀቅ መሆኑን እናሳውቃለን ሊንኩን ሼር ከማድረግ አትዘናጉ።


በአሏህ ፍቃድ በ ዱዓ አትርሱኝ
😢7
ሰላሙሏሂ ዓለይኩም ውዶቼ ተመልሻለው።
#የኔ ምክሮች

قالوا؛من أعطي الدنيا ولم يعط الإيمان فكأنما لم يعط شيئا ومن أعطي الإيمان ولم يعط الدنيا فكأنما ما منع شيئاوذكر قول النبي صلى الله عليه وسلم قال؛إن الله يعطي الدنيا لمن يحب ولمن لا يحب ولا يعطي الإيمان إلا لمن يحب.اه


#እንዲህ አሉ፦ዱንያ ተሰጥቶት ኢማን ያልተሰጠው ሰው ምንም እንዳልተሰጠው ነው ነገር ግን ኢማን ተሰጥቶት ዱንያ የተከለከለው ምንም እንዳልተከለከለ ነው አሉ ነቢና ሙሀመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህም አሉ፦

【"አሏህ ዱንያ ለሚወደውም ለማይወደውም ይሰጣል ነገር ግን ኢማን ለሚወደው እንጂ ለማንም አይሰጥም"】

👉ከሀዲሱ የምንረዳው ነገር አሏህ ካፊሮችን እንደማይወዳቸው አሏህም ካፊሮችን ይወዳቸዋል እንደማይባል ነው አሏህ ካፊሮችን ቢፈጥራቸውም ይወዳቸዋል ግን አይባልም።


ከተመቻችሁ የውዴታ ምልክቱን መጫን አትዘንጉ
👇👇👇
👍8
#የኔ ምክሮች


قال الله تبارَكَ وتعالى:
📍﴿ادْعُ إِلِى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ {125} 


#አሏሁ ተባረከ ወተዕላ ለመልዕክተኛው ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም እንዲህ አላቸው፦

【" ወደ ጌታህ መንገድ በጥበብ እንዲሁ በጥሩ ምክር ተጣራ መልካም በሚባልም መንገድም ተሟገታቸው እርሱ ጌታህ ከእርሱ መንገድ የጠመመውን አዋቂ ነው እንዲሁ የቀጥተኛ መንገድ ተመሪዎችንም አዋቂ ነው"】

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ተጫኑት።
👇👇👇
7
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!


https://t.me/hamzaasedullah

ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇
4
#የኔ ምክሮች

قـال أحـد الـصـالـحـيـن؛ مـنْ كـان شـيـخـه كـتـابُـهُ كـثُـرَ خـطـؤُه وقـل صـوابُـهُ.

አሏህን ፈሪ ከሆኑ ሰዎች ዘንዳ አንድ ትልቅ ሰው ይህን አሉ፦

【 "አስተማሪው መፅሀፉ የሆነ ሰው ስህተቱ የበዛ የሚያገኘው ሀቅ ያነሰ ይሆናል አሉ"】

👉አስተማሪዎቻችን መሻይኾቻችን እንጂ መፀሀፎቻችን ብቻ መሆን የለባቸውም።
2
#የኔ ምክሮች

قال كثير من العلماء

【"مهما تَصَوَّرْتَ ببالك فالله بخلاف ذلك" 】

👉ብዙ ዑለማዎች እንዲህ አሉ፦

【"ምንም ብትስል ብታንሰላስል አንተ የሳልከው አሏህን አይመስልም"】
6
ውዶቼ ሰላሙሏሂ ዐለይኩም በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስከፋዋችሁ ዐውፍ እንድትሉኝ። ሰው ነኝና እሳሳታለው ባረከሏሁ ፊኩም።

【"ከእናንተ ውስጥ በላጩ ከስህተቱ ተውበት ያደረገ ነው"】

@Habshey
@Habshey
@Habshey
👆👆👆


ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ እቀበላለው።
4🥰3
#የኔ ምክሮች

اعلم يتكم عنك الناس في ثلاثة حالات؛

الأول؛عندما لا يملكون ما تملك.

الثاني؛وعندما يعجزون أن يكون مثلك.

الثالث؛وعندما لا يستطيعون الوصول إليك.

👉ሰዎች ስላንተ በሶስት ሁኔታዎች ያወራሉ፦

አንዱ፦አንተ ያለህ ነገር እነርሱ ሳይኖራቸው ሲቀር።

ሁለት፦አንተን መሆን ሲሳናቸው።

ሶስት፦አንተ ላይ መድረስ ስያቅታቸው።

አሏህ ይጠብቀን።


የቻናሉን ሊንክ ቢያንስ ለ 10 ሰው ሼር አድርጉ።
6
#የኔ ምክሮች


حديث "لا يَبلُغُ العَبدُ حَقِيقَةَ الإيمَانِ حتى يُحِبَّ للنّاسِ مَا يُحِبُّ لنَفسِه مِنَ الخَير"رواه ابن حبان. معناهُ للكَافِر يُحِبُّ لهُ أن يُسلِمَ وللمُسلِم يُحِبُّ لهُ أن يتَرقَّى في الدّين، هذَا شَىءُ حَسَنٌ.

#ሀዲስ፦"የሀቂቃ ኢማን ላይ አንድ ባርያ አይደርስም ለነፍስያው የሚወደውን መልካም ነገር ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ "(ኢብን ሂባን ዘግበውታል)

የሀዲሱ ትርጉም፦ካፊር ለሆነ ሰው መስለሙን ሊወድለት ይገባል እንዲሁ ለአማኝ ወንድሙ ደግሞ ዲኑ ላይ ጠንካራ ሊሆን ዘንዳ ይህ ደግሞ መልካም ነው።


https://t.me/hamzaasedullah
7
#የኔ ምክሮች

خلق الله العرش ليظهر قدرته للخلق لأن العرش هو أعظم مخلوقات الله تعالى من حيث الحجم لا ليقعد عليه . قال سيدنا علي رضي الله عنه إن الله خلق العرش إظهارا لقدرته ولم يتخذه مكانا لذاته.رواه أبو منصور البغدادي في الفرق


👉አሏህ ዓርሽን የፈጠረው ቦታ አድርጎ ይዞት ሊቀመጥበት ሆነ ሊደላደልበት አይደለም ምክንያቱም አሏህ ቦታ አያስፈልገውም በመቀመጥ ባህሪም አይገለፅምና አሏህ

#ያለቦታና አቅጣጫ ያለ ጌታ ነው በለው#።

#ታላቁ ኢማም ዓልይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል ፦ «አሏህ ዓርሽን የፈጠረው ችሎታውን ሊያሳይበት ነው እንጂ ለእውነታው መቀመጫ አድርጎ ሊይዘው አይደለም በለው።

(አቡመንሱር አልበግዳድይ አልፈርቅ ላይ እንደዘገቡት)
7
#የኔ ምክሮች


نصيحة لي ولكم : عليك بتقليل الكلام

قال رسول ﷺ " عليك بطول الصّمت إلا من خير فإنّه مطردة للشّيطان عنك وعون لك على أمر دينك "
ምክር ከኔም ለእናንተም ለእናንተም፦

የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦

【"አደራህን በረጅም ዝምታ በመልካም ነገር ሲቀር ይህ ደግሞ ሸይጧንን ካንተ አባራሪ እንዲሁ ለዲንህ ጉዳይ ደግሞ አጠንካሪህ ነው"】



ከወደዳችሁት የውዴታ ምልክቱን ተጫኑት።
👇👇👇
9
#የኔ ምክሮች

لا تصاحبوا إلا إنسانًا يساعد على الدين.

"ዲንን ከሚያግዝ ሰው በስተቀር ጓደኛ አድርገህ አትያዝ
"
7👍2
#የኔ ምክሮች

(مَنْ عَرَفَ قَدْرَ الآخِرَةِ هَانَ عَلَيْهِ التَّعَبُ)

"የአኺራን ልክ ያወቀ ሰው ድካሙ ከአሁኑ ይጀምራል"
6