⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
سأطلبك من الله تعالى من كل صلاة لتكون لي وهذا ما أدعو به اللهم كما جمعت زالغيم غي السماء اجمعني بمن أحب في أقرب لقاء اللهم كما ملأت قلبي به حبا قدر لنا من حلالك نصيبا. إني محسن الظن بربي ما هو أحسن لي سيكون بفضله.
إن شاء الله.
「የኔ ትሆኚ ዘንዳ በሁሉም ሷላቴ አሏህ ለኔ ያደርግሽ ዘንዳ እለምነዋለው ይህ ነው ስለምንበት የነበርኩበትም አሏህ ሆይ ሰማይን በደመና ሸፍነህ እንደሞላሀት ከምወደውም ጋር በቅርቡ መገናኛ አገናኘኝ አሏህ ሆይ በእርሷ ውዴታ ውስጤን በፍቅር እንደሞላህው አንተ ሀላል ካደረክልንም ነገር ስጠን እኔ ባንተ ላይ ተስፋ አልቆርጥም ለኔ የተሻለው ባንተ ቸር ዋይነት ይሆናል」
ኢንሿ አሏህ

❤8👏3👍2🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
يقول الله عز وجل 「يا ابن ءادم لا تخافن من ذي سلطان ما دام سلطاني باقي وسلطاني لا ينفذ أبدا
يا ابن ءادم لا تخشى من ضيق الرزق وخزائني ملئانا وخزائني لا تنفذ أبدا.
「አሏህ ይላል፦የአደም ልጅ ሆይ የኔ ዘውታሪ ስልጣን እስካለ ድረስ ስልጣን ካለው ሰው ቅንጣትንም ያህል እንዳትፈራ የኔ ስልጣን ፈፅሞን አያልቅም
የአደም ልጅ ሆይ፦የሲሳይ መጥበብን እንዳትፈራ የኔ ሳጥን ሙሉ ሆኖ ሳለ የኔ ሳጥን ፈፅሞኑ አታልቅም」

❤6🥰5
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال:
#قال_النبي_ﷺ
مَنْ دَعَا إِلَى هُدىً كانَ لهُ مِنَ الأجْر مِثلُ أُجورِ منْ تَبِعهُ لاَ ينْقُصُ ذلكَ مِنْ أُجُورِهِم شَيْئًا
📚رواهُ مسلمٌ.
⇥ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አሉ፦
「ወደ ቀጥተኛው መንገድ የተጣራ ለእርሱ የተከተለውን አይነት ሰው ምንዳ አለው ከዚህ ሰው ሰው ምንዳ(ጥቅም)አንዳችም ሳይቀነስ」
"ሙስሊም ዘግበውታል"
كن داعيا إلى الله وإلى طريقه سراجٍ منيرٍ.
"ወደ አሏህ አብሬ ቀጥተኛ መንገድ ተጣሪ ሁን"

👍8👏3🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
لا تنتظر رسالة من شخص يحبك لو كان يحبك لن يجعل الانتظار يأكل وقتك وقلبك.
「ከሚወድህ ሰው መልዕክትን አትጠብቅ እሚወድህ ቢሆን ኖሮ መጠበቅ ግዜህና ልብህን እንዲበላ ባላደረገ ነበር」

👍8😁5🤩4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
دائماً هناك كلب تصادفه في حياتك ..
وظيفته النباح على الأشياء التي تود فعلها فقط . .
「ሁል ግዜ በህይወትህ ውስጥ የምታገኘው ውሻ አለ የእርሱ የቤት ስራ አንተ ማድረግን በምትፈልጋቸው ነገራቶች ላይ ብቻ መጮህ ነው」

👏6👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
♥♥♥ባልና ፍቅር♥♥♥
قال أحد عندما ينصح ولده حين تزوج「 يا بني هذه المرأة تركت الأب والأم والأخت والأخ وجاءت إليك لتكون لك وحدك وكن لها كل هؤلاء.」
አንዱ ልጁ በሚያገባ ግዜ እንዲህ በማለት ነበር የመከረው፦
「ልጄ ሆይ ይህች ሴት ላንተ ለብቻህ ልትሆን ዘንዳ አባቷን፣እናቷን፣ወንድሟን፣እህቷን ትታ መጥታለች እነዚህን ሁሉ ሁንላት」

❤7🥰5👍3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
♥♥♥ፍቅር♥♥♥
حين أغرمت فيك وأحببتك خشيت أن يراك أحدهم كما رآك عيني فأصبحت أدعو الله كثيرا كل يوم اللهم لا تجمله بعين أحدهم كما جملته في عيني.
「ያንተ ናፍቆት በባሰብኝ እና ይብልጡኑ በወደድኩህ ግዜ የኔ አይኖች እንዳዪህ የማንም እንዳያይህ ፈራሁኝ ሁል ግዜ አሏህንም መለመን ጀመርኩ
…አሏህ ሆይ "በኔ አይኖች ይህን ሰው እንዳስዋብከው በሌሎች አይን አታስውበው"」

❤15😱4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
اللهم إن كنت أفعل ذنبا يمنع فرحتي واستجابة دعائي فاغفره لي يا الله يا رب طهرني من كل الذنوب وغير حالي إلى حال نحبني به
「አሏህ ሆይ ደስታዪን እንዲሁ የልመናዪን ተቀባይነት የሚከለክል ወንጀል ከሆነ የምሰራው አሏህ ሆይ ከሁሉም ሀጢያቶቼ አፅዳኝ ሁኔታዪንም አንተ ወደምትወደው አይነት ሁኔታ ቀይርልኝ」

😢8❤5
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
إذا لم تنجح في الوصول إلى هدفك فغير وسائلك ولا تغير مبادئك فالشجرة تغير أوراقها وليس جذورها.
「ወደ አላማክ መድረስ ካልቻልክ መዳረሻህን እንጂ አጀማመርህን አትቀይር ዛፍ ቅጠሎቿን እንጂ ስሯን አትለውጥምና」

❤6🥰3🤔3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
قيل لـأ حدهم كيف تعريف من يحبك؟
قال من يحبني يشعر بالنقص من دوني ولو امتلك كل شيء ويشتاق إلي ولو كان حوله ألف حي وهو الذي يعاملني كأنه يراني لأول مرة ويحافظ علي كأنني الوحيد في العالم ويحبني كل يوم مثل البداية.
هذا هو الحب.
ከአንዳቸው እንዲህ በማለት ተጠየቁ፦「ፍቅር ላንተ ምንድ ነው」?
እንዲህ በማለት መለሰ፦ሁሉንም የራሱ ቢያደርግ እነኳን ያለ እኔ ጎዶሎነት የሚሰማው በዙርያው በሺ የሚቆጠሩ በህይወት ያሉ ሰዎች ቢኖሩም ወደኔ ሚናፍቅ ልክ ለመጀመርያ ጊዜ እንዳየኝ አድርጎ ሁሌ ሚያገኘኝ በዚህ ዐለም ላይ እኔ ብቻ እንዳለሁት አስቦ የሚጠብቀኝ ሁል ግዜ የሚወደኝ ነው ልክ እንደ ጅምሩ ግዜ」
ይህ ነው ፍቅር ማለት።

❤6🥰5🤩4👍3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
شئل أحد الصالحين بقول؛ مالي أرى بعض تاركين الصلاة في نعيم ولا يبتليهم الله فقيل للسائل؛وهل هناك بلاء عظيم من ترك الصلاة.
አሏህን ፈሪ ከሆኑት መካከል እንዲህ በማለት ተጠየቁ፦
「እንዴት ነው ግን አንዳንድ ሶሏትን የተዉ ሰዎች በፀጋ ላይ ሆነው አያቸዋለው አሏህ አይፈትናቸውምን?
👳♂ሷሊሁም ሰው እንዲህ በማለት መለሱ፦「ሶሏትም ከመተው ውጪ ሌላ የባሰ በለኣ(ፈተና) አለን እንዴ?」

😢8👏3❤2
#ከሰይዲ አንደበት ዐለይሂ ሶሏቱ ወሰላም
☞በመኝታ ሰኣት መልዕክተኛው ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የሚባለውን ዱዐህ ሲያስተምሩን እንዲህ ብለውናል፦
قال عليه الصلاة والسلام؛
: اللهم رَبَّ السماوات السَّبْعِ وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا رَبَّ كُلِّ شَىءٍ مُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالإِنْجِيلِ وَالْقُرْءَانِ الْعَظِيمِ، أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَىءٌ وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيْسَ بَعْدَكَ شَىءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَىءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَىءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الفَقْرِ؛
رواه مسلم
「 የሰማያትና የታላቁ ኣርሽ ፈጣሪ የሆንከው አሏሕ ሆይ! ፋጣሬያችንና የሁሉ ነገር ፈጣሪ ሆይ! ተውራትንም (ኦሪት)፣ ኢንጅልንምና (ወንጌል) ቁርዓንን ያወረድክ ፈጣሪያችን ሆይ አንተ መጀመሪያ ነህ ከአንተ በፊት ምንም ነገር የለም፣ አንተ መጨረሻ ነህ ከአንተ በኃላ ምንም ነገር የለም፣ የሁሉ ነገር መኖር ያንተን መኖር ያሚያመላክት ነው ከበላይህ ምንም ነገር የለም፣ አንተ የውስጥ አዋቂ ነህ ከበታችህ ምንም ነገር የለም」
"ምንጭ፦ሶሂሁ ሙስሊም"
وقال الحافظ البيهقي في كتابه الأسماء والصفات استدل بعض أصحابنا في نفي المكان عن الله بقول النبي صلى الله عليه وسلم ثم قال البيهقيُّ: وإذا لم يكن فوقَهُ شيءٌ ولا دونَهُ شيءٌ لم يكن في مكان اهـ وهو أمرٌ شديدُ الوُضوحِ ظاهِرٌ كالشمس.
☞አል–ሀፊዙ አል–በይሀቅይ በአስማእና አሲፏት በተሰኘው ኪታባቸው ላይ ስለዚህ ሀዲስ እንዲህ አሉ፦「የኛ ባልደረቦች ማለትም (አሽዐርይ ሻፍዕያዎች) ከአሏሁ ተዕላ ላይ ቦታን ለማራቅ በዚህ በነብዩ ንግግር ማስረጃ ሲያደርጉ እንዲህ አሉ ፦
「ከበላዩም ምንም ነገር ከሌለ ከበታቹም ምንም ነገር ከሌለ ቦታ ላይ አይደለም ማለት ነው」አሉ።
ምንጭ፦{አልኣስማ ወሲፋት}

❤5🥰4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
ستأتي عليك فترة أثقل من الجبال ليس لتكتئب إنما لتقترب إليها سيدبرها الله
「አንተ ላይ በሆነ አጋጣሚ ከተራራ የገዘፈ ግዜ ይመጣብሀል ልታዝን ሳይሆን ልትቀርበው(ልትጋፈጠው)ዘንዳ ነው እርሱ አሏህ እንዳሻው ያድጋታልና」

🥰6❤5👍2
🤔አንዳንዶቻችሁ ሐምዛ ማነው ብላቹህ ላቀረባችሁልኝ ጥያቄ መልሱን አጠር ባለ ፁሁፌ ምሽት 2 ሰኣት ላይ አቀርብላቹሀለው ይጠብቁኝ።
🙏7👏4🥰2
☞ሐምዛ ስለ ማንነቱ ከተናገረው፦
☜❤️لو سألت عن حمزة أقول لك
أما أنا فلست نصفا
ينتظر أحدا ليكملني
أنا مكتف بذاتي
وإن أتى شخص
فما هو إلا نجم يجمل سمائي
وإن رحل فما أجمل السماء.
ولا أبالي لأحد منهم إذا أحببت كان لدين الله وإذا كرهت كان لدين الله اللهم جمل قلوبنا بالإيمان.
🌕ስለ ሀምዛ ብትጠይቀኝ ስለ ግል አስተሳሰቡ ማወቅ ከፈለክ እንዲህ እልሀለው፦
"ይልቅንስ እኔ ጎዶሎ አይደለሁም
የሚሞላኝን የምጠብቅ
በራሴ የተብቃቃሁ ነኝ
አንድ ሰው ወደኔ ከመጣ እርሱ
ሰማዪን የሚያስውብ ኮከብ እንጂ ሌላ አይደለም
እርሱ ከተጓዘ ሰማዪ ምነኛ ተዋበ"
ለማንም አልጨነቅም ስወድ ለአሏህ ዲን ነው ስጠላም እንደዛው ለዛም እላቹሀለው፦
☜الإنسانُ العَاقلُ يُهِمُّه دِينُه يُهِمُّه ءاخِرتُه لا يُبالي بمَن أحَبَّه و بمَن أبغَضَه بَعدَ أن يكونَ مُلتَزمًا لدِينِه مُلتَزمًا لتَقوى الله لا يُبالي بعدَ ذلك لمن أحبَّه و لمن كَرهَه و لمن مدَحَه و لمن ذمَّه. الخَلقُ لا يَضُرّونَ و لا يَنفَعُونَ إلا بمشيئَةِ الله.
🍁"ጤነኛ ሰው እምነቱ እንዲሁ ቀጣይኛዉ ዓለሙ የሚያስጨንቀው ነው ባራቀው እንዲሁ በወደደው የማይጨነቅ ነው ይህም የሚሆነው በአሏህ ዲን ላይ እንዲሁ በአሏህ ፍራቻ ላይ የፀና እንደሆነ ከዛ ቡሀሏ ለወደደው እንዲሁ ለጠላው እንዲሁ ላወደሰው እንዲሁ ላወገዘው የማይጨነቅ ነው ባሮች አይጎዱም አይጠቅሙም በአሏህ ፍላጎት ቢሆን እንጂ"
⇥አንዳንዶችን አውቃለው ብሎክ አደርጋለው በዚህም የተቀየመኝ ሰው አይጠፋም ጉረኛ ነውም እንዲሁ ሌላም ሌላም ይባላል ግን ለነዚህ ሰዎች ባጠቃላይ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለው፦
"የሰዎችን አደራ የተቀበለ ሰው ወደ ሰዎች ምክር እንጂ ወደ ነቀፌታቸው አይመለከትም ይህን የሚያደርግ ከሆነ አደራቸው አባካኝ ይሆናልና"
⇘አንዳንድ ሰውም የሰደበኝም አልጠፋም በተለይ በሴቶቻችን በኩል ለናንተ ግን አንድ ነገር በዚሁ ጠቀስ አድርጌ ማለፍ ምፈልገው ነገር አለ እርሱም፦
☜ولا تبالي لكلام الناس ولو طرحوا إليك الكلمات السخيفة ابن بهذه الكلمات حياتك ولا تمنحها أن تكسر عظمك وقلبك لأن الله هو الذي يجازي كل الظالمين على قدر جريمتهم.
"ለሰዎች ንግግር አትጨነቅ አስቀያሚ ንግግሮችንም ወደ አንተ ቢወረውሩብህ በነዚህ ንግግሮች ህይወትህን ገንባበት አጥንትህን እንድትሰብረው አትፍቀድላት እርሱ አሏህ ነው በዳዮችን በወንጀላቸው ልክ ቅጣቱን ሚከፍላቸውና"ለናንተ ያለኝ ንግግር ይህ ነው በኔ በኩል ያለው።
☜"#ዱርዪ ነህ ተብዪ ለተጠየኩት ጥያቄ መልስ"፦
📝☞"#አው ነኝ" "ባለጌ ግን አይደለሁም"!
እራሴን አዋቂ ነኝ አልልም ከናንተ የተሻለ እውቀት ስለሌለኝ ማለት ነው ዱርዪነቴ ግን……………ብቻ
አሏህ በሁሉም ነገር ላይ አዋቂ ነው!
☞ስለ አሁን ግዜ ላሉት #ሴቶች ያለኝ አመለካከት፦
"በጣም ነው ምጠላቹህ ሲበዛ የዘመኔ ሴቶች በዚህ ያህል መጠን #እራሳቸውን አራክሰው ሰውነታቸው ገልበው ለምዕራባውያን ባህል ተገዢ ይሆናሉ የሚል ሀሳብ እንኳን ጫር ብሎብኝ አያውቅም ነበር እወቂ ሰይዲ እሳትን አይቻለው አብዛህኛው ቤተሰቦቿ ሴቶች ሆነው አገኘዋቸው ብለዋል የዚህ ምክነያትን ሲጠቅሱ እርግማን ያበዛሉ ነበር ያሉት ሴቶች ሆይ የመዲናን ሴቶች መሆን ባትችሉ ምሰሉ ወሬ አታብዙ ሒሳብ ሚባል ነገር አለ እኛ በጀነት የተመሰከረልን አይደለንም መጨረሻችንን አሏህ እንጂ ሌላ አዋቂ የለም ለዛም ሴቶች ለአኺራቹህ በሚጠቅማቹህ ነገር ግዜያችሁን ብታውሉት እላለው እነዛ አሁንም ንቀት እንዲሁ ለምን እንደዚህ አለኝ የምትለዋ ሴት ግን አሏህ ይሁንሽ በሉልኝ "
በሰይዲ ዐለይሂ አፍዶሎ ሶላቲ ወሰላም ምክር አስቀድሜ የኔን አዘግይቼ መዝግያዪን ላድርግላችሁ፦
#ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ #ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል።
•عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم
« •በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ «ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ… አትበል።» ነገር ግን “አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል” በል።
‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል።»
©ሙስሊም ዘግበዉታል
🍂በመጨረሻም የኔ ምክር ለሁሉም፦
☜بادِرُوا بِالأعْمال الَّتي تَنْفَعُكم في ءاخِرَتِكم قَبْلَ العَجْزِ وَالمَرَضِ أوِ المَوْتِ أو الشَّواغِل؛ فإنَّ مُخالفَةَ الهَوى أمْرٌ صَعْبٌ، ولا سيما النساء.
"ከአቅም ማነስ፣ ከህመም፣ ከሞት እንዲሁ ወቅታችሁ በሌላ ነገር ከመጠመዱ በፊት ለአኺራችሁ በሚጠቅማችሁ ነገር ተሽቀዳደሙ ስሜትን ተቃርኖ መገኘት ከባድ ጉዳይ ነውና በተለይ ደግሞ ሴቶች"
አሏህ ሆይ ልቦቻችንን በኢማን አስውባቸው።
☞ግን እወቁ ቀን ተሌት ለእናንተ የሚጠቅማቹሁን ነገር ለማዘጋጀት ምለፋው ጥቅምን ከናንተ ሽቼ ሳይሆን ለአሏህ ብዪ ስለምወዳቹህ ነው ሰላማቹን ያብዛልኝ።
@Habshey
@Habshey
☝️☝️☝️
ላላቹህ ሀሳብና አስተያየት ከላይ ባለው ሊንክ ማድረስ ትችላላቹህ።

👍8❤6
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
الحُبّ الحقيقيّ هو أن تُحبّ لنفسك ما تُحبّه لغيرك،
「እውነተኛ ፍቅር ማለት ለራስህ ምትወደውን ለሌላውም ስትወድ ነው」
إذا أحببت شخصاً فاتركه يرحل ، فإن عاد إليك فهو لك وإن لم يعد فلم يكن أبداً لك".
「አንድን ሰው ከወደድክ ተወው ይጓዝ ወዳንተ ከተመለሰ እርሱ ያንተ ነው ካልተመለሰ ግን ፈፁሞ ያንተ አይሆንም ማለት ነው」

❤8👍4🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
قد تكسب في يوم ما شخصاً يعادل ما خسرته في حياتك كلها.
「በእርግጥም ከቀናቶች በአንዱ ቀናት በህይወትህ ውስጥ የከሰርከውን ባጠቃላይ የሚስተካከል ሰው ታገኛለህ」

👍9❤6
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
الشخص المهم في حياتك ليس الشخص الذي تشعر بوجوده ولكنه الشخص الذي تشعر بغيابه.
「በህይወትህ አስፈላጊ የተባለው ሰው በመኖሩ የሚሰማህ ሳይሆን ካንተ በመራቁ የሚሰማህ ስሜት ነው ያ እርቀቱ ተፅኖ የፈጠረብህ ሰው ነው ላንተ አስፈላጊው ሰው」

👍6🥰4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣
⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…
عن ابي هريره رضي الله عنه قال:
#قال_النبي_ﷺ
ما نهيتكم عنه فاجتنبوه،
وما أمرتكم به فأفعلوا منه ما استطعتم،
فإنما أهلك الذين من قبلكم
كثرة مسائلهم واختلافهم على انبيائهم
رواهُ مسلمٌ.
⇥ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አሉ፦
「ከለከልኳቹህ ነገር ከእርሱ ተጠበቁ
ባዘዝኳቹህ ነገር ከእርሱ በቻላችሁት ያህል ተግብሩ
ይልቅንስ ከናንተ በፊት የነበሩት ህዝቦች የጠፉት ጥያቄ በማብዛታቸው እንዲሁ ከነብያቶቻቸው ጋር ልዩነትን በማምጣታቸው ነው」

❤7🥰5