የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
جمعة مباركة

መልካም ጁሙዕ ብያለው ውዶች

#سنن_الجمعة
👈الغسل
👈والتطيب
👈والسواك
👈ويلبس من أحسن ثيابه
👈وقرأة سورة الكهف
👈والتبكير إلى المسجد
👈والإكثار من الدعاء والصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم. لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال:-
«إن من أفضل أيامكم هو يوم الجمعة فأكثروا من الصلاة عليّ فإن صلاتكم معروضة علي»

#جمعة_مبارك🌙🌙🌙

#የጁምዐ_ሱናዎች
👉
#መታጠብ
👉
#ሽቶ መቀባት
👉
#ጥርስን መፋቅ
👉
#ጥሩ ልብስ መልበስ
👉
#ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉
#በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
👉
#ዱዐ እና ሰለዋት ማብዛት

#ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ «በላጭ ቀን ብሎ ማለት እኮ የጁሙዐ ቀን ነው በሱ ቀን ውስጥም በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የእናንተ ሰለዋት እኮ ለኔ ይቀረብልኛል» አሉ

#መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን🌙🌙🌙
👍7
አሰላሙ ዐለይኩም ውዶቼ #ሐምዛ ነኝ እንኳን ለዒድ አልኣዷሀ የዐረፋህ በኣል በሰላም አደረሳችሁ በዚሁ አጋጣሚ ይህን የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት ማስተላለፍ የምትሹለት ሰው ካለ ከታች በሚገኘው ሊንክ በመግባት መልዕክቱን እስከ ላኪው ስም እስከሚላከው ስም ጭምር በማስቀመጥ ፍላጎትዎን መሙላት ይችላሉ።

@Habshey
@Habshey
👍5🥰3
ላኪ ፦ሐምዛ

حبي قال عليه الصلاة والسلام: (ثلاث من سعادة ابن آدم: المرأة الصالحة إلى ءاخر الحديث....
رواه أحمد والطبراني والحاكم،


ውዴ ፦የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦「ሶስት ነገሮች የአደም ልጆች ደስታ ማግኛዎች ደስታዎች ናቸው ከነዛ ውስጥ አንዱና በመጀመርያ የጠቀሱት እንደ አንቺ አይነት ያሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩትን ሴቶችን ነው፦

๏አሏህን ፈሪ የሆነች ሚስት ሀዲሱ ይቀጥላል…

ሀዲሱን አህመድ ሀኪም ጦበራንይ ዘግበውታል።

يقول قائل " من لا يحب وفي قلبه شيء مما يترك ومن يحب وفي قلبه شيء مما يقوى"أنا أحببتك في الله وأتمنى أيضا أن أدوم معك إلى ءاخر حياتي بالسعادة ولا أتمنى الفراق ولا البغض أقول لك إلى ءاخر حياتي أحبكككككككككك بل لا أنساك وأتمنى العيش معك وأعرف لا أستطيع الحياة بدونك وأقول لك أيضا الله يجمعنا معا في الفردوس الأعلى في الجنة ءامين.

عيد السعيد حبي(نبضة قلبي)


🍂አንድ ሰው እንዲህ አለ፦"የማይወድ ሰው በቀልቡ ላይ የሆነ ሊተወው የሚገባ ነገር አለ የሚወድ ሰው በልቡ ላይ የሆነ ሊያጠነክረው።የሚገባ ነገር አለ"አሉ።

☞እኔ ለአሏህ ብዪ ወድጄሻለው እንዲሁ በደስታ እስከመጨረሻው የህይወቴ ፍፃሜ ድረስ ካንቺ ጋር መሆንን እመኛለው መለያየትን ሆነ ጥላቻን ፈፅሞን አልሻም እስከመጨረሻው ድረስ እወድሻለውውውውውው እልሻለው እረ እንደው ይልቅንስ አረሳሽም ህይወትንም ካንቺ ጋር እመኛለው ደሞም አውቃለው ህይወት ያለ አንቺ እንደማይቻል አሏህ በፊርደውሰል አዕላ ያሰባስበን ዘንድ ጠየኩት አሚን።

من يحبك لن يتركك ولو كنت شوكا بين يديه

「አንተን የሚወድህ በእጁ መካከል ያለህ እሾክ እንኳን ብትሆን አይተውህም」አልተውሽም በፍፁም ሀያቲ ኢንሻ አሏህ…

🌹🌹የደስታ ዒድ ይሁንልሽ(የልቤ ትርታ)❤️❤️

ተቀባይ ፦نبضة قلبي
👍5🥰3😁2🤩2
🌺عـيـد الأضـحـى مـبــارك !!!🌺

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وأنتم بألف خير من أخيكم حمزة(أسد الله).

"መልካም የተባረከ ዒድ አል– ኣዷሀ ይሁንልዎ"

قال الله تعالى:
(وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ)سورة الحج

☝️አሏህ እንዲህ ይላል

「መልካምን ነገር ስሩ ፈላህ (ነጃ) ትወጡ ዘንድ」(ሱረቱ አል–ሀጅ)

☝️ማነው ፈላህን የማይፈልግ ስለዚህ ሁላችንም በቻልነው አቅም ለኸይር እንሽቀዳደም


👍10
•••••••
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

•በአሁኑ ጊዜ የዲን እውቀት ባለቤቶች ያነሱበት፣ እውቀት የሌለው ሰው ብያኔ የሚሰጥበት፣ ፊትና ተጣሪዎች የበዙበት፣ አንተ በሀቅ ላይ ለመፅናት ስትሞክር ልክ ፍም በእጅ እንደያዝክ ያክል የከበደበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።

√ይህን አስመልክተው ዑለሞች እንድህ ይላሉ።

「إنَّ الملائكةَ لتَتَعَجَّبُ مِمّن يموتُ علَى الإيمان في هذا الزَّمان」

#「መለኢካዎች_በአሁኑ_ሰአት_በኢማን
ለሚሞት_ሰው_በጣም_ይገረማሉ」

روى التِّرمذيُّ عَن أَنَسِ بنِ مَالِكٍ أنّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قالَ: "يَأْتِي عَلَى النَّاسِ زَمَانٌ، الصَّابِرُ فِيهِمْ عَلَى دِينِهِ كَالقَابِضِ عَلَى الجَمْرِ".

#ቲርሚዝይ ከአነስ ብኒ ማሊክ እንዳወሩት

#የአሏህ መልዕክተኛ ነብያችን ዐለይሂ ሶሏቱ ወሰላም እንድህ አሉ፦

"በሰዎች ላይ የሆነ ጊዜ ይመጣል በድኑ(በኃይማኖቱ) ላይ ትግስት የሚያደርግ ሰው በእጁ የእሳትን ፍም እንደመጨበት ያህል የሚከብድበት።»
***
👍6😱4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


من يحبك لن يتركك ولو كنت شوكا بين يديه

「አንተን የሚወድህ በእጁ መካከል ያለህ እሾክ እንኳን ብትሆን አይተውህም」
7🥰2🤩2👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

‏عن حذيفة بن اليمان رضي الله عنه قال:

#قال_النبي_ﷺ

فتنة الرجل في أهله وماله ونفسه وولده وجاره
يكفرها الصيام والصلاة والصدقة
والأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

📚رواه مسلم

☞ከሁዘይፈ‘ተ ብኑ አል–የማን እንደተወራው የአሏህ መልዕክተ’ኛ ዐልይሂ አፍዷሎ ሷላቲ ወሰላም እንዲህ ብለዋል አሉ፦

「ወንድ ልጅ በቤተሰቡ፣በገንዘቡ፣በነፍሱ፣በልጁ እንዲሁ በጎረቤቱ ላይ የሚደርስበት ፈተናን ፆም ሷላት፣ምፅዋት መስጠት እንዲሁ በጥሩ ማዘዝና በመጥፎ መከልከል ይሽሯቸዋል」።

"ሙስሊም ዘግበውታል
"
👍5🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


ماذا لو أخبرتك بأن الحديث معك يكون سببا لصحة كل ما بقلبي.

「ካንቺ ጋር ማውራት በውስጤ ላይ ላለው ነገር መዳን ሰበብ ይሆናል ብዬ ብነግርሽስ」
👍83
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

حمزة 「أسد الله」

وحين اشتد الشوق في قلبي قلت ربي يا الله أرني إياها ولو كان حلما.

「በልቤ ውስጥ ናፍቆቷ በበረታብኝ ግዜ ጌታዪ አሏህ ሆይ በህልሜእንኳን እርሷን አሳየኝ አልኩኝ」

ላንቺ ነው፦「
نبضة قلبي
7😢3🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…



سأطلبك من الله تعالى من كل صلاة لتكون لي وهذا ما أدعو به اللهم كما جمعت زالغيم غي السماء اجمعني بمن أحب في أقرب لقاء اللهم كما ملأت قلبي به حبا قدر لنا من حلالك نصيبا. إني محسن الظن بربي ما هو أحسن لي سيكون بفضله.

إن شاء الله.

「የኔ ትሆኚ ዘንዳ በሁሉም ሷላቴ አሏህ ለኔ ያደርግሽ ዘንዳ እለምነዋለው ይህ ነው ስለምንበት የነበርኩበትም አሏህ ሆይ ሰማይን በደመና ሸፍነህ እንደሞላሀት ከምወደውም ጋር በቅርቡ መገናኛ አገናኘኝ አሏህ ሆይ በእርሷ ውዴታ ውስጤን በፍቅር እንደሞላህው አንተ ሀላል ካደረክልንም ነገር ስጠን እኔ ባንተ ላይ ተስፋ አልቆርጥም ለኔ የተሻለው ባንተ ቸር ዋይነት ይሆናል」

ኢንሿ አሏህ
8👏3👍2🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


يقول الله عز وجل 「يا ابن ءادم لا تخافن من ذي سلطان ما دام سلطاني باقي وسلطاني لا ينفذ أبدا
يا ابن ءادم لا تخشى من ضيق الرزق وخزائني ملئانا وخزائني لا تنفذ أبدا.

「አሏህ ይላል፦የአደም ልጅ ሆይ የኔ ዘውታሪ ስልጣን እስካለ ድረስ ስልጣን ካለው ሰው ቅንጣትንም ያህል እንዳትፈራ የኔ ስልጣን ፈፅሞን አያልቅም

የአደም ልጅ ሆይ፦የሲሳይ መጥበብን እንዳትፈራ የኔ ሳጥን ሙሉ ሆኖ ሳለ የኔ ሳጥን ፈፅሞኑ አታልቅም」
6🥰5
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…



‏عن أبي هريرة رضي الله عنه قال:

#قال_النبي_ﷺ

 مَنْ دَعَا إِلَى هُدىً كانَ لهُ مِنَ الأجْر مِثلُ أُجورِ منْ تَبِعهُ لاَ ينْقُصُ ذلكَ مِنْ أُجُورِهِم شَيْئًا 

📚رواهُ مسلمٌ.

⇥ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል አሉ፦

「ወደ ቀጥተኛው መንገድ የተጣራ ለእርሱ የተከተለውን አይነት ሰው ምንዳ አለው ከዚህ ሰው ሰው ምንዳ(ጥቅም)አንዳችም ሳይቀነስ」

"ሙስሊም ዘግበውታል"

كن داعيا إلى الله وإلى طريقه سراجٍ منيرٍ.

"ወደ አሏህ አብሬ ቀጥተኛ መንገድ ተጣሪ ሁን"
👍8👏3🥰2
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

لا تنتظر رسالة من شخص يحبك لو كان يحبك لن يجعل الانتظار يأكل وقتك وقلبك.

「ከሚወድህ ሰው መልዕክትን አትጠብቅ እሚወድህ ቢሆን ኖሮ መጠበቅ ግዜህና ልብህን እንዲበላ ባላደረገ ነበር」
👍8😁5🤩4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

دائماً هناك كلب تصادفه في حياتك ..
وظيفته النباح على الأشياء التي تود فعلها فقط . .

「ሁል ግዜ በህይወትህ ውስጥ የምታገኘው ውሻ አለ የእርሱ የቤት ስራ አንተ ማድረግን በምትፈልጋቸው ነገራቶች ላይ ብቻ መጮህ ነው」
👏6👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ፍቅር


قال أحد عندما ينصح ولده حين تزوج「 يا بني هذه المرأة تركت الأب والأم والأخت والأخ وجاءت إليك لتكون لك وحدك وكن لها كل هؤلاء.」

አንዱ ልጁ በሚያገባ ግዜ እንዲህ በማለት ነበር የመከረው፦

「ልጄ ሆይ ይህች ሴት ላንተ ለብቻህ ልትሆን ዘንዳ አባቷን፣እናቷን፣ወንድሟን፣እህቷን ትታ መጥታለች እነዚህን ሁሉ ሁንላት」
7🥰5👍3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ፍቅር


حين أغرمت فيك وأحببتك خشيت أن يراك أحدهم كما رآك عيني فأصبحت أدعو الله كثيرا كل يوم اللهم لا تجمله بعين أحدهم كما جملته في عيني.

「ያንተ ናፍቆት በባሰብኝ እና ይብልጡኑ በወደድኩህ ግዜ የኔ አይኖች እንዳዪህ የማንም እንዳያይህ ፈራሁኝ ሁል ግዜ አሏህንም መለመን ጀመርኩ

…አሏህ ሆይ "በኔ አይኖች ይህን ሰው እንዳስዋብከው በሌሎች አይን አታስውበው"」
15😱4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

اللهم إن كنت أفعل ذنبا يمنع فرحتي واستجابة دعائي فاغفره لي يا الله يا رب طهرني من كل الذنوب وغير حالي إلى حال نحبني به

「አሏህ ሆይ ደስታዪን እንዲሁ የልመናዪን ተቀባይነት የሚከለክል ወንጀል ከሆነ የምሰራው አሏህ ሆይ ከሁሉም ሀጢያቶቼ አፅዳኝ ሁኔታዪንም አንተ ወደምትወደው አይነት ሁኔታ ቀይርልኝ」
😢85
ጥያቄ አለኝ?

☞የሐምዛ ምክር በሕይወትህ/በሕይወትሽ ላይ ለውጥ አመጥቷል ብለህ/ብለሽ ታስባለህ/ታስቢያለሽ ?

☞በጣም ያስደሰተህ/ያስደሰተሽ ምክሩ ምንድ ነው?

☞በጣሙኑስ ያበሳጨህ/ያበሳጨሽ?


በዚህ ሊንክ ማድረስ ትችላላቹህ።
👇
@Habshey
@Habshey
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


إذا لم تنجح في الوصول إلى هدفك فغير وسائلك ولا تغير مبادئك فالشجرة تغير أوراقها وليس جذورها.

「ወደ አላማክ መድረስ ካልቻልክ መዳረሻህን እንጂ አጀማመርህን አትቀይር ዛፍ ቅጠሎቿን እንጂ ስሯን አትለውጥምና」
6🥰3🤔3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…



قيل لـأ حدهم كيف تعريف من يحبك؟
قال من يحبني يشعر بالنقص من دوني ولو امتلك كل شيء ويشتاق إلي ولو كان حوله ألف حي وهو الذي يعاملني كأنه يراني لأول مرة ويحافظ علي كأنني الوحيد في العالم ويحبني كل يوم مثل البداية.

هذا هو الحب.

ከአንዳቸው እንዲህ በማለት ተጠየቁ፦「ፍቅር ላንተ ምንድ ነው」?

እንዲህ በማለት መለሰ፦ሁሉንም የራሱ ቢያደርግ እነኳን ያለ እኔ ጎዶሎነት የሚሰማው በዙርያው በሺ የሚቆጠሩ በህይወት ያሉ ሰዎች ቢኖሩም ወደኔ ሚናፍቅ ልክ ለመጀመርያ ጊዜ እንዳየኝ አድርጎ ሁሌ ሚያገኘኝ በዚህ ዐለም ላይ እኔ ብቻ እንዳለሁት አስቦ የሚጠብቀኝ ሁል ግዜ የሚወደኝ ነው ልክ እንደ ጅምሩ ግዜ」

ይህ ነው ፍቅር ማለት።
6🥰5🤩4👍3