የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

كان الرسول
أثقل الناس هما
لكنه كان أكثرهم تبسما
صلوا عليه وسلموا

☞『የአሏህ መልዕክተኛ እጅጉን ከሁሉ በላይ ጭንቀትን ቀማሽ ነበሩ ነገር ግን በዛም ሆኔታ ላይ ፈገግታ አብዥ ነበሩ ሶሉ ዐለል ሀቢብ』
😢8👍31
#ከመኝታ_በፊት_የሚባል_ውዳሴ!!


: اللهم رَبَّ السماوات السَّبْعِ وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا رَبَّ كُلِّ شَىءٍ مُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالإِنْجِيلِ وَالْقُرْءَانِ الْعَظِيمِ، أَنْتَ الأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَىءٌ وَأَنْتَ الآخِرُ فَلَيْسَ بَعْدَكَ شَىءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَىءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَىءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الفَقْرِ.
--------------------------------
•የሰማያትና የታላቁ ኣርሽ ፈጣሪ የሆንከው አሏሕ ሆይ! ፋጣሬያችንና የሁሉ ነገር ፈጣሪ ሆይ! ተውራትንም (ኦሪት)፣ ኢንጅልንምና (ወንጌል) ቁርዓንን ያወረድክ ፈጣሪያችን ሆይ!፥ አንተ መጀመሪያ ነህ ከአንተ በፊት ምንም ነገር የለም፣ አንተ መጨረሻ ነህ ከአንተ በኃላ ምንም ነገር የለም፣ አንተ ግልፅ ነህ ከበላይህ ምንም ነገር የለም፣ አንተ የውስጥ አዋቂ ነህ ከበታችህ ምንም ነገር የለም፣ እዳችንን ፈፅምልን፥ ድህነትን አስወግድልን።
*-*---*-*---**-*-*

JOIN AND SHARE
━════ ❤️❤️❤️ ═════━
━════ ❤️❤️❤️ ═════━
6👍1🥰1
AEVideoToAudio1655413887222
<unknown>
"ያ ረሱለሏህ
ያ ሀቢበሏህ
"

يا رسول الله
يا حبيب الله


https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
👍3👏1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

عن قتيبة عن مالك بن دينار قال: ((ما شبع رسول الله صلى الله عليه وسلم من خبز قط ولا لحم، إلا على ضفف)). قال مالك: سألت رجلا من أهل البادية: ما الضفف؟ قال: ((أن يتناول مع الناس)).

🌻ንግግሬን የሰይዲን ሕይወት በመጥቀስ የጁሙዐውን ቀን ላደማምቀው እስቲ፦

📝ቁተይበቱ ከ ማሊክ ብን ዳር ይዘው እንዳወሩት እንዲህ ይላሉ፦

『የአሏህ መልዕክተኛ ከዳቦም ሆነ ከስጋ ጠግበው በልተው ፈፅሞኑ አያውቁም ከ"ዶፈፍ" ጋር ቢሆን እንጂ አሉ』።

☞ማሊክም አሉ፦በገጠራማ ቦታ ከሚኖሩት አንድን ሰው ዶፈፍ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በጠየኩ ግዜ እንዲህ አለኝ፦"አዶፈፉ"ከሰዎች ጋር መመገብ ማለት ነው አሉኝ።አሉ።


{ረሱሉሏህ ስጋም ሆነ ዳቦ ከሰው ጋር ቢሆን እንጂ ጠግበው በልተው ፈፅሞኑ አያውቁም ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም}

مُحَمَّدٌ ﷺ بَاسِطُ المَعْرُوفِ جَامِعُهُ

صلوا عليه وسلموا تسليما

"ሶሉ ዐለል ሀቢብ"
وصايا حمزة
『የሀምዛ ምክሮች』

" መልካም ጁሙዐህ ይሁንላችሁ"
😢71
🍁ሰሞኑ ስለ ሰይዲ ረሱሉሏሂ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ብቻ ላወራቹህ ወደድኩ ምን ትላላቹህ?

እስቲ የደረቀው ቀልቤም በነርሱ ትውስታ ይርጠብ😢😭😢😢😭……
🥰24👍73🤩3👏1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

━════ ❤️❤️❤️ ═════━
ስለ ሰይዲ ብቻ!
━════ ❤️❤️❤️ ═════━

🍁🍂 ሰይዲን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በዚህ መልኩ ነበር አንዳንዶች የገለፅዋቸው፦


((كان رسول الله صلى الله عليه وسلم متواصل الأحزان دائم الفكرة ليست له راحة، طويل السكت، لا يتكلم في غير حاجة، يفتتح الكلام ويختمه باسم الله تعالى،

『የአሏህ መልዕክተኛ ሀዘንን ተካፋይ፣ ሁሌ ሀሳቢ እረፍት የሌለው፣ ረጅም ዝምታ አብዢ ፣ያለ ምክነያት ማይናገር፣ ንግግሩን ሲጀምር ሆነ ሲጨርስ በአሏህ ስም የሚያደርግ ነበር』

"ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም"
🥰145🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

━════ ❤️❤️❤️ ═════━

أتت عجوز إلى النبي صلى الله عليه وسلم، فقالت: يا رسول الله، ادع الله أن يدخلني الجنة، فقال: ((يا أم فلان، إن الجنة لا تدخلها عجوز)) قال: فولت تبكي فقال: ((أخبروها أنها لا تدخلها وهي عجوز)) إن الله تعالى يقول: {إنا أنشأناهن إنشاء فجعلناهن أبكارا عربا أترابا}.

🍂『ወደ አሏህ መልዕክተኛ ዘንድ አንድ አሮጊት በመምጣት እንዲህ አለቻቸው አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ አሏህን ጀነት ያስገባኝ ዘንድ ዱዓ አድርጉልኝ አለቻቸው…

📝ረሱሉሏሂ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምም በሀቅ ነገር ውሸት ሳያስገቡ ይቀልዳሉና እንዲህ አሉዋት ፦

😊የእገሊት እናት ሆይ ጀነትን እኮ አሮጊቶች አይገቧትም አሏት እርሷም እያለቀሰች መሄድ ጀመረች…

የአሏህ መልዕክተኛም አሏህ እንዲህ ይላል በሏት፦

【إِنَّآ أَنشَأْنَٰهُنَّ إِنشَآءً فَجَعَلْنَٰهُنَّ أَبْكَارًا】

🍂『እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለእነርሱ) ፈጠር ናቸው ደናግሎችም አደረግ ናቸው፡』ይላል አሉ።

🍁ማለትም ወጣት ሁነሽ ነው ጀነት ምትገቢው እያልዋት ነው ሴትየዋ አሮጊት ነበረችና።
🥰73
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

━════ ❤️❤️❤️ ═════━
ስለ ሰይዲ ብቻ!
━════ ❤️❤️❤️ ═════━

ا ضرب رسول الله صلى الله عليه وسلم بيده شيئا قط إلا أن يجاهد في سبيل الله، ولا ضرب خادما أو امرأة)).

☞ከሰይዲ ባልተቤት ከኡማው እናት ከሆነችው ዐኢሸተ ረዲየሏሁ ዐንሀ እንደተዘገበው እንዲህ አለች፦

🍂『የአሏህ መልዕክተኛ በእጃቸው ፈፅሞን ማንንም መተው አያውቁም በአሏህ መንገድ ላይ (ጂሀድ) ላይ ሳሉ ሆነው ቢሆን እንጂ ሴትንም (ሚስቶቻቸውንም ሆነ)ኻዲማቸውን መተው አያውቁም።
🥰81👍1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

━════ ❤️❤️❤️ ═════━
ስለ ሰይዲ ብቻ!
━════ ❤️❤️❤️ ═════━

((كان رسول الله صلى الله عليه وسلم متواصل الأحزان دائم الفكرة ليست له راحة، طويل السكت، لا يتكلم في غير حاجة، يفتتح الكلام ويختمه باسم الله تعالى،

『የአሏህ መልዕክተኛ ሀዘንን ተካፋይ፣ ሁሌ ሀሳቢ እረፍት የሌለው፣ ረጅም ዝምታ አብዢ ፣ያለ ምክነያት ማይናገር፣ ንግግሩን ሲጀምር ሆነ ሲጨርስ በአሏህ ስም የሚያደርግ ነበር』

ሶላቱሏሂ ወሰላም ዐላ ኽይሪል ኣናም


https://t.me/httpshamzaasedullah
12👍3
በሰይዲ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰለም መወሳት ምን እየተሰማቹህ ነው አህባቢ?
🥰216🤩4
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሐምዛ ዲናዊ ምክር ቻናል ተከታታዮች

★ትንሽ ህመም ገጥሞኛል ለዚያም በዐፊያህ (በጤና)ዱዓ ታደርጉልኝ ዘንዳ እጠይቃቹሀለው ወንድማቹህ ሀምዛ።
😢19🙏5👍2😱2
🙏አልሀምዱሊላህ በጣም ተሽሎኛል በዱዐቹህ ሳትረሱኝ ለነበራችሁ ኽይር ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላቹህ።

بعض الناس اللّه يبتليهم بالمرض، المرض الشديد، فيُطهّرُهم مِن كلّ ذنب حتى لا يبقى عليهم ذنب واحد، هذا إذا لم يتَسَخّطوا على اللّه بل صبروا.

الرسول عليه الصلاة والسلام قال: « إن اللّه ليبتلي عبدَه بالسقم، حتى يُكفّر ذلك عنه كلَّ ذنب » رواه الحاكم والطبراني،


🍂አንዳንድ ሰዎችን አሏህ ከፍተኛ በሆነ ህመም ይፈትናቸዋል በዛም ምክነያት አንድም ወንጀል እንዳይቀርባቸው አድርጎ ከስህተታቸው ያነፃቸዋል ይህ የሚሆነው ያልተፃረሩ ሆነው በሶብር ያለፉት የሆኑ እንደሆነ ነው።

የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦

"አሏህ ባርያውን በእርግጥም በህመም ይፈትነዋል እነርሱ ላይ ያለበትን ወንጀል ሊሰርዝለት ዘንዳ"

ሀኪም እና ጦበራንይ በዘገቡት ሀዲስ።


አሏህ ከነርሱ ያድርገንወንድማቹህ ሀምዛ
🥰8🙏43🤩3
"አውሬ እንኳን የራሱን አምሳያ አይበላም"

☞ቀደምት አውሬዎች ያስቀሩትን ሀሏ ቀር አስተሳሰብ የዘመኔ ሰው መሰል ሰይጣን ሀይ እያደረገው ነው።

☞ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን አሏህን ለሟች ሙስሊም ወገኖች ማህርታውን እንጠይቃለው። ለዘመጆቻቸውም መፅናናትን(ሶብርን) ተመኘሁ።

{أَمْ حَسِبْتُمْ أَن تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَأْتِكُم مَّثَلُ الَّذِينَ خَلَوْا مِن قَبْلِكُم ۖ مَّسَّتْهُمُ الْبَأْسَاءُ وَالضَّرَّاءُ وَزُلْزِلُوا حَتَّىٰ يَقُولَ الرَّسُولُ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ مَتَىٰ نَصْرُ اللَّهِ ۗ أَلَا إِنَّ نَصْرَ اللَّهِ قَرِيبٌ}

⇨『በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ገነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት «የአላህ እርዳታ መቼ ነው?» እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው ⇐』

አሏህ አጥፊዎችን ይቅጣቸው
😢15👍2
የጠዋት አውራድ፦

أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لله، وَالْحَمْدُ لله، لا إِلَهَ إلا اللهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَىءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ.

اللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شَرِيكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ.

اللَّهُـمَّ إِنِّـي أسْـأَلُـكَ خَـيْرَ هـذا الـيَوْم، فَـتْحَهُ، وَنَصْـرَهُ، وَنـورَهُ وَبَـرَكَتَـهُ، وَهُـداهُ، وَأَعـوذُ بِـكَ مِـنْ شَـرِّ ما فـيهِ وَشَـرِّ ما بَعْـدَه
.
🥰7👍3🤩2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


ولو كان تجاوز الدنيا سهل لما كان أحد أبواب الجنة الصبر.

سئل أحد الصالحين ما هو الصبر؟
قال الصبر أن تبتلى وفي كلهم قلبك يقول الحمد لله.


🍁ዱንያን የማለፍ ጉዞ ቀላል ቢሆን ኖሮ ትዕግስት የሚባለው ነገር የጀነት አንዱ መግቢያ ባልሆነ ነበር።

አንድ አሏህን ፈሪ ለሆነ ሰው እንዲህ ተባለ፦

· ሶብር ማለት ምን ማለት ነው?

እርሱም ይህን አለ፦『ትፈተናለህ ከዛ ሁሉም ጋር ግን ቀልብህ አልሀምዱሊላህ ይላል
』።
👍74🥰2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


‏"كل شيء سيأتيك في الوقت المناسب كن من الصابرين .

『ሁሉም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል ከታጋሾች ሁም』
👍10🥰53🤩2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

‏عن أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ :

#قال_النبي_ﷺ

 مَا نَقَصَتْ صَدَقَةٌ مِنْ مَالٍ، وَمَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِعَفْوٍ إِلَّا عِزًّا، وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ للَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّهُ

📚رواه مُسْلِم  .

⇘ከአቢ ሑረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሑ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦

⇘ "ምፅዋት ከገንዘብ የቀነሰች አትሆንም"

⇘"አሏህ ባርያውን በይቅርታ ምንም አልጨመረለትም ልቅናን ቢሆን እንጂ "

⇘"አንድም ሰው ለአሏህ ብሎ አልተናነሰም አሏህ ከፍ ያደረገው ቢሆን እንጂ"

ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል።
7👍5
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


‏عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :

#قال_النبي_ﷺ

من قال حين يصبحُ وحين يمسي:
سبحانَ اللهِ وبحمدِه مائةَ مرةٍ ،
لم يأتِ أحدٌ يومَ القيامةِ بأفضلِ مما جاء به .
إلا أحدٌ قال مثلَ ما قال، أو زاد عليه

📚رواه مسلم

⇘ከአቢ ሑረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሑ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦

⇘『"ሲያነጋ እንዲሁ ሲያመሽ መቶ ግዜ
"ሱብሀነሏሂ ወቢሀምዲህ"ያለ ሰው
የትንሳኤ እለት እሱ በመጣበት ኽይር(መልካም)ነገር ማንም ሊመጣ አይችልም።ሲቀር ግን እርሱ እንደሰራው አይነት የሰራ አልያ ከሱ አብልጦ የሰራ "』


ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል።
👍4🥰4👏3
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


#قال_النبي_ﷺ

يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ ، تَصَدَّقْن ،
وَأَكْثِرْنَ الاِسْتِغْفَارَ ،
فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ

📚رواه مُسْلِم 

⇘የአሏህ መልዕክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሙስሊም በዘገቡት ንግግረቸው እንዲህ አሉ፦

『"እናንተ ሴቶች ሆይ
ሶደቃ(ምፅዋት) ስጡ
እስቲግፋርን አብዙ
እኔ እኮ የእሳት አብዛኛው ቤተሰቦች ሆናቹህ አይቻቹሀለው"』
👍13😢52