★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
أكتبوا أحسن ما تسمعون وإحفظوا أحسن ما تكتبون وتحدثوا بأحسن ما تسمعون.
『ስትሰሙት መልካም የሆነን ነገር ፃፉ
እንዲሁ ስትፅፉት መልካም የሆነን ነገር ሸምድዱ በምትሰሙት መልካምም ነገር ለሌሎች አካፍሉ』

👍11❤8🥰3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
✨ لا تسألْ راحِلًا عن سَبَبِ رحيلِه!..
--------- 💫👈 فقد جهَّزَ عُذرَهُ قبل حقيبتِهِ!.
""
『ተጓዥን የመጓዙን ምክነያት አጠይቀው
የመጓዙን ምክነያት ሻንጣውን ከመሸከፉ በፊት አሰናድቶ አጠናቆ ነበርና』

👍9❤2🥰2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
✨ لكي تنجح.. عليك:👇
القبول بما حدث لك في الماضي من الخير بدون الندم!..
💫والقبول بالحاضر بكل ثقة!..
💫ومواجهة المستقبل بلا خوف!.
""
『አሸናፊ መሆን ከፈለክ በነዚህ ነገሮች አደራ እለሀለው፦
☞ከዚህ በፊት ባሳለፍከው መልካም ነገር ያለ ፀፀት መቀበል
☞ እንዲሁ አሁን እየሆነ ባለው በሙሉ እምነት መቀበል
☞ወደፊት ለሚከሰተውም ነገር ያለ አንዳችም ፍራቻ መጋፈጥ』

👍8❤2🤩2🥰1👏1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
✨✨ إذا كان كل شيءٍ من حولك يبدو مظلماً؛..
💫 لا تحزن،
💫 و أنظر مجدداً..
💫 فقد تكـون انت النـور!.
""
『በዙርያ ያሉ ነገሮች ባጠቃላይ ጨለማ ሁነው የጀመሩ ከሆነ አትዘን ደራሹን ጠብቅ ምን አልባትም አንተ ትሆናለህ ብርሀኑ』

❤7👍7👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
✨ بعض الأشخاص في حياتنا.. 👇
شواطئٌ آمـنةٌ!..
💫 نركن إليهم لنستريح من تقلبات الحياة!،
👈 و حينما.. ↓
نسمع أصواتهم..
أو نراهـم..
أو نقـرأ حـروفهم↓
نبتـسم من قلوبنا!.
أسعَـد الله كـلّ أوقـاتكـم،
『አንዳንድ ሰዎች አሉ፦
#በህይወታችን ውስጥ የሰላም ዳርቻዎች ይሆናሉ…
#በህይወት ሽግግር (ልውውጥ) ውስጥ ለማረፍ መዘንበያዎቻችን ይሆናሉ……
#ድምፃቸውን ስንሰማ ወይም በምናያቸው ግዜ አልያ የስማቸውን ፊደላት በምናነብ ግዜ ከልባችን ፈገግ እንላለን…』
#ለዛ ሰው አንተ ነህ ብለን እንላክለት።
አሏህ ሙሉ ግዜያችሁን የደስታ ያድርግላችሁ።

👍6🥰4🤩2❤1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
يحكى أن رجلا دخل على حلاق ليحلق له.
فكان هذا الحلاق يتجاذب مع الرجل
يتحدثان ومن ضمن الكلام قال الحلاق بصراحة أنا لا أؤمن بالله لا أصدق به
قال الرجل لماذا؟
قال الحلاق لأنه لما كنت بحاجة إليه لم يساعدني
فسكت الرجل إلى أن أنهى الحلاق.
فاعطى الرجل الحلاق حسابه فخرج .
بعد دقائق رجع الرجل إلى الحلاق مسرعا غاضبا وهو يقول اسمح لي أنت لست بحلاق ولا تستحق أن تكون حلاقا أصلا
لماذا لماذا ما الذي حدث
لأني رأيت في الشارع رجلا شعره طويل أشعث
شكله قبيح وأنت لم تحلق له
قال لكن لم يطلب مني الحلاقة
قال الرجل وكذا لو طلبت من الله مساعدة لفرج عنك كربتك.وقال ربنا في ذلك
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ.
እንዲህ በማለት ይወራል፦
⊙አንድ ሰው ወደ ፀጉር ቆራጭ ቤት ገባ በዛ ግዜ ፀጉር ቆራጩም ከአንድ ሰው ጋር በመሟገት ላይ ነበር በንግግራቸው መሀል ፀጉር ቆራጩ ለዛ ሰው ድምፁን ከፍ በማድረግ እኔ በአሏህ አላምንም ሲል ይናገራል
☞ሰውዪውም አለው ለምን?
☞ቆራጩም አለ፦ምክነያቱም እኔ በችግር ላይ ሳለው እርሱ አረዳኝም አለ።
☞የሚቆረጠውም ሰው ቆራጩ ስራውን እስኪጨርስ ድረስ በዝምታ ጠበቀው።ከዛ ገንዘቡን ሰጥቶት ወጣ በዛ ደቂቃዎች ውስጥ ብዙም ሳይዘገይ የተቆረጠው ሰውዪ በንዴት በፍጥነት ወደ ቆራጩ በመምጣት አንድ ነገር ልበልህ ይቅርታ አለው አንተ ቆራጭ አይደለህም ሲጀመር ይህ የቆራጭነት ሞያ አይገባህም አለው።
☞ቆራጩም አለ ፦ለምን ምን ተከሰተ?
☞ያም ሰው አለ፦ምክነያቱም መንገድ ላይ አንድ ፀጉሩ የረዘመና የተንጨባረረ ቅርፁ የሚያስጠላ ሰው አይቼ ነበር አንተ ግን የዛን ሰው ፀጉር አልቆረጥክለትም አለው።
☞ቆራጩም አለ፦ግን እኮ ከኔ ይህን እንዳደርግለት አልከጀለም አለው።
☞ሰውዩውም አለው፦እንዲሁ አንተም ከአሏህ በችግርህ ግዜ ጠይቀህው በሆነ ኖሮ ከችግርህ ባላቀቀህ ነበር አለው።
ጌታችንም ይላል፦
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡ [2:186]

👍5❤3🥰3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
✨ إنّ الحياة كلها أبواب!..
بعضها تُفتـح و بعضها تُغلـق،
فإن اُغلق في وجهك باب
لا تقف أمـامه باكياً متحسراً
بل اسعى وتحرك
و يومـاً ما..
💫 سيعينك الله على فتحها!.
☞『ሁሏም ህይወት በሮች አላት
ከፊሎቿ ትከፈታለች ከፊሎቿ አትከፈትም
ፊት ለፊትህ በር ቢዘጋብር የተጎዳህ አልያ አልቃሽ ሆነህ ፊት ለፊቱ አትቁም ይልቅንስ ፈልግ ሞክር ምን አልባት አንድ ቀን አሏህ ያችን የተዘጋችውን በር በመክፈት ላይ ያግዝሀልና』

👍8❤4
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
【من ابتغى صديقاً بلا عيب ، عاش وحيداً .】
『ጓደኝነትን ያለ ነውር የከጀለ ብቻውን ኖረ』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
【من ابتغى صديقاً بلا عيب ، عاش وحيداً .】
『ጓደኝነትን ያለ ነውር የከጀለ ብቻውን ኖረ』
👍7🥰2❤1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
لا تبالغوا بالحب ..ولا تبالغوا بالاهتمام والاشتياق فخلف كل مبالغة ..يوجد ما يسمونه خذلا..!انتبه
『☞በውዴታ
☞ ትኩረት በመስጠት
☞ ሆነ በናፍቆት ላይ
በነዚህ ሁሉ ነገሮች ላይ ድንበር ከማለፍ ጀርባ ውርደት ሚባል ነገር አለና』
ከሚገባው በላይ አታድርግ ማንም ሆነች ማን ማንም ሆነ ማን አሏህ ላንተ ካለው አይቀርም,
ተጠንቀቅ!።

👍10🥰4❤1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الأم كالعمر لا تتكرر.
『እናት ልክ እንደ ዕድሜ ናት ሁለቴ አትደጋገምም』
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الأم كالعمر لا تتكرر.
『እናት ልክ እንደ ዕድሜ ናት ሁለቴ አትደጋገምም』
❤10🥰3🤩2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
📌 አሏሕ በአካሎች ከመገለፅ የተጥራራ ጌታ ነው።አሏህን በአካል መግለፅ ከፍጡራን ጋር ማመሳሰል ነው! ይህ ደግሞ ጥርጥር የሌለበት ክህደት ነው ፈጣሪ የፈጠረውን አይመስልምና!!
⊙ኢማሙ ዓልይ ረድየሏሁ ዓንሁ እንዳሉት፦
قال الإِمام علي رضي الله عنه "من زعم ان الهنا محدود فقد جهل الخالق المعبود"رواه ابو نعيم في حلية اَلأَولياء
“ጌታችን መጠን (ማለትም አካል) ነዉ ብሎ የሚያምን ሰዉ ካለ ይህ በርግጥ ጃሂል ነዉ የሚገዛዉን ጌታ አላወቀም።”
© አቡ ኑዓይም አል’ስባሀንይ ከኑዕማን ብኑ ሰኢድ ይዘው ሒሊየቱ-ል-አውሊያእ ላይ ዘግበውታል።

👍6
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الدمـوع ليست قَطَـرات..!
💫 بل هي كلـمات!، لكن من الصعب جداً أنْ تجد شخصاً يقرأ و يفهم هذه الكلمات!.
『እንባ ጠብታዎች አይደለችም ይልቅንስ ቃላቶች ናት ነገር ግን ከሁሉ ከባዱ እነዚህን ቃላቶች የሚያነብ እንዲሁ የሚረዳው ሰውን ማግኘት ነው』

👍6❤4
ከአስገራሚው የአባባል ዶሴ……
قيل؛ الفقر هرب من الفقراء لفقرهم
『ድህነት ከድሀዎች ለድህነታቸው ሲል ሸሻቸው』
قيل؛ الفقر هرب من الفقراء لفقرهم
『ድህነት ከድሀዎች ለድህነታቸው ሲል ሸሻቸው』
😁11👍3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
عمرك قصير وهو يسير، قدم الأولى فالأولى
الكيّس الفطن الذكيّ هو الذي حاسب نفسه في هذه الدُّنيا قبل أن يُحاسَب في الآخرة
『እድሜህ አጭር ነው እርሱም ይጓዛል
ብልጥ ፈጣን የሆነ እርሱ ነው ነፍሱን ከቀጣይኛው ዓለም ላይ ሂሳብ ከመደረጉ በፊት ዱንያ ላይ ነፍሱን ሂሳብ ያደረገ』

👍10🥰4😢2
☞ከዚህ በፊት ሲደረግ እንደነበረው አዲስ ታሪክ ልንጀምር አስበናል ውዶች ይጀመር በእናንተ የምርጫ ብልጫ።
👍16
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
جاء رجل لخالد بن الوليد فقال له إن فلانا شتمك ..... فقال تلك صحيفته فليملأها بما شاء.
****
☞『«ወደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ አንዱ መጣና እገሌ ሰድቦሀል አላቸው፣ ኻሊድም ይች የእርሱ መፀሀፍ ናት በፈለገው ነገር ይሙላት»』አሉ።
ወሬ አታዋስድ/ጂ!

👍6❤3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
قال رجل لوهب بن منبه: إن فلانا شتمك
قال أما وجد الشيطان رسولا غيرك
****
『«ወደ ወሕብ ኢብኑ ሙነቢሕ የሆነ ሰው መጣና የሆነ ሰው ሰድቦሀል አላቸው፣ እርሳቸውም ሸይጧን ሌላ መለክተኛ አጥቶ ነው አንተን የላከህ አሉት።»』

فال أحدهم لرجل فلان شتمك
فقال هو رماني بسهم ولم يصبني فلماذا حملت السهم وغرسته في قلبي
***
↠『«የሆነ ሰው ለአንድ ሷሊህ እገሌ ሰደበህ አላቸው፣
ሷሊሁም፦ እሱ በቀስት ወርውሮ አላገኘኝም ነበር፣ ለምንድ ነው አንተ ወርውሮ በሳተኝ ቀስት አንስተህ ከቀልቤ ላይ የሰካሀው? አሉት»』
⊙『የኛ ሷሊሆች የዚህን ያህል አሏህን ፈሪ ነበሩ አሏህ አሏህ』

👍10🤔2