የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

إقامة العدل أصعب بكثير من هدم الظّلم.

『ፍትህን ማስፈን በደልን ከማስቆም ይብሱኑ ከባድ ነው』
👍14🥰3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ما كتب ما يحب الناس
تغيّر إذا تغيروا
ومن كتب ما يحب الله
تبث له لأنّ الله هو الذي فقط لا يتغيّر.

『ሰዎች የሚወዱትን የፃፈ
እነርሱ ሲቀየሩ እርሱም የተቀየረ ሆነ:

አሏህ የሚወደውን የፃፈ
የፃፈው ይቆይለታል ምክነያቱም እርሱ አሏህ ብቻ ነውና ማይቀየረው』
🥰73👏3
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

الخوف لا يمنع من الموت و لكنه يمنع من الحياة.

『ፍራቻ ሞትን አይከለክልም ነገር ግን ፍራቻ ሀያትን(መኖርን) ይከለክላል
👍10🥰3
👉ስለ ሴቶች እውነታ አንድ አጠር ያለች ቂሷ እለቃለው ይጠብቁኝ ጠዋት 1:00 ላይ።
👍9
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

❤️『የአሁን ግዜ ሴቶችን የተመለከተ ነው(የአሁን ግዜ ሴቶችን ማመን ያስፈልጋል ብዪ አላስብም ሴቶች ዐውፉ በሉኝ ይህ ታሪክ የናንተው እውነታ ነው』

قال تعالى: {إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ}


『አሏህ ስለ ሴቶች እውነታ እንዲህ አለን፦『በእርግጥም ተንኮላቸው(ፈተናቸው) ከባድ ነው』


سمع رجل عن كيد النساء فأراد أن يرحل ويعرف عنه وفي طريقة التقى بامرأة واقفة بجانب بئر فاقترب منها وهي خائفة وسألها ما هو كبد النساء؟
فبدأت تبكي بصوت مرتفع حتى يسمعها أهل القرية فسألها خائفا لماذا فقالت حتى يأتي أهل القرية فيقتلوك. فقال لها أنا لم آت لإذائك ولكنني رنيت نظري فيك الذكاء فسألتك؟ولم تكن رغبتي في الحديث إليك لنية سيئة كونك امرأة جميلة فقامت وأمسكت دلو الماء وسكبته على نفسها فتعجب الرجل منها وبينما هو يتكلم أتى الناس فقالت المرأة هذا الرجل أنقذ لي حياتي عندما سقطت في البئر .

فقام الناس إليه يشكرونه .
فسألها من الحكمة من فعلتك هذا؟
فقالت له المرأة هكذا إذا أذيتها قتلتك وإذا أحبت عنك أسعدتك.

『አንድ ሰው ስለ ሴቶች ተንኮለኝነት (ሸረኝነት)ሰማና እውነታውን ለማወቅ ጉዞ መጓዝን ከጀለ በመንገዱም ላይ አንድ ሴት ከጉድጓድ ውሀ አጠገብ ቆማ አገኛት ወደርሷም ተጠጋት እርሷም መፍራትን ይዛለች :

እርሱም እንዲህ ሲል ጠየቃት፦

የሴቶች
#ተንኮል(ሸር)ምንድነው አላት?

በጣም በሀይለኛ ድምፅ ጮክ ብላ ማልቀስ ጀመረች የመንደሩ ነዋሪ እስኪሰማት:

እርሱም፦ በመፍራት ለምንድን እንደምጮህ ጠየቃት?

እርሷም እንዲህ አለች፦ የመንደሩ ሰዎች መጥተው እንዲገድሉህ አለችው ።

እርሱም አለ፦ እኔ ወደዚህ ላስቸግርሽ አይደለም የመጣሁት ይልቅንስ እኔ ባንቺ ላይ
#የብልህነት መገለጫ ስላየው ነው የጠየኩሽ አላት አንቺንም ለማናገር ስፈልግ ፍላጎቴ # ቆንጆ ስለሆንሽ መጥፎን በማሰብ አልነበረም አለ።

በንግግሩ ተሳበች ከዛ ቡሀላ በመቆም የውሀ መሸከምያዋን ይዛ ራሷ ላይ ውሀውን ገለበጠችው ይህ ሰው በጣሙኑ ተገረመ ሁለቱ በመነጋገር ላይ እያሉ ስትጮህ የሰሟት ሰዎች ደረሱ …

ሴቷም አለች፦ ይህ ሰው ጉድጓድ ውስጥ ወድቄ ሂወቴን ያዳነልኝ እርሱ ነው አለች።(ስለ ተንኮለኝነት ስለጠየቃት ነበር ልታስገድለው የቋመጠችው)የመጡት ሰዎችም እርሱን ማመስገን ያዙ።

እርሱም የዚህ ስራዋ ጥበብ ምን እንደሆነ በጠየቃት ግዜ እንዲህ በማለት መለሰችለት ሴት ልጅ እንዲህ ናት ካስቸገርካት ገደለችህ ካንተ ከወደደችልህ አስደሰተችህ』


የአሁን ግዜ ሴቶች ማለት እኚህ ናቸው ስለዚህ እሷን ማግባት ከፈለክ 3 ግዜ አስብበት…
👏8😁7👍2😱2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

مهما كنت صادقا في حديثك
ستجد من يكذّبك لأجل هذا اصبر..

『ምንም ያህል በንግግርህ ውስጥ እውነተኛ ብትሆን የሚያስዋሽህ ታገኛለህ ለዚያም ስትል ታገስ』
👍9🥰3👏2🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ومهما كان تصرفاتك صحيحة
ستجد من يتهمها بالخطأ.

『ምንም ያህል ያንተ አካሄድ ትክክል ቢሆንም
ስህተት አድርጎ የሚያስባቸው ሰው ግን አይጠፋም』
👍8🥰2🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

#الوهّاب

من يقول يا وهّاب يا وهّاب يوسّع عليه بالرزق وتنزل عليه الهيبة والعظمة والقبول بإذن الله تعالى.

『አል ወሀብ የሚለውን የአሏህን ስም የሚያወሳ ሰው ያ ወሀብ ያ ወሀብ የሚል አሏህ ሲሳዩን የሚያሰፋለት እርሱ ላይ ክብር ፣ልቅና እንዲሁ ተቀባይነትም ያገኛል』
👍7🥰1🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

قال عمر بن الخطاب : كونوا دعاة إلى الله وأنتم صامتون.قيل: وكيف ذلك؟ قال: بأخلاقكم.

ዑመር ኢብኑል ኽጧብ እንዲህ አሉ፦『በዝምታ ወደ አሏህ መንገድ ተጣሪ ሁኑ

እንዴት በዝምታ እንጣራለን ተብለው ሲጠየቁ

እርሳቸውም አሉ፦በጥሩ ባህሪ ማለት ነው አሉ』
👍61🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች

ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)

【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】

┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈

🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት ለወንድ
ልብስ መቀየር
ጥፍርን ማሳጠር
በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
ሶለዋት ማብዛት
ሱረቱል ካህፍን መቅራት
ሲዋክ መጠቀም
ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
ዱአ ማድረግ


تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👍4
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

لا تجعل ثيابك أغلى شيء فيك حتى لا تجد نفسك يوماً أرخص مما ترتدي.

『ልብስህን ከሁሉ አብልጠህ አታውድ አንድ ቀን ነፍስህ ከልብስ የበለጠ ረክሶ ልታገኘው ትችላለህና』
👍10
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

نحن في الظاهر على افتراق وفي الباطن على تلاق
نحن نتناجى بالضمائر ونتخاطب بالسرائر وإذا حصل القرب بلإخلاص لا يضر البعد بالأشخاص.

『እኛ በግልፅ ስንታይ ተለያይተናል
በውስጥ ግን ተገናኝተናል
እኛ በውስጥ በኩል ነው ምናወራው
በድብቅም ነው ምንነጋገረው
በኢኽላስ ቅርበት ከተከሰተ
እርቀቱ በሰዎች መካከል ጉዳት የለውም』
👍6🔥2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

أعقل الناس من ترك الدُّنيا قبل أن تتركه، وأنار قبره قبل أن يسكنه، وأرضى ربّه قبل أن يلقاه

የአስተዋዮች አስተዋይ የሚባለው ሰው፦

『ዱንያ እርሱን ከመተዋ በፊት የተዋት ቀብሩን ከመግባቱ በፊት ያበራት ጌታውን ከመገናኘቱ በፊት እርሱ የሚወደውን የሰራ ነው』
😢8🥰4👍2👏2
🪔አሰላሙ ዐለይኩም ውድ የምክር ቻናል ተከታታዮቼ የምስራች ማለትን እሻለው በአይነቱ ልዩ የሆነ ታሪክ በተከታታይ ክፍል ይዤላችሁ ተዘጋጅቻለው ፦

👉የታሪኩ እርዕስ 『የመልካምነት ጥግ』ይላል ወሏህ ይህ ታሪክ የእያንዳንዳችንን ህይወት ይነካል ማንነት ያስፈትሻል ለካ በዘመኔም ሰው አለ ያስብላል ልቡም ላልቻለ ያስለቅሳል ነገር ግን ኢኽላስ ካለን ከታሪኩ ብዙ እንማራለን ነገ ይጀምራል።

ይጠብቁኝ…


https://t.me/hamzaasedullah
👏8👍1
AEVideoToAudio1653678930669
<unknown>
"የመልካምነት ጥጉ ክፍል አንድ "

『ኡሙ ዒማድ』


"እኔ ወሏህ ውዶቼ መልካም ባልሆንም መልካም የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለው ይቅርታ ማለትንም አስተምሮኛል… "

የመልካምነት አይነት ትይዝበታለህ አዳምጥ」

Hamza@@@

ክፍል ሁለት ከሰኣታት ቡሀላ…
😢2👍1
AEVideoToAudio1653679359345
<unknown>
『የመልካምነት ጥግ』

ኡሙ ዒማድ ክፍል ሁለት

ቢስሚሏህ አዲስ ደስታ እንጀምራለን፦

ጠያቂ፦ሰላሙ ዓለይኩም እናታችን ?
ኡሙ ዒማድ፦ወዓለይኩሙ ሰላም ።

ጠያቂ፦ደህና ናችሁ ዶ/ር ሀማድ ሁሴን የሚባል ሰው ፈልጌ ነበር?

ኡሙ ዒማድ፦እዚህ?

ጠያቂ፦ሙህተዝ ሀማድ ሁሴን።

ኡሙ ዒማድ፦የቦታ ስም ነው?
ጠያቂ፦አይ ሰው ነው።

ኡሙ ዒማድ፦እዛ ፋርማሲ አንድ ሀኪም አውቃለው
እዚህ ሰፈር ሁሉንም ሀኪሞች ያውቃል የዚህ አካባቢ ዶ/ሮችን ያውቃል
እዚህ አካባቢ ዶ/ሮችን አውቃቸዋለው።

ጠያቂ፦በጣም ደስ ይላል ሁሉንም ታውቂያቸዋለሽ?
ኡሙ ዒማድ፦ አው።

ጠያቂ፦አሁን እንጠይቃቸው ወይስ ቡሀላ ምክነያቱም መንገድ ጠፍቶኛል።
ኡሙ ዒማድ፦ለምን ልጄ?

ጠያቂ፦ስልኬም ካርድ ጨርሶ መደወል አልቻልኩም።
ኡሙ ዒማድ፦ምትገዛበት ገንዘብ የለህም?

ጠያቂ፦ብርም የለኝም ገንዘቤም ጠፍቷል
ኡሙ ዒማድ፦የት ሄደ?

ጠያቂ፦ህይወት ከባድ ነው።
ኡሙ ዒማድ፦አሏህ ማንንም አይረሳም።
እኔ የፈለከውን ያህል አሰጠሀለው እኔም ትንሽ ነው ያለኝ ግን የቻልኩትን አደርግለሀለው ዛሬ የሰራሁበትን በሙሉ እሰጠሀለው።

ክፍል ሶስት ይቀጥላል…
😢4👍2
AEVideoToAudio1653728419438
<unknown>
"የመልካምነት ጥጉ ክፍል ሶስት"

『ኡሙ ዒማድ』

"እኔ ወሏህ ውዶቼ መልካም ባልሆንም መልካም የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለው ይቅርታ ማለትንም አስተምሮኛል… "

「የመልካምነት አይነት ትይዝበታለህ አዳምጥ」

@Habshey

ክፍል አራት ከሰኣታት ቡሀላ…
👍4
AEVideoToAudio1653728440853
<unknown>
"የመልካምነት ጥጉ ክፍል አራት"

『ኡሙ ዒማድ』

"እኔ ወሏህ ውዶቼ መልካም ባልሆንም መልካም የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለው ይቅርታ ማለትንም አስተምሮኛል… "

「የመልካምነት አይነት ትይዝበታለህ አዳምጥ」

@Habshey
👍4
AEVideoToAudio1653728673499
<unknown>
"የመልካምነት ጥጉ ክፍል አምስት"

የመጨረሻው ክፍል

『ኡሙ ዒማድ』

"እኔ ወሏህ ውዶቼ መልካም ባልሆንም መልካም የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለው ይቅርታ ማለትንም አስተምሮኛል… "

「የመልካምነት አይነት ትይዝበታለህ አዳምጥ」

@Habshey
@Habshey
👆👆👆

እስቲ በታሪኩ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ?
👍12
👉ሌላ አዲስ ታሪክ ልንጀምር ነው ውዶች ይጀመር?

ላይኩ 30 ሲሞላ ክፍል አንድ ይለቀቃል።
👇👇
👍41
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

الموت يا إنسان يأتي بلا استئذان فاندم على ما فات واستغفر الرحمن

وتذكر دائما أن الموت منا قريب والله علينا رقيب وجهنم قعرها بعيد وحرها شديد

『አንተ ሰው ሆይ ሞት ያለዝግጅት ነው ሚመጣው ላለፈው ነገር ሁሉ ተፀፀት አዛኙንም እዝነት ጠይቅ』

『ሁሌም አስታውስ ሞት ከኛ ቅርብ ነው አሏህ ደሞ ስራችንን ሒሳብ አድራጊ ነው እሳትም ስምጠቷ እሩቅ ነው
ግለቷም(ቃጠሎዋም)እጅጉን ሀይለኛ ነው።


እንመለስ ሀቢቢ።
6🥰3👏2