የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

في المدرسة يعلمونك الدّرس ثم يختبرونك.أما الحياة فتختبرك ثم تعلمك الدّرس.


『በትምህርት ቤት ውስጥ ያስተምሩህና ነው የሚፈትኑህ ህይወት ግን ፈትናህ ነው ምታስተምርህ』
👍7🥰5😁31
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……



عندما يخونك فكأنما قطعوا ذراعيك.تستطيع مسامحتهم ولكنك لا تستطيع عناقهم.

『በሚያጭበረብሩህ ግዜ ሁለቱንም ክንዶችህ እንደቆረጡህ ነው ከዛ ቡሀሏ ለእነርሱ ይቅርታ ማድረግ ብትችልም እነርሱን ማቀፍ ግን አትችልም』

★ማለትም ቆርጠውካላ ከዛ ቡሀሏ እንዴት በተቆረጡት እጆችህ ማቀፍ ትችላለህ? ማለትም የበፊት ፍቅርህን ለመመለስ የዚህን ያህል የከበደ ነው።
👍63🥰2
👉ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
የኔ ማስታወሻ…『ትልቅ ሰው ማጣት ያማል』

قال رسول الله ﷺ: "مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيرًا يُصِبْ مِنْهُ"

#የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦【አሏህ መልካምን ነገር የፈለገለት ሰው በበለኣ ይፈትነዋል አሉ】

👉ይህን ፈተና የማለፍያውንም መንገድ አሏህ እንዲህ ሲል ነገረን፦

【የበለኣው ማለፍያው መንገዱ ሶብር ነው】

ትግስት የዚህ ዓለም ሀብት የመጭው ዓለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

【ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር】
ይላል።

『إنا لله وإنا إليه راجعون』

【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】

👉ታላቁ አባታችን የወጣቱ መካሪ የነብዩ ማዲህ የነበሩት የአንዋር መስጂዱ ታላቁ ሰው ሸይኽ ፈድሉ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።

ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።
😢25👍2🥰2
ሸይኻችን ሸይኽ ፈድሉን አሏህ ፊርደውሰል ጀነትን ይወፍቅል ሶላተል ጂናዛህም በታላቁ አንዋር መስጂድ እንደሚሰገድባቸው ሰምተናል እዛው እንገናኝ』

كفى بالموت واعظًا - كفى بالموت مفرقًا

"መካሪ በሞት በቃ ነጣይ (አለያይ) በሞት አበቃ"

ይላሉ።
አሏህ ለሁሉም መፅናናቱን ይስጥልን።
😢23👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

كن طيبا ولا تحاول ان تخبر لأحد أنك طيب.

『መልካም ሁን ለሌሎች መልካምነትህን ለማሳወቅ አትሞክር』
🥰4👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

إذا مات الحياء بقلب أنثى
وما عرفت حراما من حلال
ومالت للركون إلى المعاصي.

『በሴት ልጅ ልብ ውስጥ ሀያእ(እፍረት) የሚባለው ነገር ከሞተ ሀላልና ሀራምን ያወቀች አትሆንም እንዲሁ ወደ ወንጀል ያጋደለች ትሆናለች』
👍7😢4🥰2👎1🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


اللهُ لا يُسَمَّى إلا بالاسم الذي وَرَد في القرءان وحَديثِ الرّسُول صلى الله عليه وسلّم، قال الإمامُ أبو الحسَن الأشعَريُّ رضيَ الله عنه: "لا يَجُوزُ تَسمِيَةُ اللهِ إلّا بما وَرَدَ في الشَّرْع" وقالَ: "إنّ اللهَ لا يُوصَفُ بالرُّوْح"

★አሏሁ ተዕላ በቁርኣን አልያ ሶሂህ በሆኑ ሀዲሶች በመጡት ስሞች አልያ ስያሜዎች ቢሆን እንጂ አይሰየምም።

🪀አል ኢማሙ አቡል ሀሰን አልኣሽዕርይ እንዲህ ይላሉ፦『አሏህን መሰየም አይቻልም በሸሪዐህ በወረዱት ስያሜዎች ቢሆን እንጂ አሉ』
『አሏህ ሩህ(ነፍስ)ተብሎ አይሰየምም አሉ።

وقال ركن الإسلام علي السغدي الحنفي؛تسمية الله تعالى روحا كفر.

★ታላቁ የእስልምና ሩክን በመባል የሚታወቁት ሀነፍዩ ዓልይ አሱግድይ እንዲህ አሉ፦

『አሏህን ሩህ(ነፍስ) ብሎ መሰየም ክህደት ነው አሉ』።
5👍2🤩1
فتاة_تقرأ_القران_بصوت😢جميل°^°(48k)
<unknown>
የዚህችን ወጣት ሴት ቂርኣት ተጋበዙልኝ
🥰9👍4
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

من أسَاءَ إليكَ فَادفَعهُ عَنكَ بِاﻹحسَانِ إليهِ! .

『ላንተ መጥፎ የዋለለህን ሰው አንተ ደግሞ በጥሩ መልስለት』
7🥰2👍1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


وإن حدثوك عن سيئة فلان
فقل غفر الله لنا وله ولا تزد.

『ስለ እገሌ መጥፎነት ካወጉህ ብለህ በል አሏህ ለኛም ለእርሱም ይማር ሌላን አትጨምር』
👍2👏2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

من غضب منك ولم يفعل فيك شرا
فاختره صاحبا فإن الغضب يفضح
طينة البشر.


『ባንተ ላይ የተቆጣብህ ሰው መጥፎን ነገር ካልሰራብህ በጓደኝነት ምረጠው ምክነያቱም ቁጣ የሰውን ልጅ ማንነት ግልፅ ያደርጋልና』
6
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


"ما من الناس إلا مبتلى بعافيةٍ لينظر كيف شكره ،
أو بلية لينظر كيف صبره"


『አንድም ሰው የለም ጤና ተሰቶት የተፈተነ ቢሆን እንጂ ምስጋናው እንዴት እንደነበር ልታይ ዘንዳ አልያ በችግር ያልተፈተነ የለም ሶብሩ እንዴት እንደነበር ሊታይ ዘንዳ』


በሶብር እንተዋወስ አህባቢ።
🥰52👏2👍1
የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……


لا تحاول أن تكون الإنسان لا يخطئ
فهذا مستحيل بل كن الإنسان يتعلم من أخطائه
فهذا عظم.


『የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትሞክር ይህ የማይከሰት ነገር ነውና ይልቅንስ ከስህተቱ የሚማር ሰው ሁን ይህ ነው ትልቅነት』
9👍3🥰1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

ما أسهل أن تتحدث عن الشجاعة
وأنت بعيد عن أرض المعركة.


『ከጦርነት ቦታ እርቆ ስለ ጀግንነት ማውራት

ምን ያህል ቀላል ነው』


『ከነብዩ ተከታዮች(ዑለማዎች) ጋር ዋል ሁሉን መልካም ነገር ከነርሱ ትማራለህ እነርሱ የነብያት ወራሾች ናቸውና』
6🥰2👏1🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

قال ابن عباس: إن رسول الله كان يقول: ((إن الشيطان لا يستطيع أن يتشبه بي، فمن رآني في النوم فقد رآني) اللهم ارزقنا رؤية حبيبك.

🪔ኢብን ዐባስ እንዳሉት የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉ ነበር አሉ፦

『ሸይጧን በኔ መመሰል አይችልም እኔን በእንቅልፉ (በህልሙ) ያየኝ በእርግጥም አይቶኛል አሉ』።

አሏህ ሆይ ውድህን (ነብዩን) ማየት ወፍቀን አሚን።
8🥰3🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

فهنيئًا لمن ترك الدُّنيا قبل أن تتركه، وبنى قبره بالعملِ الصالحِ قبل أن يدخلَهُ.
ولقد قيل:
قبورُنا تُبْنى وما تُبنا
يا ليتنا تُبنا قبلَ أنْ تُبْنى

🪔ምነኛ የታደለ ነው ዱንያን ሳትተወው ቀድሞ የተዋት ቀብሩን በመልካም ስራ ከመግባቱ በፊት የገነባት በእርግጥም ተብሏል፦

『ቀብራችን ትገነባለች
እኛ ግን ንስሀ አልገባንም
ወይ ጉዳችን ከመገንባቷ በፊት ንስሀ ገብተን በሆነ』


"جمعةٌ طيبةٌ مباركةٌ

"የተባረከች እንዲሁ ምርጥ የሆነች ጁሙዐህ ትሁንላችሁ
"
👍2🥰2😢2🤩1
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

إن لم تستطيع ترك أثر جميل
فلا تترك عكس ذلك
فعدم ذكرك
أفضل من ذكرك بسوء

『ጥሩን ነገር ትተህ ማለፍ ካልቻልክ
የዛን ተቃራኒ አትተው
በምንም ነገር አለመወሳትክ
ከመጥፎ ከመወሳትህ በላጭ ነው』
👍43🥰2🤩2
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት ……

الإنسان يتغير لسببين
حينما يتعلم أكثر مما يريد
أو حينما يتأذى أكثر مما يستحق.


『ሰው ለሁለት ምክነያቶች ይቀየራል

『ከሚፈልገው በላይ ሲማር
ከሚገባው በላይ ሲቸገር 』
👍11🥰2🤩2👏1