የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆👆

👉የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ዘግናኝ የሀይማኖት ማጥፋት እርምጃ በተመለከተ የጠና መግለጫ ሰጥተዋል ይክፈቱና ይመልከቱ።


ቀጣዩን ከታች በኩል ታገኙታላችሁ።
3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶስተኛውና የመጨረሻው ክፍል
5👍1
የቅርብ ሰኣት መረጃ

👉አሁን ከምሽቱ 4:05 ገደማ በጎንደር ከተማ የእስልምና ጉዳይ የሥራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ እስማዒል መኖርያ ቤታቸውን ላይ ፈንጂ በመወርወር አቃጥለውታል ትልቁ ልጃቸው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል የቀሪው ቤተሰቦቻቸው ጉዳይ ሁኔታ በግልፅ የታወቀ ነገር የለም መንግስት አሁንም ድረስ ዝምታን መርጧል ።
😢15
【ጎንደር ከተማ ከነገ ጀምሮ በኮማንድ ፖስት ውስጥ ስር እንደምትሆን ከአንድ ሰው መረጃ ደርሶኛል ህዝባችንን አሏህ ሰላም ያድርገው】

ኢንሿ አሏህ የአሏህም እገዛ ቅርብ ነው።
👍11
{መርከቧ ከሰመጠች ተሳፋሪ አይኖርም}

በበኒ ኑር መስጂድ እንገናኝ
👍8
👉በቅርብ ሰኣት የደረሰኝ መረጃ እንደሚያመለክተው ዛሬ ጎንደር ከተማ በኮማንድ ፖስት ስር ናት። ቀይ ለባሾች ገብተዋል በትላንትናውም እለት የሟቾችን አስክሬን ለመቅበር የታደሙት ሙስሊሞች ወደ ቤታቸው ሳይገቡ እደቀረ ሰምቼ ነበር ዛሬ ግን ወደየቤታቸው እየተመለሱ ነው በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ግን የታወቀ ግልፅ መረጃ የለም።
😢5
👉ዛሬ በአዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው በኒ መስጂድ የሚደረገውን የተቃውሞ ሰልፍ በቅንጭብጭብ በቀጥታ የማሳያችሁ ይሆናል ኢንሿ አሏህ።

ይጠብቁኝ……
👍3
【በበኒ መስጂድ በአሁኑ ወቅት ያለው የኹጥባ ስነ –ስርኣት】
🥰3
👉ህዝቡ ተቃውሞውን በሰላማዊ መንገድ ገልፆ በሰላም ወደየፊናው እየተመለሰ ይገኛል።
🥰1
አሁን ጎንደር ውስጥ በደረሰኝ መረጃ መሰረት ቀይ ለባሽ መከላከያ ገባ ሚባለው ወሬ የልበ ወለድ ወሬ እንደሆነ ደርሶኛል።


የራሳቸውን ሀይል እንጂ ቀይ ለባሽ መከላከያ ገባ ሚባለው ወሬ ሀሰት ነው።
😢2
በበኒ ኑር መስጂድ የተሰሙ መፈክሮች፦

🩸ሙስሊም አሏህን እንጂ ሞትን አይፈራም።

🩸መንግስት በአፋጣኝ ገዳዮችን ይያዝልን።

🩸እናንተም ቤት ያለው እሳት እኛም ቤት አለ።

🩸የአማራ ቴሌቪዥን ወገንተኛ ነው።

🩸ሙስሊም ሰላም ነው።

🩸ፋኖ አሸባሪ ነው።


🩸መርከቧ ከሰመጠች ተሳፋሪ አይኖርም።

🩸እንከባበር።

🩸ሙስሊም ካልነኩት አይነካም።

🩸መንግስት መስጂዶቻችንን ያስገንባልን(ያስጠብቅልን።


🩸በደባርቅ ወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍ በአፋጣኝ አቁሙ።

🩸መንግስት በአፋጣኝ መፍትሄ ይስጠን።

🩸ይህ የማይቆም ከሆነ ግንእንወጣለን ለጩሀት አይደለም የምንወጣው።

🩸ሸሂድነት ለኛ ክብራችን ነው።

የመሳሰሉት ይገኝበታል………
👍13🥰2